3 months ago
ዐድዋ፡- የአፍሪካና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ብሩሕ ፋና!!
#ethiopia | ደቡብ አፍሪካዊው የፀረ-አፓርታይድ ታጋይ፣ የነጻነት አርበኛና የዓለም ሰላም ኖቤል ተሸላሚው፣ ኔልሰን ሮሂላላ ማንዴላ- የዐድዋ ድልን ፋይዳና ትሩፋት በተመለከተ፣ በአንድ ወቅት አፍሪካውያን መሪዎች በተገኙበት አንድ ትልቅ የስብሰባ መድረክ ላይ እንዲህ ብለው ነበር፤
"The Adowa Victory provided practical expression to Ethiopianism: self-worth, dignity, unity, confidence, self-reliance, race pride, spirituality, and freedom from colonialism."
ዐድዋ- በሺህ ዘመናት ታሪኳና ቅርስዋ፣ ገናና ሥልጣኔዋና አኩሪ ባህሏ ለምትታወቀው፣ በነጻነቷና በሉዓላዊነቷ ጸንታ የኖረችውን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ዳግመኛ በዓለም መድረክ ከፍ ያደረገ ነው።
ዐድዋ የአፍሪካውያን፣ የአፍሪካ አሜሪካውያንና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት አለኝታ፣ የወኔና ስንቅ የሆነ፤ ሰው የመሆን ከፈጣሪ ዘንድ የተቸረ መለኮታዊ ፍቅርንና ክብርን ያላቀ ነው፡፡
በርግጥም ኔልሰን ማንዴላ በንግግራቸው ለመጥቀስ እንደሞከሩት ዐድዋ- ለኢትዮጵያዊነት ዝርግፍ ጌጥ፣ የተደነቀ ውበት፣ ሰው የመሆን ክብርንና የመንፈስ ልእልናን ያጎናጸፈ፣ ከዘረኝነት እኩይ እሳቤን የናደ፤ የቅኝ ግዛት ቀምበር እንዲሰበር ያደረገ አንፀባራቂ ድል ነው፡፡
ታሪክ እንደሚነግረን ጥቁር ሕዝቦች ለአፍሪካዊ ማንነታቸው፣ ታሪካቸው፣ ቅርሳቸው፣ ነጻነታቸውና ሉዓላዊነታቸው መከበርና ዕውን መኾን የአኅጉሪቷ እልፍ ልጆቿ ደም እንደ ጅረት ፈሷል፣ አጥንታቸውም ተከስክሷል፡፡
አፍሪካውያንና መላው ጥቁር ሕዝብ በሰስትና በናፍቆት የሚያስቡትና የሚያዩት አረንጓዴው፣ ቢጫውና ቀዩ ሰንደቀ ዓላማችን፣ በጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን ክቡር ደም መሥዋዕትነትና አጥንታቸው መከስከስ ያሸበረቀና ያንጸባረቀ ነው፡፡
ተወዳጇ ከያኒ እጅጋየሁ ሽባባው/ጂጂ ‹‹ዓድዋ›› በሚለው ተወዳጅ ዜማዋ ዜማዋ እንዲህ ብላ እንዳጎራጎረችው፤
"… የተሰጠኝ ሕይወት ዛሬ በነጻነት፣
ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት፡፡
ስንት ወገን ወደቀ፣ በነጻነት ምድር፣
ትናገር ዓድዋ፣ ትናገር አገሬ፣
እንዴት እንደቆምኩኝ በፊታችሁ ዛሬ …፤"
ይህ ዛሬ በነጻነት የቆምንባት ምድር በብዙዎች፣ በእልፎች ክቡር ደም መሥዋዕትነት የጸና መኾኑን ለአፍታ እንኳን ልንዘነጋው አይገባም፡፡ በእነዛ ጥቁር መኾን እንደ ወንጀልና ክህደት በተቆጠረበት አስከፊ ዘመን፤ ለጥቁር ሕዝቦች ከእንሰሳ ያነሰ ክብር እንኳን በተነፈገበት የአፍሪካችን የጨለማና እንደ መርግ የከበደ የመከራ ዘመኗ- አፍሪካውያን የሰው ልጅ ሕሊና ሊሸከመው የማይችል ውርደትና መከራን አሳልፈዋል፡፡
ለዘመናት በእንዲህ ዓይነት ውርደትና መከራ ጀርባዋ ለጎበጠው አፍሪካና ለመላው ጥቁር ሕዝብ- እማማ ኢትዮጵያ አፍሪካውያንና ጥቁር ሕዝቦች ሁሉ በናፍቆትና በሰቀቀን የሚያስቧት፣ በዘላለም ቃል ኪዳን በልባቸው ጽላት የተጻፈች፣ የታተመች ከሩቅ አሻግረው የሚያይዋት አፍሪካዊት የነጻነት ቀንዲል፣ የነጻነታቸውና የሉዓላዊነታቸው የተስፋቸው፣ ምድር ነበረች፡፡
አገራችን ኢትዮጵያን በብዙዎች አፍሪካውያንና በመላው የጥቁር ሕዝብ ዘንድ የነጻነታቸው ተስፋና ብርሃን ተምሳሌት ሆና ከፍ ብላ እንደትታይ ያደረጓት በርካታ ታሪካዊ ሐቆች አሉ፡፡
ኢትዮጵያችን በሺሕ ዘመናት የሚለካው ታሪኳ፣ ጥንታዊና ገናና የኾነ ሥልጣኔዋ፣ ነጻነታቸውን አፍቃሪ ለኾኑ የዓለም ሕዝቦች ተምሳሌት የኾነው የልጆቿ የአይበገሬነት ጽኑ የነጻነት መንፈስ የሚጠቀስ ነው፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ የሚነሣው አንጸባራቂው የዓድዋው ድል በግንባር ቀደምትነትና በዋነኝነት የሚጠቀስ ነው፡፡
ይህ መላው አፍሪካ በባርነት ቀንበር ስር ወድቆ በሚማቅቅበት ዘመን፣ ከምሥራቅ አፍሪካዊቷ፣ ጥንታዊት አገር የተሰማው የድል ብስራት፣ ለአውሮፓውያን ቅኝ ገዢዎች ሊሰሙትና ሊቀበሉት የተናነቃቸው ታላቅ መርዶ ነበር፡፡
በ1888 ዓ.ም. ከሮማ ገሥግሦ፣ ቀይ ባሕርን አቋርጦ ኢትዮጵያን ቅኝ ለመግዛት የመጣው ኃይል በጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን ብርቱ ክንድ ተመቶ በታላቅ እፍረት ወደመጣበት ተመለሰ፡፡ ያ አንፀባራቂ የዓድዋ ድልም በጥቁር ሕዝቦች ታሪክ ውስጥ አዲስ የታሪክ ምዕራፍን ከፈተ፡፡
የዚህ ድል ዜማም በዓለም ዙሪያ ሁሉ ከፍ ብሎ ተሰማ፡፡ በአውሮፓ የሚታተሙ ጋዜጦችም ድሉን አስመልክተው በፊት ገጾቻቸው ዘገቡ፡፡ ቪቫ ምኒልክ! ቪቫ ጣይቱ! የሚሉ የድል ብስራቶችና ዜናዎች በመላው ዓለም ናኙ፡፡
በአፍሪካ፣ በላቲን አሜሪካ፣ በካረቢያንና በጃሜይካ በዓድዋው የድል ስሜትና፣ በኢትዮጵያዊነት የነጻነት ተጋድሎ ሰሜት የተረገዙ ንቅናቄዎችም ብቅ ብቅ ማለት ጀመሩ፡፡ ዓድዋ የአፍሪካውያንና የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ቀንዲል ኾኖ ደምቆ፣ ፈክቶ አበራ፡፡ በባርነትና በቅኝ ግዛት ስር ኾነው የሚማቅቁ አፍሪካውያንና ጥቁር ሕዝቦችም ከዓድዋው ድል በኋላ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ማሰማት ጀመሩ፡፡
ሁጊንስና ጃክሰን የተባሉ አውሮፓውያን ምሁራን፤ An Introduction to African Civilizations with Main Currents in Ethiopian History, በሚል ርእስ ባስነበቡት መጽሐፋቸው እንደገለጹትም፤
"ዐፄ ምኒልክና የኢትዮጵያ ሰራዊት በኢጣሊያ ቅኝ ገዢ ኃይሎች ላይ የተጎነጸፉት ድል፣ ጥንታውያኑን ኢትዮጵያውያንን ዘመናት ያስቆጠረ ነጻነታቸውንና ሉዓላዊነታቸውን ዳግም በተግባር ያረጋገጠ ድል ነው፤" በማለት ምስክርነታቸውን ሲሰጡ፤
እንግሊዛዊው ጸሐፊ ጆርጅ በርኬሌይ ደግሞ፤ "የዓድዋ ድል ቅኝ ገዢ ተስፋፊ የኾኑ አውሮፓውያን ቆም ብለው እንዲያሰቡ ያደረጋቸው አንጸባራቂ ድል ነው፡፡" በማለት ነበር የገለጸው፡፡
ዐድዋ በቅኝ ግዛት ስር ወድቀው ሲማቅቁ ለነበሩ ለአፍሪካውያንና ለመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ተስፋ ጮራን የፈነጠቀ፣ ለነጻነት ታጋዮች ትልቅ ወኔንና መነቃቃት የፈጠረ ድል ነው፡፡
ዐድዋ ለአፍሪካውያንና ለጥቁር ሕዝቦች ብቻ ሣይሆን ለሰው ልጆች ሁሉ- ሰው የመሆን ከፈጣሪ ዘንድ የተቸረን መለኮታዊ ፍቅርና ክብርን ከፍ ከፍ ያደረገ የድል፣ የነጻት ታላቅ ዓርማ ነው፡፡ ይህ የነጻት ድል በአፍሪካና በመላው ዓለም ሲሰማ፣ ዳግመኛ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በዓለም መድረክ አብቦ፣ ፈክቶና ደምቆ፣ ከፍ ከፍ ብሎ ታየ፡፡
ለመውጫ ያህል፤
የኬንያው የነፃነት ታጋይና ዐርበኛ ጆሞ ኬንያታ ለትምህርት እንግሊዝ አገር በነበሩበት ወቅት የዐድዋን ታላቅ የነጻነት መንፈስ በልባቸው የናኘውን ገጠመኝ እናስታውስ።
ነገሩ እንዲህ ነው። ጆሞ ኬንያታ በዩኒቨርስቲያቸው ቤተ-መጻሕፍት መደርደሪያ ላይ የኢትዮጵያን ታሪክ በሚተርከው መጽሐፍ ውስጥ ያገኙትን የዳግማዊ ዐጤ ምኒልክን ፎቶ ወደ ደረታቸው አስጠግተው በማቀፍ፣ ዓይኖቻቸው በደስታና በሲቃ እንባ ተሞልቶ እንዲህ አሉ፤
"ኦ! ምኒልክ የአፍሪካና ጥቁር ሕዝቦች ኩራት፣ ኦ! ኢትዮጵያ የአፍሪካ ድል ብስራት፣ የነጻነታችን ተስፋ መሬት፣ የልባችን ኩራት… የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ምልክት ታላቁ ንጉሥ ምኒልክ ሁሌም አከብርዎታለሁ!!"
ሰላም!!
ፍቅር እና ክብር የነጻነትን ክቡድ እና ክቡር መንፈስ ከዐድዋ ተራሮች እስከ አፍሪካና ዓለም ጫፍ ድረስ በክብር ለናኙት የዐድዋ ጀግኖች እናቶቻችንና አባቶቻችን ሁሉ!!
ፍቅር እና ክብር የነጻነትን ሕያውና ክቡድ መንፈስ በደማችን ላሰረፁብን፣ ኢትዮጵውያን ጀግኖች አባቶቻችንና እናቶቻችን ሁሉ!!
© Terefe Worku

4 months ago
🏃♀️ የኦሎምፒክ ጀግናችን ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ በባህሬን አቬኒውስ ሞል ደመቀች! 🇧🇭🇪🇹
#ethiopia | "ከአፈ-ታሪኳ ሯጭ ጋር የመሮጥ ልዩ ዕድል በባህሬን!"
ባለፈው አርብ በባህሬን በሚገኘው "አቬኒውስ ሞል" (Avenues Mall) ልዩ ድባብ ተፈጥሮ ነበር። የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት እና የረጅም ርቀት ንግሥት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ፤ በስፍራው የተገኙ ሯጮችን በመምራት ደማቅ የሩጫ መርሃ-ግብር አካሂዳለች።
ይህ መርሃ-ግብር በባህሬን ኦሎምፒክ ኮሚቴ፣ በእናት ኢቨንትስ (Enat Events) እና በባህሬን ሮድ ረነርስ ትብብር የተዘጋጀ ሲሆን፤ ዓላማው ጽናትን፣ ዲሲፕሊን እና የማህበረሰብ ፍቅርን ማጠናከር ነው።
ዝግጅቱ የባህሬን ሯጮችን ከኢትዮጵያ የሩጫ ባህል ጋር ለማስተሳሰር በማሰብ፤ ለአሸናፊዎች ወደ አዲስ አበባ የሚደረግ ጉዞ ሽልማት ቀርቦበታል።
ጀግናችን ደራርቱ ቱሉ በሄደችበት ሁሉ የኢትዮጵያን ስም ከፍ ማድረጓን ቀጥላለች! ክብር ይገባታል! 👏
ምንጭ፡ #news of Bahrain
#derartutulu #bahrain #ethiopia #athletics #enatevents #pride #avenuesmall #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

የ"ጠብታ አምቡላንስ" መስራች በዳቮስ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸነፉ! 🏆🚑
"ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ተሸላሚ - አቶ ክብረት አበበ"
#ethiopia | በስዊዘርላንድ ዳቮስ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም (World Economic Forum) ላይ፤ የጠብታ አምቡላንስ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ክብረት አበበ፤ የ2026 የ"ሽዋብ ፋውንዴሽን" (Schwab Foundation) ዓለም አቀፍ ተሸላሚ በመሆን የኢትዮጵያን ስም አስጠሩ።
ለምን ተሸለሙ?
አቶ ክብረት ይህንን ክብር ያገኙት ማህበራዊ ችግሮችን በሥራ ፈጠራ ሀሳቦች በመፍታት (Social Innovation) ላሳዩት ውጤታማነት ሲሆን፤ በዚህ ዓመት ከተመረጡት 21 ዓለም አቀፍ መሪዎች መካከል ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ለመሆን በቅተዋል።
ልዩ አጋጣሚ:
የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈርያት ካሚል አቶ ክብረትን ባደነቁበት ንግግራቸው፤ "ይህ ሽልማት በተሰጠበት ዕለት የሚኒስትሮች ምክር ቤት 'የሥራ ፈጠራ ህግን' ማፅደቁ ልዩ አጋጣሚ ነው" ብለዋል።
ይህ ድል የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪዎች ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ መሆን እንደሚችሉ ህያው ማሳያ ነው!
እንኳን ደስ አለዎት! 👏👏
#ethiopia #davos2026 #worldeconomicforum #kibretabebe #tebitaambulance #socialinnovation #schwabfoundation #pride

6 months ago
መላ ኢትዮጵያውያን እንደምን ሰነበታችሁ
ይህንን ፅሁፍ ለመፃፍ የተገደድኩት ጉዳዩን ችላ ትሉታላችሁ በሚል ሳይሆን የጉዳዩን ታላቅነትና ትኩረት ፈላጊነት ምክንያት በማድረግ ለማስታወስ ያህል ነው፣
የሁላችንም ኩራትና የክብራችን ማሳያ የሆነችው ሜላት ኪሮስ ለአሜሪካ ኮንግረስ አባልነት የምታደርገው የምርጫ ውድድር የድምፅ መስጫ ጊዜ እየተቃረበ በመሆኑ አሁን ከመቼውም ግዜ በበለጠ ለጀግናችን ሜላት ማሸነፍ ርብርብ የምናደርግበት ወቅት ነው፣ በመሆኑም በተለይ ዴንቨር ውስጥ በሜላት የምርጫ ጣቢያ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በነቂስ በመውጣት ድምፃችንን ለሜላት ለመስጠት በሙሉ ልብ እንዘጋጅ፣ ልብ በሉ የአንድ ሰውም ድምፅ ትልቅ ዋጋ አለው ፣ ሜላትን መርጠን ኢትዮጵያችንን በትልቁ የአሜሪካ ኮንግረስ ውስጥ እናስገባት
በዴንቨርና አካባቢዋ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ሜላት በምትወዳደርበት የምርጫ ጣቢያ ለሚገኙ የምታውቋቸው ሰዎች በሙሉ በነቂስ ወጥተው ሜላትን እንዲመርጡ በመቀስቀስና በማሳመን የድርሻችሁን እንድትወጡ አደራ እላለሁ።
* ማሳሰቢያ. የሜላት የምርጫ ጣቢያ የት እንደሆነ ብዙ ኢትዮጵያውያን እየጠየቁ ስለሆነ በትክክል የምታውቁ ሰዎች እባካችሁን እዚህ ገፅ ላይ ብትገልፁት
ሜላት ታሸንፋለች!!!
ሜላትን ኮንግረስ አዳራሽ ውስጥ እናያታለን!!!
አመሰግናለሁ
ጋዜጠኛ ሰሎሞን አስመላሽ
How blessed are you Ethiopians!!
I am compelled to write this article not because you will ignore the issue, but because of the greatness and need of attention of the issue.
Melat Kiros, who is the pride and honor of all of us, is a member of the US Congress. As the voting time is approaching, now is the time to fight for our hero Melat to win more than ever. Therefore, especially all Ethiopians who are at the Melat polling station in Denver, let's prepare wholeheartedly to vote for Melat.
Let's put our Ethiopia in the big American Congress
To all Ethiopians in the Denver and surrounding areas who you know who are at the polling station where Melat is running, I urge you to do your part by arousing and persuading them to come out and vote for Melat.
* Note: Many Ethiopians are asking where the polling station of Melat is, so if you know exactly where it is, please explain it on this page.
Melat will win!!!
We will see Melat in the congress hall!!!
Thank you
Journalist Salomon Asmelash

8 months ago
Arts TV proudly brings you the grand celebration honoring African excellence and Ethiopian pride.
Watch the full ceremony; exclusively on Arts TV tomorrow!
dashenbankofficial @ethiotelecom arifpayet

9 months ago
እኔ አዜብ አታሮ አደሬ ነኝ፣ የኢትዮጵያ ኤርትራ ልዩ ፍላጎት ማህበረሰብ—EESNC መስራች። በዚህ ዓመት፣ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ማህበረሰቦቻችን ውስጥ ያሉ በአውቲዝም እና በእድገት ችግር ለተጠቁ ልጆች፣ ወጣቶች እና አዋቂዎች ድጋፍ ለመስጠት ከ Grand African Run ጋር በመተባበር እንሰራለን።
የሚያስደስተው ነገር ይሄ ነው.፡ በእኛ ሥም ቢመዘገቡም ክፍያዎ 25%ቱ በቀጥታ ለእኛ ለEESNC ይሄዳል ለአሳዳጊዎች ስልጠና፣ ለወጣቶች እና አዋቂዎች ፕሮግራሞች፣ እና ለቤተሰቦች ጥብቅና advocacy ለመስራት።
የበለጠ ማድረግ ይፈልጋሉ? በQgiv ላይ የራስዎን Peer-to-Peer ገንዘብ ማሰባሰቢያ ገፅ ይፍጠሩ—ያካፍሉት፣ እና የበለጠ ቤተሰቦችን በፍጥነት ላድርሳቸው endichel እርዱን!
መሮጥ የመዝናኛ ቅርሳችን አካል ነው። ለEESNC ሲሮጡ፣ የመጨረሻ መስመር ላይ ብቻ አይደለም —ዋናው ግንዛቤን ወደዚህ ሕብረተሰብ ማምጣት ነው እና ምንም ቤተሰብ ብቻዋን እንደማትራመድ እያሳዩ ነው።
ስለሆነም በኩራት፣ በዓላማ፣ እና ህይወትን ለሚቀይር ጉዳይ እንሮጣለን ማለት ነው! የምትረዱት QR ኮዱን በመንካት ፣ መመዝገብ፣ ወይም መለገስ—እና አብረን ታሪክ እንፍጠር።
I am Azeb Ataro Adere, founder of the Ethiopian Eritrean Special Needs Community (EESNC) .We are proud to partner with Grand African Run.to support children, youth, and adults with autism and developmental disabilities. In our Ethiopian Eritrean community here in DMV, The exciting part is, if you want to register 25% of your fee goes directly to EESNC to fund caregivers training, youth, and adults programs and Advocacy for Families. Do you want to do even more, create your own peer to peer page on QGIV. and Share it and help us reach more families faster. Running is part of our heritage. When you run for EESNC, you are not just crossing a finish line. You are breaking stigma, raising awareness, and you are showing that no family walks alone. On October 11th, we will run with pride., with purpose and for a cause that changes lives. Use the QR code, sign up or donate and lets make history together.
10 months ago
ሜላት ኪሮስ
🇺🇸 ለአሜሪካ የኮንግረስ አባልነት እየተወዳደረች ትገኛለች
#ethiopia | በመላ ሰሜን አሜሪካና በሌሎችም የዓለማችን አገራት የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ የከበረ ጥልቅ ሰላምታዬን አቀርባለሁ።
እንደምታውቁት ከሁለት ኢትዮጵያውያን የተወለደችው ሀበሻዊቷ ግን በዜግነት አሜሪካዊት የሆነችው ሜላት ኪሮስ ለአሜሪካ የኮንግረስ አባልነት እየተወዳደረች ትገኛለች።
በታሪክ እስከዛሬ እንዳየነው ( ያውም በእሷ ዕድሜ) ለአሜሪካ ኮንግረስ ለመመረጥ የሞከረ ኢትዮጵያዊ የለም ።
ሜላት ይህንን ያልተሞከረ ነገር አሸንፋለሁ ብላ በፅናት መጀመሯ ከልብ የምታኮራ ጀግና የኢትዮጵያውያን ልጅ መሆኗን በተግባር አስመስክራለች።
በዚህ የዓለማችን ትልቅ የፖለቲካ መድረክ ውስጥ ተሳታፊ ለመሆን ግዳጇን ተወጥታለች።
አሁን ቀሪው ስራ የኛ በዓለም ዙሪያ የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን ይሆናል ማለት ነው።
የሜላት በዚህ የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ በሆነው ኮንግረስ ውስጥ መግባት እንደ አገር ለኢትዮጵያ እንደ ዜጋ ለኢትዮጵያውያን ከሚሰጠው ቀላል ያልሆነ ጥቅም ባሻገር ወደር የሌለው ኩራትና ክብር ያጎናፅፈናል።
በመሆኑም የሜላት ማሸነፍ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አሽናፊነት መሆኑ በፍፁም አያጠራጥርም።
ሜላት ውድድሩን አሸንፋ ለውጤት እንድትበቃ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ድጋፍና አስተዋፅኦ ወሳኝ ነው።
በውድድሩ አሸንፎ ለመውጣት ወሳኝ ከሆኑ ነገሮች አንዱ የፋይናንስ አቅም በመሆኑ በዚህ ጉዳይ ላይ ኢትዮጵያውያን ሁሉ አንድ ሆነን በአንድ ልብ ተነስተን እንደየአቅማችን በማዋጣት በሜላት አማካኝነት ኢትዮጵያ አገራችንን በዓለም መድረክ እናስጠራት።
በመላ ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ፣ የማህበራዊ ሚዲያ ተሳታፊዎች እና ተፅእኖ ፈጣሪዎች ሙሉ ትኩረታችሁን የሜላት ምርጫ ላይ በማድረግ እጅ ለእጅ ተያይዘን ኢትዮጵያን ወደ አሜሪካ ኮንግረስ እናስገባት።
በሜላት የኮንግረስ ወንበር አገራችን እንደ ኮከብ ደምቃ፣ እንደ ፀሐይ ፈክታ ለማየት በሙሉ ልብ እነሳ።
ሜላት ጀግናችን ናት!!!
ሜላት ኩራታችን ናት!!!
ሜላት የአገራችን ክብር ናት!!!
ሜላት ታሸንፋለች !!!
አመሰግናለሁ.
ጋዜጠኛ ሰሎሞን አስመላሽ
All Ethiopians living in North America and other countries of the world, I send my respected deep greetings. As you know Melat Kiros, the habesha born from two Ethiopians but American by citizenship is running for the American Congress.
As we have seen in history, there is no Ethiopian who has tried to be elected for the American congress.
Melat has proved that she is a brave Ethiopian who is proud of her. She has fulfilled her duty to participate in this world's biggest political stage.
Now the remaining work will be for us Ethiopians around the world. Melat's entry into this world's most influential congress gives us immense pride and respect beyond the easy benefits it gives to Ethiopians as a country and citizen.
There is no doubt that Melat's victory is a victory for all Ethiopians. The support and contribution of all Ethiopians is crucial for Melat to win the competition and reach the results.
One of the important things to win the competition is financial capacity. Let us all Ethiopians unite in this matter and contribute to the best of our ability and make Ethiopia famous on the international stage through Melat.
Ethiopian journalists, social media participants and influencers all over the world, let's put your full attention on Melat's election and join hands to get Ethiopia into the American Congress.
Wake up with all your heart to see our country shining like a star, shining like a sun in Melat Congress chair. Melat is our hero!!!. Melat is our pride!!!.
Melat is the pride of our country!!!
Melat is going to win !!!.
Thank you.
Journalist Solomon Asmelash
https://youtu.be/9KTxOijum...
https://www.denvervoice.or...
https://youtu.be/ZiNPW33zj...
https://www.facebook.com/s...

ለሀገራችንም ሆነ ለአህጉራችን ኩራት የሆነ ፈር ቀዳጅ የህጻናት የልብ ቀዶ ጥገና በሀገር ልጆች (A successful Extended Morrow’s Procedure for a 2yr old boy)
#ethiopia | በትናንትናው እለት 7ሰአታት በፈጀብን እና በ2አመት ህጻን ላይ ያደረግነው Morrow’s Extended Septal Myectomy በታላቅ ስኬት እና ድል ተጠናቀቀ።
ይህ በዘር የሚከሰት የልብ ጡንቻ እብጠት Hypertrophic Cardiomyopathy (HOCM) የግራ ልብ (Left Ventricle) መውጫን በመዝጋት እና በከፍተኛ ሁኔታ የግራ የልብ በር ወደሗላ እንዲመልስ (Severe Mitral Regurgitation) በማድረግ የህፃኑን ህይወት ለመቀማት ተቃርቦ የነበር የልብ በሽታ ነበር።
እልህ አስጨራሽ በነበረው የ7ሰአት ቆይታ ፣ ሁለት ጊዜ ወደ ማሽን በመመለስ እና ልብን በማቆም ውጤት ለማግኘት ከፍተኛ ትንቅንቅ በመጨረሻ የማይታመን ውጤት ማግኘት ችለናል።
ህፃን ሚኪያስ በአመርቂ ሁኔታ እያገገመ ይገኛል
🇪🇹 A Source of Pride for Our Country and Our People:
A Successful Extended Morrow’s Procedure for a 2-Year-Old Boy Performed by Ethiopian Cardiac Surgical Specialist team
Yesterday, we successfully completed a 7-hour Extended Morrow’s Septal Myectomy on a 2-year-old child, marking a major victory in pediatric cardiac surgery for our country.
This child was suffering from a familial genetic condition called Hypertrophic Cardiomyopathy (HOCM), which had caused severe obstruction of the left ventricular outflow tract (LVOT). The condition also led to severe mitral regurgitation, severely compromising the child’s life and heart function.
The operation was complex and intense, requiring two rounds on cardiopulmonary bypass, and involved critical decision-making and adjustments during the procedure. Ultimately, we achieved a remarkable and life-saving result.
Baby Mikiyas is currently recovering in a stable condition under intensive care
#fekedeagwar #wspchs

Sponsored by
Surafel
10 months ago
ለሀገራችንም ሆነ ለአህጉራችን ኩራት የሆነ ፈር ቀዳጅ የህጻናት የልብ ቀዶ ጥገና በሀገር ልጆች (A successful Extended Morrow’s Procedure for a 2yr old boy)
በትናንትናው እለት 7ሰአታት በፈጀብን እና በ2አመት ህጻን ላይ ያደረግነው Morrow’s Extended Septal Myectomy በታላቅ ስኬት እና ድል ተጠናቀቀ።