3 months ago
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የስልክ ጥሪ ማጭበርበሮች ደንበኞች እንዲጠነቀቁ አሳሰበ
#ethiopia | ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በቅርቡ በደንበኞቹ ላይ እየተሞከረ ስላለው አዲስ ዓይነት የማጭበርበር ስልት አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። አጭበርባሪዎቹ የተለያዩ የውጭ አገራት ስልክ ቁጥሮችን በመጠቀም ወደ ደንበኞች ስልክ በመደወልና ወዲያውኑ በማቋረጥ (Missed Call በማድረግ) ደንበኞች መልሰው እንዲደውሉ ለማድረግ ጥረት እያደረጉ መሆኑ ተገልጿል።
እንደ ተቋሙ ገለጻ፣ አጭበርባሪዎቹ በብዛት የሚጠቀሙባቸው የዓለም አቀፍ ስልክ ቁጥር መነሻዎች (Prefixes) የሚከተሉት ናቸው፦
+601
+993
+371
+370
+255
+375
+381
ለእነዚህ የማጭበርበሪያ ጥሪዎች መልሰው በሚደውሉበት ወቅት፦
ጥሪው የሚስተናገደው በዓለም አቀፍ ታሪፍ በመሆኑ ከመደበኛው የጥሪ ዋጋ በእጅጉ የላቀ ክፍያ ያስከፍላል።
ይህም ደንበኞችን ለአላስፈላጊ እና ከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ ይዳርጋል።
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ደንበኞቹ ለማያውቋቸው የዓለም አቀፍ ጥሪዎች መልሰው እንዳይደውሉና ራሳቸውን ከአጭበርባሪዎች እንዲጠብቁ ጥብቅ መልዕክቱን አስተላልፏል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu
#safaricomethiopia #scamalert #digitalsafety #ethiopia #technews #safaricom #ጥንቃቄ #ሳፋሪኮም #ኢትዮጵያ

5 months ago
የባልቻ አባ ነፍሶ ታሪካዊ ቴአትር ሊመረቅ ነው
#ethiopia | በሁለት ጦር አውድማዎች ላይ ጀብድ የሰራው ደጃዝማች ባልቻ ሳፎን ጀግንነት፣ ፍቅር፣ ሰብዓዊነትና መስዋዕትነትን የሚተርከው ባልቻ አባ ነፍሶ ታሪካዊ ቴአትር ለመድረክ ሊበቃ መሆኑ ተገልጿል።
በደራሲ ብርሃኑ ዘሪሁን ተደርሶ በዶክተር ተሻለ አሰፋ አዘጋጅነት ለመድረክ የተሰናዳው ባልቻ አባ ነፍሶ ታሪካዊ ቴአትር አንጋፋና ወጣት ተዋንያን ተሳትፈውበታል።
እንዲሁም ከአራት ወር በላይ በልምምድ መቆየቱም ታውቋል።
የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፍፁም ዘገዬ በበኩላቸው የባልቻ አባ ነፍሶ ታሪካዊ ቴአትር ዝግጅትንና ኪነጥበባዊ እና ማህበራዊ ፋይዳውን አብራርተዋል።
የባልቻ አባ ነፍሶ ታሪካዊ ቴአትር ከማዝናናት በላይ ሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከርና ትውልዱ ታሪኩን እንዲያውቅ የሚረዳ የጥበብ ስራ መሆኑን ገልፀዋል።
የአዲስ አበባ ቴአትር እና ባህል አዳራሽ በእድሳት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የጥበብ አገልግሎት ባልቻ አባ ነፍሶ በተሰኘው ታሪካዊ ቴአትር ዳግም ወደስራ መመለሱ ለብዙዎች ደስተን እንደፈጠረ ከታዳሚያኑ ለመረዳት ተችሏል።
አቶ ፍፁም የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ዋና አላማ ጥበብን ለማህበረሰቡ ማዳረስ እና ከወጣቱ ትውልድ ጋር ተቀራርቦ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎችን መስራትና ማህበራዊ ለውጥ ማምጣት መሆኑን ገልፀዋል።
የአዲስ አበባ ቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፍፁም ዘገዬ፣ የአዲስ አበባ ቴአትር እና ባህል አዳራሽ ዳይሬክተር አርቲስት ካሳዬ ገበየሁ በመግለጫው ተገኝተዋል።
የቴአትሩ አዘጋጅ ዶክተር ተሻለ አሰፋ፣ አንጋፋው ተዋናይ አብራር አብዶ እና ተዋናይት ቅድስት ሲሳይ ጋዜጣዊ መግለጫውን የሰጡ ሲሆን በጋዜጣዊ መግለጫው ጥሪ የተደረገላቸው የኪነጥበብ ባለሙያዎች፣ ወጣት ተፅኖ ፈጣሪ ቲክቶከሮች እና የሚዲያ ተቋማት ተገኝተዋል።
በሁለት ጦር አውድማዎች ላይ ጀብድ የሰራው ደጃዝማች ባልቻ ሳፎን ጀግንነት፣ ፍቅር፣ ሰብዓዊነትና መስዋዕትነትን የሚተርከው ባልቻ አባ ነፍሶ ታሪካዊ ቴአትር ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት እሁድ መጋቢት 20/07/2018 ዓ.ም ይመረቃል።
ጌጡ ተመስገን (Getu Temesgen)
#getutemesgen #spotlightcommunications #sabreawards #publicrelations #marketingsuccess #ethiopia #eastafrica #safaricomethiopia #awardwinner

ኦክሎክ ሞተርስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለገበያ አቀረበ
#ethiopia |በዘርፉ ከሃያ አመት በላይ የካበተ ልምድ ያለው ኦክሎክ ሞተርስ በተለያየ ዲዛይን የተገጣጠሙ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለደንበኞቹ አቅርቧል።
መንግስት ከኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ጋር በተያያዘ መመሪያ ማውጣቱን ተከትሎ ቀደም ብሎ ሲገጣጥማቸው የነበሩ የነዳጅ ተሽከርካሪዎች ነበሩ።
መንግስት መመሪያው ካወጣ በኋላ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን የመገጣጠም ስራ ጀምሮ ወደ ስራ መግባቱን ገልጿል።
ለጊዜው ከሰባት አይነት በላይ ለትራንስፖርትና ለግል አገልግሎት የሚውሉ በውብ ዲዛይን የተሰሩ ተሽከርካሪዎችን ገጣጥመን ለሽያጭ ዝግጁ አድርገናል፡፡
ድርጅቱ ተሽከርካሪዎችን ገጣጥሞ ማቅረብ ብቻ ሣይሆን የጥገና መስጫ ሥፍራን በዘመናዊ ማሽነሪዎችና በሰለጠኑ ባለሙያዎች ማደራጀቱን ገልጿል።
በዚህም የተቀላጠፈ አገልግሎት የመስጠት ኃላፊነት ወስዶ ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ አስታውቋል።
ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችም በተመሣሣይ መልኩ በብቁ ባለሙያዎችና በማሽነሪዎች የተደራጀ የጥገና ማዕከል አደራጅቷል።
ተቋሙ በምረቃ በዓላችን ላይ በመገኘት ተገጣጥመው ዝግጁ የሆኑ ተሸከርካሪዎች ለደንበኞቻቸው አቅርበዋል።
ኦከሎክ ሞተርስ ከሃያ ዓመት በፊት የተመሰረተ የንግድ ተቋም ሲሆን እስካሁን ባለው እንቅስቃሴ ሀገርንና ዜጎቻችንን በሚጠቅሙ የተለያዩ የንግድ ዘርፎች ላይ ተሰማርቶ ይገኛል።
በተለይ ከአሥር ዓመት በፊት ጀምሮ ከዘመናዊ የከተማ ትራንስፖርት አገልግሎት ጋር በተያያዘ በቱሪስት ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ተሰማርተው እየሰሩ ለሚገኙ ማህበራትና ግለሰቦች ተሽከርካሪዎችን እያቀረበ እንደሚገኝ አስታውቋል።

ኢትዮጵያዊ የሚዲያ ተቋም አለም አቀፍ ሽልማት አሸነፈ
#ethiopia |በደቡብ አፍሪካ ጆንሀንስበርግ በተካሄደው የ2026 SABRE ሽልማት
ስፖትላይት ኮሚኒኬሽን እና ማርኬቲንግ አሸናፊ ሆኗል።
ይህ ሽልማት ኢትዮጵያ በሀገራዊ የሽልማት ውድድር ላይ ስታሸንፍ የመጀመሪያው በመሆኑ፣ ለሀገሪቱ የፈጠራ እና የኮሚኒኬሽን ዘርፍ ታሪካዊ ምዕራፍ ነው::
ተቋሙ በዓለም አቀፍ ደረጃ ምርጥ የህዝብ ግንኙነት (PR) ስራዎችን ለመመዘን የሚሰጠውን እና የዓለማችን ትልቅ የሽልማት መርሃ-ግብር የሆነውን የ2026 SABRE ሽልማትን ነው ማሸነፍ የቻለው::
ስፖትላይት ኮሚኒኬሽን እና ማርኬቲንግ በ2026 SABRE ሽልማት በምስራቅ አፍሪካ ምርጥ ኤጀንሲ በመባል በይፋ አሸናፊ ሆኗል::
ይህ ታዋቂ ሽልማት መጋቢት 8 ቀን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ‘ዘ ኬንት ማልሮዝ አርክ’ በተካሄደ ደማቅ የሽልማት ስነ-ስርዓት ላይ ተበርክቷል::
ሽልማቱ ለስፖትላይት ኮሚኒኬሽን እና ማርኬቲንግ የተበረከተለት ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በሰራው አዲስና ፈጠራ የታከለበት የዘመቻ ስራ ነው::
በብራንዲንግ፣ በስም ዝና እና በተሳትፎ ዘርፍ የላቀ ውጤትን የሚመዝነው SABRE ሽልማት በዓለም አቀፍ ደረጃ በህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ትልቁ የሽልማት ውድድር ነው::
በዘንድሮው የአፍሪካ ደረጃ ውድድር ላይ ከ500 በላይ ስራዎች የቀረቡ ሲሆን፣ ስፖትላይት ኮሚኒኬሽን እና ማርኬቲንግ ስራው 120 ኤጀንሲዎች ካለፉበት ጠንካራ ስራዎች ዝርዝር ውስጥ ቀዳሚ በመሆን አሸንፏል::
ስፖትላይት ኮሚኒኬሽን እና ማርኬቲንግ የኢትዮጵያ የህዝብ ግንኙነት ኤጀንሲዎች በአህጉራዊ መድረኮች ላይ ተሳታፊ ብቻ ሳይሆኑ በስትራቴጂካዊ ልህቀትም መሪ መሆናቸውን ያስመሰከረ ነው::
ይህ ሽልማት ለስፖትላይት ለተለመደው የአገልግሎት አሰጣጥ ዘዴው መጥቶ፣ ከዓለም አቀፍ ኩባንያዎች፣ መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት እና ታላቅ ራዕይ ካላቸው አጋሮች ጋር በመሆን ተደራሽነታቸውን የሚያሰፉበት እና ዘላቂ ተጽዕኖ የሚፈጥሩበት ስልታዊ የእድገት መድረክ መሆኑን ያረጋገጠ ነው ተብሏል::
አስቸጋሪ በሆነው የውድድር ገበያ ውስጥ፣ ስፖትላይት ኮሚኒኬሽን እና ማርኬቲንግ ተቋማት ዓላማቸውን ያሳኩ ዘንድ የሚያስፈልጋቸውን ሙያዊ ድጋፍ እና መሠረት ልማት እንደሚያቀርብ ተገልጿል::
ይህ ሽልማት በሀገሪቱ እያደገ ላለው የሚዲያ እና የማርኬቲንግ ዘርፍ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያጎናጸፈ ነው::
ስፖትላይት የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች ከሀገር አልፎ ተጽዕኖ መፍጠር የሚችሉ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ስራዎችን መስራት እንደሚቻል በተግባር ማሳየቱን ነው የተገለፀው።
ጌጡ ተመስገን (Getu Temesgen

Sponsored by
Surafel
6 months ago
🏃♀️ የሴቶች ቀን በሩጫ ይከበራል!
የ2018 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ምዝገባ ነገ ይጀምራል 🏃♀️
#ethiopia | የኢትዮጵያ ሴቶችን ስኬትና ጥንካሬ የምናከብርበት፣ 23ኛው ዓመታዊ የ"ቅድሚያ ለሴቶች" 5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ምዝገባ ነገ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. በይፋ ይጀምራል።
📅 የውድድሩ ቀን፦ እሁድ መጋቢት 13 ቀን 2018 ዓ.ም.
📍 መነሻና መድረሻ፦ ቦሌ አትላስ ሆቴል አቅራቢያ
💰 የመመዝገቢያ ዋጋ፦ 590 ብር
🎁 ልዩ የቅናሽ እድሎች፦
📱 በኤም-ፔሳ (M-Pesa) ለሚመዘገቡ፦ 15% ቅናሽ
💳 በዳሽን ባንክ ሱፐር አፕ ለሚመዘገቡ፦ 10% ቅናሽ
🌟 የዘንድሮው ልዩ ገጽታዎች፦
የውድድሩ አምባሳደር አትሌት መሰረት ደፋር በመክፈቻው ላይ ተገኝታለች።
የዘንድሮው መልዕክት፦ "በመላ ኑሪ - በኮንፊደንስ ሩጪ" (በዲ.ኬ.ቲ ኢትዮጵያ የቀረበ)።
ምዝገባው በኤም-ፔሳ፣ በዳሽን ሱፐር አፕ እና በአራት የሳፋሪኮም ሱቆች ይከናወናል።
የታላቁ ሩጫ ዋና ስራ አስኪያጅ ዳግማዊት አማረ እንደገለጹት፣ ውድድሩ የሴቶችን ተሳትፎ ከማሳደግ ባለፈ የጤና ግንዛቤን ከማህበረሰብ ተሳትፎ ጋር ለማስተሳሰር ትልቅ ፋይዳ አለው።
እናንት የሀገሬ ሴቶች፤ ጥንካሬያችሁን ለማሳየትና ለጤናችሁ ለመሮጥ ዝግጁ ናችሁ? ነገ ምዝገባ እንዳያመልጣችሁ!
#womenrunethiopia #safaricomethiopia #mpesa #dashanbank #ቅድሚያለሴቶች #greatethiopianrun #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

በቴሌኮም አገልግሎቶች ላይ የ5 በመቶ "የአደጋ ሥጋት ፈንድ" ክፍያ ተግባራዊ መደረግ ጀመረ! 🇪🇹
#ethiopia | ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አዲሱን ደንብ ተግባራዊ ማድረግ ጀምረዋል
የኢትዮጵያ መንግሥት የአገሪቱን የአደጋ መከላከል አቅም በራስ አቅም ለመገንባት ባወጣው አዲስ ደንብ መሠረት፣ በቴሌኮም የድምፅና የዳታ አየር ሰዓት ሽያጭ ላይ የ5 በመቶ ክፍያ እንዲሰበሰብ መወሰኑ ይታወሳል። ይህ ውሳኔ ከየካቲት ወር 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሁለቱም ኦፕሬተሮች በኩል ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል።
ቁልፍ ነጥቦች፡-
ተፈፃሚነት፦ በድምፅ (Voice) እና በዳታ (Data) አየር ሰዓት ግዢ ላይ 5 በመቶ ተቀናሽ ተደርጎ ለአገራዊ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ጽሕፈት ቤት ገቢ ይደረጋል።
ሕጋዊ መሠረት፦
በአዋጅ ቁጥር 1386/2017 እና በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 576/2018 መሠረት።
ዓላማው፦
በተፈጥሮና ድንገተኛ አደጋዎች ወቅት በውጭ ዕርዳታ ላይ ያለንን ጥገኝነት በመቀነስ፣ አገር በቀል የአደጋ መከላከያ አቅምን መገንባት።
ይህ ክፍያ በቴሌኮም ዘርፍ ብቻ ሳይሆን ከባንኮች፣ ኢንሹራንስ፣ ነዳጅ፣ አየር መንገድ እና ሌሎች 17 የገቢ ምንጮች ላይ የሚሰበሰብ አገራዊ መርሃ ግብር አካል ነው።
የአየር ሰዓት ሲሞሉ ወይም የዳታ ጥቅል ሲገዙ የሚታይባችሁን የዋጋ ለውጥ በዚህ አውድ ተረዱት።
#ethiopia #telecom #ethiotelecom #safaricomethiopia #economicnews #disasterfund #etbusinessview #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments