2 months ago
ለፋሲካ በዓል በእስከዳር ዲዛይን ይደምቁ!
#ethiopia | የዘንድሮውን የፋሲካ በዓል ባህላችንን በሚያከብሩና ውበትን በሚያጎሉ ልዩ የባህላዊ አልባሳት ዲዛይኖች ለማክበር እስከዳር ዲዛይን ዝግጁ ሆኖ ይጠብቅዎታል።
የጥንቱን የባህል እሴት ከዘመናዊ ጥበብ ጋር አጣምሮ የያዘ።
እያንዳንዱ አልባሳት ልዩ በሆነ ዲዛይንና በጥራት የተሠሩ ናቸው።
ለእርስዎ ብቻ ተብሎ የተዘጋጀና ማንነትዎን የሚገልጽ ዲዛይን።
በዚህ የበዓል ወቅት ውበታችሁ እንዲበራና በባህላዊ አልባሳት ተውባችሁ ለመታየት እስከዳር ዲዛይንን ይምረጡ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ፦ 0944-8888-33
#getu #eskedardesign #easterfashion #ethiopiantradition #habeshadress #culturalattire #fasika #addisababa #ethiopia #fashiondesign #እስከዳርዲዛይን #የባህልልብስ #ፋሲካ #ውበት #ባህል

4 months ago
🇪🇹 ሀገሬን ወክዬ በዶሃ፣ ኳታር ልዩ ክብር አገኘሁ! 🇶🇦
"ትምህርትንና ስነ-ጥበብን ለማገናኘት ላደረኩት ጥረት የ2026 ልዩ ተሸላሚ ሆኛለሁ"
ሀገሬ መከበሪያዬ ሰላምሽ ይብዛ! 🙏
በዶሃ የሚገኘው DPS Modern Indian School፤ የ25ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እና የ4ኛውን የስነ-ስዕል አውደ ርዕይ ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው መርሐ-ግብር ላይ፤ ሀገሬን በመወከል "የክብር እንግዳ" (Guest of Honor) ሆኜ በመሰየሜ ትልቅ ክብር ይሰማኛል።
በተለይም ትምህርትንና ስነ-ጥበብን በማገናኘት (Connecting Education and Art) ላደረኩት ጥረት "የ2026 ልዩ ተሸላሚ" በሚል የተሰጠኝ ዕውቅና፤ ምንም ባላሰብኩበት ሁኔታ የተሰጠኝ ክብር በመሆኑ እንደ ትልቅ ተጨማሪ ሀላፊነት ተቀብዬዋለሁ። ይህ የተቋሙ ተግባር ለብዙዎች አስተማሪ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
I sincerely thank DPS Modern Indian School, Doha, for honoring me as a Guest of Honor at the celebration of 25 Years of Excellence in Education and the 4th Edition Grand Opening Art Exhibition.
This award gives me great energy and motivation to work harder and continue serving the international community. My sincere thanks to DPS Modern Indian School and to the great nation of Qatar for creating opportunities and support for all residents.
ለነበረኝ ያማረ አለባበስ Eskedar Design (እስከዳር ዲዛይን) ከልብ አመሰግናለሁ!
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን!
ሠዓሊ ተሰማ ተምትም - ከኳታር
#ethiopia #qatar #doha #art #education #award #dpsmodernindianschool #gratitude #eskedardesign #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን