22 days ago
ከጃዝ ባር ባለቤትነት እስከ ዓለም አቀፍ ተደናቂ ደራሲነት!
#ethiopia | በ1949 በቶኪዮ ጃፓን የተወለደው ሃሩኪ ሙራካሚ በስነ ጽሑፍ እና በሙዚቃ ዘርፍ ውስጥ ስማቸውን የተከሉ ስመጥር ሰው ናቸው።
ሃሩኪ የዓለማችን ታዋቂ ደራሲ እሆናለሁ ብሎ አንድም ቀን አስቦ አያውቅም ነበር።
ከዩኒቨርሲቲ ምረቃ በኋላ ከባለቤቱ ጋር በቶኪዮ ትንሽ የጃዝ ባር ከፍቶ ለዓመታት በንግድ ስራ ላይ ተሰማርቶ የነበረ ቢሆንም በ1978 የቤዝቦል ጨዋታ እየተከታተለ በነበረበት ወቅት ሕይወቱን የቀየረ አዲስ አጋጣሚ ተፈጠረ።
አንድ ተጫዋች ኳሷን አርቆ ሲመታ የተመለከተው ሙራካሚ ድንገት ልብወለድ መጻፍ እንደሚችል በውስጡ ተሰማው።
ከዚያ በፊት ምንም ዓይነት ልብወለድ ጽፎ ባያውቅም በዚያው ምሽት የጽሕፈት መሳሪያዎችን በመግዛት መጽሐፉን አንድ ብሎ ጀመረ።
የመጀመሪያው መጽሐፉም ከአንድ ዓመት በኋላ ለንባብ ያበቃ ሲሆን ሙሉ ጊዜውን ለጽሕፈት ለመስጠትና ስኬታማ ደራሲ ለመሆን በሕይወቱ ስር ነቀል ለውጥ ማድረግ እንዳለበት ተገነዘበ።
ሙራካሚ ከተማራቸው ከባድ የህይወት ትምህርቶች መካከል ትርጉም ያለው ስራ ለመስራት የተለየ የሕይወት ዘይቤ ለመከተል ፈቃደኛ መሆን እንደሚገባ ይናገራል።
የጃዝ ባሩን በመዝጋት ሙሉ ጊዜውን ለጽሕፈት የሰጠ ሲሆን ጠዋት ጠዋት መጽሐፉን ተያያዘው።
ሃሩኪ አንድ ብሎ የጀመረው የድርሰት ስራው አሁን ላይ አስራ ሦስት እጅግ ተወዳጅና ተደናቂ የሆኑ የድርሰት ውጤቶች ለአንባቢያን ማድረስ ችሏል።
መሮጥ ወይም ዋና መዋኘትን ያካተተ ጥብቅ የዕለት ተዕለት ልምድ በህይወቱ አዳበረ።
ሃሩኪ ስኬቱ የመጣው ስራውን ለዓመታት በተከታታይና በጽናት በመደጋገም ነበር።
ይህን ፍልስፍናውን የሚያንጸባርቀው ታዋቂ አባባሉ “ሕመም አይቀሬ ነው መሰቃየት ግን የምርጫ ጉዳይ ነው” ይላል።
የሙራካሚ ሕይወት አዲስ የሕይወት ምዕራፍ አንዳንድ ጊዜ በጣም ትንሽ በሆነ ውሳኔ እንደሚጀምር አሳይቷል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #japan #jazzbar #book #harukimurakami #motivation

1 month ago
ዕድሜ ለትምህርት እንቅፋት አይደለም!
በ66 ዓመታቸው 320 ነጥብ ያስመዘገቡት ቄስ ሰይፉ ተስፋይ
#ethiopia | የትምህርት ፍላጎትና ጽናት ካለ ዕድሜ ፈጽሞ ገደብ ሊሆን እንደማይችል በዘንድሮው የብሔራዊ ፈተና ማሳየት የቻሉት ቄስ ሰይፉ ተስፋይ፣ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 320 ነጥብ በማምጣት ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለመግባት ብቁ ሆነዋል።
በዕድሜያቸው 66 ዓመት የሆኑት ቄስ ሰይፉ፣ በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ሰለዋ ወረዳ ደጀን ቀበሌ ግራዛፎ መንደር ነዋሪ ሲሆኑ፣ በሰለዋ ከተማ በሚገኘው አንበሳ ባንክ የጥበቃ ሠራተኛ በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ።
ከዕለት ተዕለት የሥራ ኃላፊነታቸው ጎን ለጎን ትምህርታቸውን በትጋት በመከታተል ለፈተናው በመብቃት አመርቂ ውጤት አስመዝግበዋል።
በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በክልሉ ፈተናውን ከወሰዱ 29 ሺህ ተፈታኞች መካከል አንዱ የሆኑት ቄስ ሰይፉ፣ ማለፊያ ውጤት ካመጡ 3,146 ተማሪዎች ውስጥ በመሰለፍ አርዓያነት ያለው ስኬት አስመዝግበዋል።
የእሳቸው አስደናቂ ታሪክ በማህበራዊ ሚዲያዎች ከፍተኛ ትኩረት ያገኘ ሲሆን፣ የሚሠሩበት ባንክም በስኬታቸው በመደሰት ልዩ ማበረታቻ አበርክቶላቸዋል።
አንበሳ ባንክ ያደረገላቸው ድጋፍ ዝርዝር፡
ወደ ዩኒቨርሲቲ ገብተው ትምህርታቸውን እስከሚያጠናቅቁ ድረስ የሚወጣውን ማንኛውንም ወጪ ባንኩ ሙሉ በሙሉ ይሸፍንላቸዋል።
የዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው በሚኖርበት ጊዜ አሁን የሚከፈላቸው ወርሃዊ ደመወዝ በየወሩ ለቤተሰቦቻቸው በሙሉ እንዲከፈል ይደረጋል።
ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲመለሱ ባንኩ ተስማሚ በሆነ የሥራ መደብ ላይ በቋሚነት ቀጥሮ የሚያሠራቸው ይሆናል።
የቄስ ሰይፉ ተስፋይ የሕይወት ጉዞ ትምህርት ለመማር ዕድሜ፣ ሥራ ወይም ሌላ ማህበራዊ ሁኔታ መሰናክል ሊሆኑ እንደማይችሉ፣ ጠንካራ ፍላጎትና ተነሳሽነት ካለ ማንኛውንም ግብ ማሳካት እንደሚቻል ህያው ማሳያ ነው።
ቄስ ሰይፉ ባለትዳርና የስድስት ልጆች አባት ናቸው።
#education #success #motivation #tigray #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

5 months ago
79ኛዉ የዓለም ጤና ጉባኤ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ይገኛል #wha79
_____________
በጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የተመራዉ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በጄኔቫ እየተካሄደ በለዉ 79ኛዉ የዓለም ጤና ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
በጉባኤዉ ላይ ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በቅርቡ ይፋ የሆነዉ የህብረተሰብ ጤና ዳሰሳ ጥናት ግኝት መሰረት ኢትዮጵያ የእናቶችና ህጻናት ሞትን በመቀነስ ረገድ አመርቂ ዉጤት ማስመዝገቧን በመግለጽ በቀጣይም አለም አቀፍ የጤና ተደራሽነትን በማረጋገጥ ለመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ ጠንካራ የጤና ስርዓት እንዲፈጠር በትጋት እንደሚሰራ አጽንኦት በመስጠት ተናግረዋል።
በመላዉ ህብረተሰብ ተሳትፎና የሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ቅንጅት እንዲሁም የጤና ባለሙያዉን ተነሳሽነትና ተጠቃሚነት በማረጋገጥ የእናቶችና ህጸናት ጤናን በቀጣይነት ማሻሻል፣ ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን መከላከልና መቆጣጠር፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ ጥራት ያለዉ የጤና አገልግሎት ተደራሽ እንዲሆን በትኩረት እንደሚሰራ የገለጹት ሚኒስትሯ ኢትዮጵያ ቀጣይነት ያለዉ የጤና ልማት ግቦችን ለማሳካት ከዓለም ጤና ድርጅት፣ ከአፍርካ ህብረት፣ ከሀገራት፣ ከሀገር በቀልና አለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች እንዲሁም ሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ገልጸዋል።
The 79th World Health Assembly is being held in Geneva, Switzerland
______________
The Ethiopian delegation led by Health Minister Dr. Mekdes Daba is participating in the 79th World Health Assembly being held in Geneva.
Health Minister Dr. Mekdes Daba, who made a speech at the assembly, stated that according to the recently released public health survey findings, Ethiopia has recorded encouraging results in reducing maternal and child mortality, and emphasized that in the future, by ensuring universal health coverage, high attention will be given to primary health care to diligently work towards creating a strong health system.
The Minister stated that focus will be given to continuously improving maternal and child health through the participation of the entire community and the coordination of relevant stakeholders, as well as by ensuring the motivation and benefit of health professionals, and preventing and controlling communicable and non-communicable diseases, and making quality health services accessible with the help of modern technology: also expressed that Ethiopia is committed to working in coordination with the World Health Organization, the African Union, countries, local and international partner organizations, as well as all stakeholders to achieve the sustainable health development goals.

8 months ago
የዲጂታል ሬሳ ሳጥን፦ የኢትዮጵያ ወጣቶች አእምሮ በ'ላይክ' ሲታረድ
በአዲስ አበባ ጎዳናዎች፣ በክልል ከተሞች የገበያ ማዕከላትና በየቤቱ ሳሎን ውስጥ አንድ የሚሰቀጥጥ ትዕይንት እየተለመደ መጥቷል። ይኸውም ወጣቱ ትውልድ አንገቱን ደፍቶ፣ ዓይኑ በሰማያዊ ብርሃን ታውሮ፣ አውራ ጣቱ ስክሪኑን እየገረፈ የራሱን የአእምሮ መቃብር ሲቆፍር ማየት ነው።
ይህ የቲክቶክ ሱስ ተራ መዝናኛ አይደለም፤ ይልቁንም የትውልዱን የሥነ-ምግባር አጥር የሚያፈርስ፣ የአእምሮውን ክፍል የሚያበሰብስና ሰብአዊነቱን የሚቀማ "ጸጥተኛ ወረርሽኝ" ነው።
የአእምሮ መላሸቅ ሳይንሳዊ ሰቀቀን
ተመራማሪዎች እንደሚገልጹት፣ ማህበራዊ ሚዲያ በተለይም እንደ ቲክቶክ ያሉ አጫጭርና ፈጣን ተንቀሳቃሽ ምስሎች በአእምሯችን ላይ የሚያደርሱት ጉዳት በአስደንጋጭ ሁኔታ ከባድ ነው። በኤም.አር.አይ (MRI) እና በሲቲ ስካን (CT scan) የተገኙ መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ የዲጂታል ሱስ የአእምሮን መዋቅር ይቀይረዋል።
የቅድመ-ግንባር ኮርቴክስ ውድመት፦ ይህ ክፍል የሰው ልጅ ከእንስሳት ተለይቶ በምክንያት እንዲያስብ፣ ስሜቱን እንዲቆጣጠርና የሞራል እሴቶችን እንዲለይ የሚረዳው "ዋናው መሪ" ነው። በቲክቶክ ሱስ ምክንያት ይህ ክፍል ሲመነምን፣ ወጣቱ ለገንዘብና ለ"ቪው" (view) ሲል ክብሩን የሚነካ ተግባር ሲፈጽም አያፍርም። ዛሬ በኢትዮጵያ ቲክቶክ መንደር የምናየው የባህሪ መዛባት—ራቁትን መደነስ፣ ወላጆችን ማዋረድና ቅጥ ያጣ ስድብ—ምንጩ ይሄው የአእምሮ ክፍል መስራት ማቆሙ ነው።
የአሚግዳላ መቆጣት፦ ይህ የስሜት ማዕከል ለጥላቻና ለቁጣ ቅርብ ነው። የቲክቶክ ስልተ-ቀመር (Algorithm) ደግሞ ጥላቻንና ብጥብጥን ቅድሚያ ስለሚሰጥ፣ የወጣቱ አእምሮ ሁልጊዜ በንዴትና በጭንቀት ውስጥ እንዲኖር ያደርገዋል። ዛሬ በሀገራችን የሚታየው የማህበራዊ ትስስር መላላትና በብሄር ላይ የተመሰረተ ዘግናኝ ጥላቻ፣ አእምሯችን ሰብአዊነትን የሚለይበትን "ግራጫ ቁስ" (Gray Matter) በማጣቱ የመጣ ውጤት ነው።
የቲክቶክ መንደር የሐሰት ገነት
ኢትዮጵያዊው የቲክቶክ ዓለም የቁም ቅዠት ሆኗል። በውስጡ የምናያቸው ብዙ ገጸ-ባህሪያት በሙሉ በጭንብል የተሸፈኑ ናቸው።
ሐሰተኛ መሪዎች፦ ትክክለኛ የሃይማኖት ትምህርት የሌላቸው "ሰባኪያን" በስክሪን ፊት ቆመው የዋሁን ህዝብ ግራ ያጋባሉ። ሳይንሳዊ እውቀት የሌላቸው "አነቃቂዎች" (Motivational Speakers) ደግሞ ስራ አጥቶ ለተጨነቀው ወጣት የውሸት የተስፋ ስንቅ ይግቱታል።
የግል ሕይወት ሽያጭ፦ መኝታ ቤት መግባት፣ መብላት፣ መጠጣት፣ ሌላው ቀርቶ ከትዳር አጋር ጋር መጣላትና መታረቅ ሳይቀር ለገበያ ይቀርባል። ይህ "ዲጂታል ናርሲሲዝም" (Digital Narcissism) የተባለ የአእምሮ በሽታ ነው። ራስን ከፍ አድርጎ የማየትና የሌላውን ሰው ስሜት የመርገጥ አባዜ ትውልዱን ወርሶታል።
የድሆች እንባ ንግድ፦ ለጋስ መስለው ለመታየት ምስኪን እናቶችንና ህጻናትን ለካሜራ ሲሳይ የሚያደርጉ "የቲክቶክ ረጂዎች" በዝተዋል። ይህ ሰብአዊነት ሳይሆን የሌላውን ሰው መከራ ለራስ ዝና መሸጫነት መጠቀም ነው።
"ዶፓሚን"፦ የትውልዱ አደገኛ ዕፅ
እያንዳንዱ "ላይክ" (Like) በአእምሮአችን ውስጥ ዶፓሚን የተባለ የደስታ ሆርሞን እንዲረጭ ያደርጋል። ይህ ሆርሞን ልክ እንደ ኮኬይን ሱስ ሰውን ይቆጣጠራል። ወጣቱ "ላይክ" ካላገኘ ይጨነቃል፣ ዲፕሬሽን ውስጥ ይገባል፣ አልፎ ተርፎም ራሱን እስከማጥፋት ይደርሳል።
በቻይና የቲክቶክ ስሪት (Douyin) ላይ ወጣቶች የሚመለከቱት የሳይንስ ፈጠራዎችን፣ የግብርና ጥበብንና የሀገር ፍቅርን ነው። የእኛ ወጣቶች ግን በ"ቻሌንጅ" ስም ራቁታቸውን ሲጨፍሩና በከንቱ ወሬ ጊዜያቸውን ሲገድሉ ይታያሉ። ቻይናውያን ቲክቶክን ዓለምን መቆጣጠሪያ መሣሪያ ሲያደርጉት፣ እኛ ግን ራሳችንን ማጥፊያ መርዝ አድርገነዋል። ስራ ፈትነትን በቲክቶክ ወሬ ለመሸፈን መሞከር "የአእምሮ ስንፍናን" (Intellectual Laziness) ወልዷል።
አስለቃሹ እውነታ፦ የወደፊቱ ጨለማ
ይህ የዲጂታል ሱስ በቆመበት አይቀርም። አሁን ላይ የሚታየው ውጤት ነገ በሀገር ደረጃ ትልቅ ቀውስ ይዞ ይመጣል።
የማህበራዊ ትስስር መፍረስ፦ በአንድ ማዕድ ላይ ተቀምጠው ሁሉም ስልካቸው ውስጥ የሚሸሸጉ ቤተሰቦች በዝተዋል። ፍቅርና መተሳሰብ በ"ኢሞጂ" (Emoji) ተተክቷል።
የትኩረት ማጣት፦ ወጣቱ ከአንድ ደቂቃ በላይ የሚረዝም ጽሁፍ ማንበብ ወይም ትምህርታዊ ቪዲዮ ማየት አይችልም። ትዕግስቱ ተሟጧል። ይህ ደግሞ ነገ ሀገር የሚረከብ ምሁር እንዳይኖር ያደርጋል።
የአካል ጉዳት፦ ተመራማሪዎች እንደገለጹት፣ ይህ ሱስ በትራፊክ አደጋ፣ በግጭትና በአካላዊ ድክመት ይገለጻል። አእምሮው በትክክል ማሰብ ያቆመ ትውልድ ለሀገራዊ ሰላም ትልቅ ስጋት ነው።
ትውልዱን እንዴት ይታደግ?
ይህ ልብ አንጠልጣይና አሰቃቂ ጉዞ መቆም አለበት። ከመቀበር በፊት መንቃት የግድ ነው።
የንቃተ-ህሊና ዘመቻ፦ ቤተክርስቲያን፣ መስጊድና የትምህርት ተቋማት ስለ ማህበራዊ ሚዲያ ሱስ እንደ አደገኛ ዕፅ ሊሰብኩ ይገባል።
የወላጅ ቁጥጥር፦ ወላጆች ልጆቻቸውን በስልክ አደንዝዘው የራሳቸውን ሰላም ከመፈለግ መቆጠብ አለባቸው። ስልክ የልጅ ማሳደጊያ አይደለም።
የይዘት ፈጠራ ለውጥ፦ በቲክቶክ ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ወጣቶች ከጭፈራና ከስድብ ወጥተው የፈጠራ ስራዎችን፣ የግብርናና የንግድ ሀሳቦችን ሊያጋሩ ይገባል።
"እኛ እያየን ያለነው የአንድን ትውልድ አእምሮአዊ ሞት ነው" ይላሉ ተመራማሪዎች ።
አእምሯችን ሲበሰብስ፣ ሰብአዊነታችን ይረክሳል። ዛሬውኑ ካልነቃንና ስልካችንን አስቀምጠን ወደ እውነተኛው ዓለም ካልተመለስን፣ ነገ የምናለቅሰው ለጠፋው ገንዘብ ሳይሆን ለረከሰው ሰብአዊነታችንና ለጠፋው ትውልድ ይሆናል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰራ ምስል

"ትምህርትንና ስነ-ጥበብን ለማገናኘት ላደረኩት ጥረት የ2026 ልዩ ተሸላሚ ሆኛለሁ"
ሀገሬ መከበሪያዬ ሰላምሽ ይብዛ! 🙏
በዶሃ የሚገኘው DPS Modern Indian School፤ የ25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እና የ4ኛውን የስነ-ስዕል አውደ ርዕይ ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው መርሐ-ግብር ላይ፤ ሀገሬን በመወከል "የክብር እንግዳ" (Guest of Honor) ሆኜ በመሰየሜ ትልቅ ክብር ይሰማኛል።
በተለይም ትምህርትንና ስነ-ጥበብን በማገናኘት (Connecting Education and Art) ላደረኩት ጥረት "የ2026 ልዩ ተሸላሚ" በሚል የተሰጠኝ ዕውቅና፤ ምንም ባላሰብኩበት ሁኔታ የተሰጠኝ ክብር በመሆኑ እንደ ትልቅ ተጨማሪ ሀላፊነት ተቀብዬዋለሁ። ይህ የተቋሙ ተግባር ለብዙዎች አስተማሪ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
I sincerely thank DPS Modern Indian School, Doha, for honoring me as a Guest of Honor at the celebration of 25 Years of Excellence in Education and the 4th Edition Grand Opening Art Exhibition.
This award gives me great energy and motivation to work harder and continue serving the international community. My sincere thanks to DPS Modern Indian School and to the great nation of Qatar for creating opportunities and support for all residents.
ለነበረኝ ያማረ አለባበስ Eskedar Design (እስከዳር ዲዛይን) ከልብ አመሰግናለሁ!
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን!
ሠዓሊ ተሰማ ተምትም - ከኳታር
#ethiopia #qatar #doha #art #education #award #dpsmodernindianschool #gratitude #eskedardesign #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን
9 months ago
🌟 የነፃ ትምህርት ዕድል በጀርመን
ይህ የትምህርት ዕድል በጀርመን ሀገር በሚገኘው ታዋቂው Heidelberg University የሚሰጥ ሲሆን፣ በተለይ ለአፍሪካውያን ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።
📌 አጠቃላይ መረጃ
የጥናት ደረጃ፡ ለሁለተኛ ዲግሪ (Master's) እና ለዶክትሬት
የትምህርት ዘርፎች፡ ፖለቲካ ሳይንስ ()፣ ሶሺዮሎጂ እና ጂኦግራፊ
የገንዘብ ድጋፍ፡ ሙሉ ወጪን የሚሸፍን (
የዓመት ክፍያ ፦ €18,000 (በወር €1,500 ለ PhD | €900 ለ Masters)
IELTS/TOEFL፦ ግዴታ አይደለም (አያስፈልግም)
✅ መስፈርቶች
አመልካቹ የአፍሪካ ሀገር ዜጋ መሆን አለበት።
በተመረጡት የትምህርት ዘርፎች (Geography, Political Science, Sociology) ለመማር ፍላጎት ያለው።
በቀድሞ ትምህርቱ ከፍተኛ ውጤት ያለው።
ለማስተርስ አመልካቾች የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታ (DSH-2 level) ሊጠየቅ ይችላል።
📅 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን (Deadline):
ማርች 15, 2026 (March 15, 2026)
📝 እንዴት ማመልከት ይቻላል? (Step-by-Step)
መጀመሪያ በዩኒቨርሲቲው (Heidelberg University) ውስጥ ከላይ በተጠቀሱት ዘርፎች ለትምህርት ያመልክቱ።
የተዘጋጀውን የማመልከቻ ቅጽ (Application Form) ይሙሉ::
አስፈላጊ ሰነዶችን (CV, Motivation Letter, የትምህርት ማስረጃዎች እና የድጋፍ ደብዳቤ) ያዘጋጁ።
የተሟላውን መረጃ በኢሜል አድራሻ danziger_stipendiumuni-heidelberg.de ይላኩ።
🔗 የማመልከቻ ሊንክ፦
https://nspscholarships.co...
📢 ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!

Sponsored by
Surafel
1 year ago
የ2025 ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ G-Power Tikok creative Award የሚል ስያሜ ያገኘ ሲሆን UTOPIA TECHNOLOGIES (ዩቶፒያ ቴክኖሊጂስ) የአመቱ ምርጥ ቲክቶከርን የኤሌክትሪክ መኪና ይሸልማል፣ ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ ሁሉም ቲክቶከሮች ተሳትፎ የሚያደርጉበት የ1.8 ሚሊዮን ብር ሽልማት ያለው ቻሌንጅ አዘጋጅቷል።
Award Categories
1. Creative Award of the Year
2. Funniest Comedy Content (Male)
3. Funniest Comedy Content(Female)
4. Best Social Impact Content
5. Best Health and Medical Informative Content
6. Yezemene award by Ethio tele
7. Stem
8. Creative Editing and Effects
9. Best Dancer/Performer
10. Best Musician or Producer
11. Best Traveling Content
12. Best Review Content
13. Best Informative Content
14. Best Emerging TikToker Award
15. Best Sports and Fitness for health Content
16. Best Lifestyle Content17. Best Artist/Painter/Poet
18. Best Motivational Content
19. Best Tiktok Chef
20. Best Live Streamer
21. Best Memer Award
22. Best Dressed on the Day of the Event (Female)
23. Best Dressed on the Day of the Event (Male)
24. TikTok Short Movie Video of the Year
25. Life Time Award
26. G power Award

ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ መኪና ሊሸልም ነው።
#fastmereja I ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ የ2025 ሽልማት ኖቬምበር 22/2025 (ህዳር 13/2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ኮንቬንሽን ሴንተር እንደሚካሄድ ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ተነግሯል።
የ2025 ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ G-Power creative award የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን ሽልማቱ የወጣቶችን የፈጠራ ችሎታ ከማበረታታት ባለፈ ሰላምን በዲጂታል መረብ የሚያስተዋውቁ ወጣቶችን የሚያበረታታ እንደሆነ በመግለጫው ላይ ተገልጿል።
ሽልማቱ የሚሰጥባቸው 26 ዘርፎች
📌 Tik Tok Creator of the Year
📌 Funniest Comedy Content (Male)
📌 Funniest Comedy Content (Female)
📌 Best Social Impact Content
📌 Best Health & Medical Informative Content
📌 Tik Tok for Business
📌 TikTok for Science & Technology (Best STEM Content Award)
📌 Creative Editing & Effects
📌 Best Dancer / Performer
📌 Best Musician or Producer
📌 Best Traveling Content
📌 Best Review Content
📌 Best Informative Content
📌 Best Emerging TikToker
📌 Best Sports & Fitness for Health Content
📌 Best Lifestyle Content
📌 Best Artist / Painter / Poet
📌 Best Motivational Content
📌 Best TikTok Chef
📌 Best Live Streamer
📌 Best Memer Award
📌 Best Dressed on the Day of the Event (Female)
📌 Best Dressed on the Day of the Event (Male)
📌 TikTok Short Movie Video of the Year
📌 Lifetime Award
📌 G-Power Award
የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር የመኪና ሽልማት እንደሚሸለም ተነግሯል። ለሽልማት በቂ የሚያደርገው መስፈርት ከ400ሺህ በላይ ተከታይ ያለው እና ከህዳር 2024 እስከ ህዳር 2025 ባለው አንድ አመት ውስጥ ከ24 ቪዲዮ በላይ የለቀቀ መሆን አለበት ተብሏል።
ሽልማቱ 70% የህዝብ ድምጽ ሲሆን 30% የአዘጋጅ ኮሚቴ እንደሚወሰን ተገልጿል።
#ልዩ_ልዩ

Comments