10 hours ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቪዛ ኩባንያ ጋር በመተባበር አዲስ ዓለም አቀፍ የክፍያ ካርድ ይፋ አደረጉ
*************
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዓለም አቀፉ ቪዛ ኩባንያ ጋር በመተባበር፣ ደንበኞች በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው በቀላሉ ግብይት እንዲፈጽሙ የሚያስችል አዲስ የተቀናጀ ዓለም አቀፍ የክፍያ ካርድ በይፋ አስጀምረዋል።
ይህ አዲስ የክፍያ ካርድ በተለይም የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ“ሸባ ማይልስ” አባላት የሆኑ መንገደኞች በሚደርሱበት ማንኛውም የዓለም መዳረሻ ፈጣን፣ ቀላል እና አስተማማኝ ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ ዕድል ይሰጣቸዋል።
ካርዱ የዕለት ተዕለት ግብይቶችን ከማቅለሉ ባሻገር፣ ለአጠቃቀም እጅግ ቀላልና አስተማማኝ የደኅንነት ጥበቃ ሥርዓት ያለው መሆኑ ተገልጿል። በተጨማሪም የሦስቱንም ተቋማት ዓርማና ምልክት በአንድ ላይ የያዘ ነው።
አዲሱ ዓለም አቀፍ የግብይት ካርድ ለደንበኞች ልዩ ልዩ ሽልማቶችንና ጥቅማጥቅሞችን የሚያስገኝ ሲሆን፣ ለአዲስም ሆነ ለነባር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች ክፍት መሆኑ ተረጋግጧል።
የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች በየጉዟቸው የሚያደርጉት ግብይት ተጠራቅሞ ወደ ጉዞ ዕድል (ማይልስ) የሚቀየርላቸው ሲሆን፣ ካርዱን በሽያጭ ማሽን (POS) ወይም በኢ-ኮሜርስ (e-commerce) አማካኝነት ለኦንላይን ግብይት በሚጠቀሙበት ወቅትም ለተጨማሪ ሽልማቶች ያላቸውን ዕጩነት በከፍተኛ ደረጃ ያሰፋላቸዋል።
ይህ አገልግሎት የሮያሊቲ (ታማኝ) ደንበኞችን ክብርና ጥቅማጥቅም ከመጠበቁ በላይ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞቹን ዘመናዊ ፍላጎት ለማሟላት ለሚያደርገው ጉዞ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተጠቅሷል።
በሌላ በኩልbox እነዚህ ሁለቱ አንጋፋ ሀገራዊ ተቋማት ከዓለም አቀፉ ቪዛ ካርድ ጋር በጋራ ለመሥራት መፈራረማቸው ተቀባይነታቸውንና የገበያ ድርሻቸውን ይበልጥ የሚያሳድግላቸው ሲሆን፣ ለቪዛ ካርድም ቢሆን በማደግ ላይ ወዳሉ ሀገራት ገበያ ለመግባትና ተደራሽነቱን ለማስፋት ምቹ የሥራ ዕድል እንደሚፈጥርለት ተገልጿል።
በሳራ ሳህለሥላሴ
#commercialbankofethiopia #ethiopianairlines #visacard #cobrandedcard #shebamiles #digitalpayment #ethiopianbroadcastingcorporation

6 days ago
Enjoy your meal at Ethiopian Skylight Hotel and EarnMiles.
Present your ShebaMiles card or your ShebaMiles numberto get Miles.

1 month ago
Receive 5,000 bonus ShebaMiles for every 60,000 Marriott Bonvoy points transferred in a single transaction. In addition to points-to-miles transfers, ShebaMiles members can earn 2 miles per 1 US dollar spent on every eligible stay at participating Marriott Bonvoy properties. https://www.marriott.com/l... #flyethiopian #shebamiles

2 months ago
ዳጎስ ያለ ሽልማት የሚያሸልመው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቴምር ፕሮፐርቲስ የሼባ ማይልስ ሽልማት የሚያበረክቱበትን ስምምነት በይፋ ፈርመዋል
#ethiopia | "በቤትዎ አለምን ይዙሩ" በሚል መሪ ቃል ሁለቱ ተቋማት ስምምነት አድርገዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቴምር ሪልስቴት ደንበኞች ቤት በሚገዙበት ወቅት የአየር መንገዱን የነጻ ጉዞ እና የሌሎች አገልግሎቶች ተጠቃሚ የሚያደርጋቸውን የሼባ ማይልስ ስምምነት በዛሬው እለት ተፈራርመዋል።
ስምምነት የአየር መንገዱን የቋሚ ደንበኞች መርሃ ግብር (ShebaMiles) ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ እና ለሪልስቴቱ ደንበኞች ተጨማሪ እሴት ለመፍጠር የታለመ መሆኑን ገልጸዋል።
"እኛ የምንገነባው ቤትን ብቻ ሳይሆን እምነትንም ነው" የቴምር ፕሮፐርቲስ ጀነራል ማናጀር አቶ ጃፋር መሀመድ።
አቶ ጃፋር መሀመድ የቴምር ሪልስቴት ደንበኞች ለሚገዙት ቤት በከፈሉት የገንዘብ መጠን ልክ የሼባ ማይልስ ነጥቦችን የሚያገኙ ይሆናል ብለዋል።
የቤቱን ዋጋ እስከ 50 በመቶ ለሚከፍሉ ደንበኞች ለእያንዳንዱ አንድ ዶላር (ወይም በወቅታዊ ምንዛሬ ተመጣጣኝ ብር) 2.5 ማይልስ ይሰጣል ተብሏል።
ከጠቅላላ የቤት ዋጋው 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች ደግሞ ለእያንዳንዱ አንድ ዶላር 3.5 ማይልስ ሽልማት እንደሚበረከት ተገልጿል።
ደንበኞች በሚያገኙት ነጥብ መሰረት የአባልነት ደረጃቸውን ከብሉ ወደ ሲልቨር፣ ከሲልቨር ወደ ጎልድ እንዲሁም ወደ ከፍተኛው የፕላቲነም ደረጃ የሚያድርገ መሆኑም ተጠቁሟል።
የቴምር ሪልስቴት የስራ ኃላፊዎች በበኩላቸው ድርጅቱ የተመሰረተበትን 10ኛ ዓመት እያከበረ መሆኑን ጠቅሰው፣ ይህ ከአየር መንገዱ ጋር የተደረገው ስምምነት ለደንበኞቻቸው ካላቸው ክብር የመነጨ መሆኑን ገልጸዋል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ

ቴምር ሪል ስቴት እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ አጋርነት ፈጸሙ
#fastmereja I ቴምር ፕሮፐርቲስ ከአስረኛ ዓመት የምስረታ በዓሉ ጋር በተያያዘ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር የሼባማይል (ShebaMiles) የሽርክና ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ ደንበኞች ቤት ሲገዙ ለበረራ የሚያገለግሉ ማይሎችን በስጦታ እንዲያገኙ ያስችላል።
ቴምር ሪል ስቴት "በቤትዎ ዓለምን ይዘሩ" በሚል መሪ ቃል ዛሬ መጋቢት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ልዩ የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል። ይህ ስምምነት በሪል ስቴት ዘርፍ አዲስ አሰራር ሲሆን፣ ደንበኞች በከፈሉት የገንዘብ መጠን ልክ የአየር መንገድ ማይሎችን እንዲያጠራቅሙ ዕድል ይሰጣል።
በስምምነቱ መሰረት ከ50% በታች ለከፈሉ ደንበኞች ለእያንዳንዱ 1 ዶላር 2.5 ማይል፤ 50% እና ከዚያ በላይ ለከፈሉ ደንበኞች ደግሞ ለእያንዳንዱ 1 ዶላር 3.5 ማይል በስጦታ ይሰጣል።
ተቋሙ ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት በማሰብ በዶ/ር በላይ አበጋዝ የተመሰረተውንና በርካታ የልብ ህሙማን ህፃናት በውጭሀገራት እና በሀገር ውስጥ የልብ ህክምናን እንዲያገኙ በትጋት እየሰራ የሚገኘውን የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከልን ለ18 አመታት ለመሩት ለዶ/ር ህሩይ አሊ የ300ሺ ማይልስ ስጦታ አበርክቷል፡፡
ኩባንያው በአስረኛ ዓመት ክብረ በዓሉ 58 ቤት ለገዙ ደንበኞች የዕጣ ማበረታቻ ያዘጋጀ ሲሆን፣ ዕድለኛ ለሆኑ ሁለት ደንበኞች እያንዳንዳቸው 4 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ ዘመናዊ መኪኖችን በድምሩ በ8 ሚሊዮን ብር ወጪ አበርክቷል። በተጨማሪም ለአራት ደንበኞች የ1 ሚሊዮን ብር የቤት ውስጥ የማጠናቀቂያ ስራ በነፃ አከናውኗል።
የቴምር ፕሮፐርቲስ ጄነራል ማናጀር አቶ ጃፋር መሀመድ በዝግጅቱ ላይ ሲናገሩ "እኛ የምንገነባው ቤትን ብቻ ሳይሆን እምነትን ነው" ብለዋል። አያይዘውም እንደ አየር መንገድ ካሉ ግዙፍ ተቋማት ጋር መስራት የኩባንያውን ዓለም አቀፋዊ የአሰራር ዘይቤ እንደሚያጠናክረው ገልጸዋል።

ቴምር ፕሮፐርቲ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ታሪካዊ ስምምነት አድርገዋል።
#fastmereja I በሪል ስቴት ዘርፍ ለአሥር ዓመታት በታማኝነት የዘለቀው ቴምርፕሮፐርቲ፣ ከአፍሪካ ኩራት ከሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ለደንበኞቹ ልዩ የጉዞ ዕድል የሚያስገኝ ስምምነት በዛሬዉ እለት ነዉ የተደረገዉ።
ይህ "በቤትዎ ዓለምን ይዙሩ'' የተሰኘው አጋርነት፣ የቴምር ደንበኞች ቤት ወይም ሱቅ ሲገዙ በከፈሉት ክፍያ ልክ የሼባ ማይልስ (ShebaMiles) ሽልማት የሚያገኙበት መሆኑ ተገልጿል።
ስምምነቱ የቴምር ሪል ስቴት ደንበኞች በከፈሉት የቤት ወይም የሱቅ ክፍያ ልክ በአየር መንገዱ የጉዞ ማይልስ የሚያገኙበትና የክብር ደረጃቸው የሚያድግበትን ዕድል የሚፈጥር መሆኑተገልጿል።
በዚሁ መነሻ ለቤቱ ዋጋ ከ5ዐ በመቶ በታች ክፍያ የፈጸሙ ደንበኞች ለእያንዳንዱ አንድ ዶላር 2.5 ማይልስ፤5ዐ በመቶና ከዚያ በላይ ክፍያ የፈጸሙ ደግሞ ለእያንዳንዱ አንድ ዶላር 3.5 ማይልስ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡
ይህ ስምምነት ደንበኞች ለቤት ግዢ የሚያወጡት ወጪ ለቀጣይ ዓለም አቀፍ በረራዎቻቸው እንደ ተጨማሪ ጉርሻ ሆኖ እንዲያገለግላቸው ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡
በቤት ግዢዎ በሚያገኙት ማይልስ የሼባ ማይልስ ደረጃዎን ከብሉ ወደ ሲልቨር፣ ወይም ወደ ጎልድ በማሳደግ የልዩ መስተንግዶ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡
በተለይም ይህ ስምምነት በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት የሚያደርጉትን ጉዞ እጅግ የሚያቀልና ትርፋማ የሚያደርግ አሰራር እንደሆነም ነዉ የተገለፀዉ።
ቴምር ፕሮፐርቲ ዶሃ፣ ዱባይ፣ ሮም፣ በርሊን፣ ፓሪስ እና ዋሽንግተን ዲሲ ከተሞች በመዘዋወር ከደንበኞች ጋርየመቀራረብ ስራን የሰራ ሲሆን በቀጣይም በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልል ከተሞች፣ በአውሮፓና አሜሪካ መሰል እንቅስቃሴን ለማድረግ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡

Sponsored by
Surafel
6 months ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ ስምምነት ተፈራረሙ።
📌 አርቲስት እፀህይወት አበበ የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር ሆነች።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ የደንበኞቻቸውን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል።
ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል በተከናወነው የፊርማ ስነ-ስርዓት፣ የአየር መንገዱን የሽልማት መርሃ-ግብር (ShebaMiles) ከሪል እስቴት ግብይት ጋር የሚያስተሳስር ስምምነት ተደርጓል።
በዚህ ስምምነት መሰረት በአኮያ ፕሮፐርቲስ እየተገነቡ ያሉ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን የሚገዙ ደንበኞች፣ የስታር አሊያንስ (Star Alliance) አባል ከሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሼባ ማይልስ የጎልድ አባልነት ሽልማት በክብር ያገኛሉ። ይህም ደንበኞች በኢንቨስትመንታቸው ልክ የአየር መንገዱን ጥቅማጥቅሞች እንዲያገኙ ያስችላቸዋል።
ይህ ስምምነት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና የሪል እስቴት ዘርፍ መካከል ያለውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር መሆኑ ተመልክቷል።
በዚሁ መርሃ-ግብር ላይ አኮያ ፕሮፐርቲስ በተለያዩ ፊልሞችና የጥበብ ስራዎቿ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈችውን አርቲስት እፀህይወት አበበን የድርጅቱ የብራንድ አምባሳደር አድርጎ በይፋ አስተዋውቋል። አርቲስቷ የድርጅቱን ገፅታ በመገንባትና የምርት ስሞቹን ለህዝብ በማስተዋወቅ ረገድ ግንባር ቀደም ስራዎችን እንደምትሰራ ተገልጿል።
ከ230 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል የፈጠረው አኮያ ግሩፕ፣ በውስጡ የተለያዩ ታላላቅ ድርጅቶችን አቅፎ የያዘ ግዙፍ ተቋም ነው። ከእነዚህም መካከል፦
📍አኮያ ፕሮፐርቲስ፦ በሪል እስቴት ዘርፍ ዘመናዊ ቤቶችን የሚያቀርብ፣
📍አኮያ ኮፊ፦ በቡና ምርትና ኤክስፖርት ላይ የተሰማራ፣
📍አኮያ ሞተርስ፦ በተሽከርካሪ ግብይት ዘርፍ የሚንቀሳቀሱ ይገኙበታል።

11 months ago
Yango Ethiopia Collaborate with Ethiopian Airlines Group to Reward Passengers with ShebaMiles
Addis Ababa, Ethiopia – July 09, 2025: Yango Ethiopia, part of global tech company Yango Group, has announced a strategic partnership with Ethiopian Airlines Group, Africa’s largest airline, to introduce an innovative mileage-earning opportunity for Yango and ShebaMiles members. Through this collaboration, customers of Yango’s ride-hailing service in Addis Ababa will have the chance to earn miles and exclusive rewards, bringing them closer to their next flight within Ethiopian Airlines Group through everyday travel.
The partnership is designed to enhance customers’ convenience and accessibility by integrating urban mobility with airline loyalty benefits. In this initial phase, Yango Ethiopia – operated by G2G – will launch a special competition running from July 15 to 31. During this period, ShebaMiles members can participate by screen recording their Yango trip history and posting it on Instagram or TikTok, tagging Yango Ethiopia in the post.
Based on their performance during the competition window, the top three users will be rewarded as follows:
• 1st place: 12,000 ShebaMiles
• 2nd place: 6,000 ShebaMiles
• 3rd place: 4,000 ShebaMiles
Winners will also be featured on Yango Ethiopia’s official social media pages.
“Ethiopian Airlines Group has built a loyal customer base through its ShebaMiles program, and we are excited to offer a new way for travelers to maximize their benefits,” said Dr Yekenalem Abebe, Country Manager of Yango Ethiopia. “By bridging the gap between ground and air travel, we are not only making movement around Addis Ababa more convenient but also ensuring that our customers can get more value from the trip they take.”
By bridging ground and air travel, Yango Ethiopia aims to offer added value to its community of users while promoting customer loyalty in a fun and rewarding way. The partnership will be launched soon, and full participation guidelines will be shared on Yango Ethiopia’s official social media pages.
As Yango Ethiopia continues to expand its presence in the market, the company remains committed to improving urban mobility and offering more solutions that cater to the evolving needs of the community. This partnership marks a step in enhancing customer benefits while strengthening ties between the mobility and aviation sectors.