4 months ago
🏃♀️ የሴቶች ቀን በሩጫ ይከበራል!
የ2018 ሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5ኪ.ሜ. ምዝገባ ነገ ይጀምራል 🏃♀️
#ethiopia | የኢትዮጵያ ሴቶችን ስኬትና ጥንካሬ የምናከብርበት፣ 23ኛው ዓመታዊ የ"ቅድሚያ ለሴቶች" 5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ምዝገባ ነገ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. በይፋ ይጀምራል።
📅 የውድድሩ ቀን፦ እሁድ መጋቢት 13 ቀን 2018 ዓ.ም.
📍 መነሻና መድረሻ፦ ቦሌ አትላስ ሆቴል አቅራቢያ
💰 የመመዝገቢያ ዋጋ፦ 590 ብር
🎁 ልዩ የቅናሽ እድሎች፦
📱 በኤም-ፔሳ (M-Pesa) ለሚመዘገቡ፦ 15% ቅናሽ
💳 በዳሽን ባንክ ሱፐር አፕ ለሚመዘገቡ፦ 10% ቅናሽ
🌟 የዘንድሮው ልዩ ገጽታዎች፦
የውድድሩ አምባሳደር አትሌት መሰረት ደፋር በመክፈቻው ላይ ተገኝታለች።
የዘንድሮው መልዕክት፦ "በመላ ኑሪ - በኮንፊደንስ ሩጪ" (በዲ.ኬ.ቲ ኢትዮጵያ የቀረበ)።
ምዝገባው በኤም-ፔሳ፣ በዳሽን ሱፐር አፕ እና በአራት የሳፋሪኮም ሱቆች ይከናወናል።
የታላቁ ሩጫ ዋና ስራ አስኪያጅ ዳግማዊት አማረ እንደገለጹት፣ ውድድሩ የሴቶችን ተሳትፎ ከማሳደግ ባለፈ የጤና ግንዛቤን ከማህበረሰብ ተሳትፎ ጋር ለማስተሳሰር ትልቅ ፋይዳ አለው።
እናንት የሀገሬ ሴቶች፤ ጥንካሬያችሁን ለማሳየትና ለጤናችሁ ለመሮጥ ዝግጁ ናችሁ? ነገ ምዝገባ እንዳያመልጣችሁ!
#womenrunethiopia #safaricomethiopia #mpesa #dashanbank #ቅድሚያለሴቶች #greatethiopianrun #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments