19 days ago
ዘመናዊ ኑሮ፣ ዘመናዊ ምርጫ! 📦✨
ለመኖሪያ እጅግ ተመራጭ በሆነው መስቀል ፍላወር ላይ በጥራት የተገነባ የራስዎ አፓርታማ እንዲኖርዎት ይመኛሉ?
አልቲማ ሪል እስቴት (Ultima Real Estate) የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን የሚያደርግ ድንቅ ዕድል ይዞላችሁ ቀርቧል!
🛏 ባለ 2 መኝታ፦ ከ 100.5 ካሬ ሜትር እስከ 155.4 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው።
🛏 ባለ 3 መኝታ፦ ከ 185.3 ካሬ ሜትር እስከ 196.9 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው።
📉 አነስተኛ የ10% ቅደመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የቅንጦት አኗኗርዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ።
📞 ዛሬውኑ ይደውሉ፡ +251 996 000 000 | +251 995 222 222
📍 አድራሻ፦ መስቀል ፍላወር፣ ዋናው መንገድ ላይ
#ultimarealestate #modernliving #addisababarealestate #apartmentforsale #ethiopia #smartinvestment #meskelflower #luxuryapartments

1 month ago
የኢትዮ ሪል እስቴት አዋርድ ተሸላሚ የሆነው 24 ሰዓት ፈረቃ በትጋት ሰርተን ነው!
የቤት ፍለጋ ህልምዎን ወደ እውነት ለመቀየር እና አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ዛሬውኑ ወደ እኛ ይምጡ!
To win the Ethio Real Estate Award we worked hard for 24 hours!
Come to us today to turn your home search dreams into reality and make a safe investment!
📞 ስልክ፦ +251 996 000 000 / +251 995 222 222
🎯 አልቲማ ሪል እስቴት - ህልምዎን ይኑሩ!
#ultimarealestate #ethiorealestateaward #24sevenconstruction #addisababarealestate #qualityhousing #smartinvestment #ethiopia #meskelflower
1 month ago
የኢትዮ ሪል እስቴት አዋርድ ተሸላሚ የሆነው 24 ሰዓት ፈረቃ በትጋት ሰርተን ነው!
የቤት ፍለጋ ህልምዎን ወደ እውነት ለመቀየር እና አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ዛሬውኑ ወደ እኛ ይምጡ!
To win the Ethio Real Estate Award we worked hard for 24 hours!
Come to us today to turn your home search dreams into reality and make a safe investment!
📞 ስልክ፦ +251 996 000 000 / +251 995 222 222
🎯 አልቲማ ሪል እስቴት - ህልምዎን ይኑሩ! #ultimarealestate #ethiorealestateaward #24sevenconstruction #addisababarealestate #qualityhousing #smartinvestment #ethiopia #meskelflower
4 months ago
የአልቲማ ሪል እስቴት ልዩ የኤክስፖ ቅናሽ እንዳያመልጥዎ
አልቲማ ሪል እስቴት የሚያዘጋጀው የሪል እስቴት ኤክስፖ ከመስቀል ፍላወር (Meskel Flower) አካባቢ ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል።
ሙሉ ክፍያ (100%) ለሚከፍሉ ደንበኞች የ20% ቅናሽ ይደረጋል።
ዘመናዊ አፓርትመንቶችና ለንግድ የሚሆኑ ሱቆች በተመረጡ ቦታዎች።
ኤክስፖው የሚቆየው እስከ ሚያዝያ 21 (April 29, 2026) ብቻ ነው።
ቤት መግዛት ብቻ ሳይሆን፣ አትራፊ ኢንቨስትመንት ማድረግ ለሚፈልጉ ይህ የ20% ቅናሽ እንዳያመልጣችሁ እላለሁ። ቦታው መስቀል ፍላወር ስለሆነ ዛሬውኑ ጎራ ብላችሁ አማራጮቹን ተመልከቱ። የነገውን ህይወት ዛሬውኑ በአልቲማ ሪል እስቴት ይገንቡ!
አልቲማ ሪል እስቴት—ህልምዎን ይኑሩ!
📞 ለበለጠ መረጃ፦
+251 996 000 000 / +251 995 222 222
#getu #ultimarealestate #realestateexpo #addisababahousing #investinethiopia #homediscount #meskelflower #ethiopianproperty #አልቲማሪልእስቴት #ሪልእስቴትኤክስፖ #ቤትግዥ #ቅናሽ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

7 months ago
‼️ አስቸኳይ የጠፋ ዕቃ ማስታወቂያ ‼️
#ethiopia | "መጻሕፍት እና ጽሑፎች ጠፍተውብኛል፤ ላገኘልኝ ወረታውን እከፍላለሁ!"
በትናንትናው ዕለት መስቀል ፍላወር ወይም ቤተል አካባቢ፤ ምስሉ ላይ የሚታየውን የመሰለ ቦርሳ ከነ ይዘቱ ጠፍቶብኛል።
ቦርሳው ምን ይዟል?
* አረብኛ መጻሕፍት
* አጀንዳ እና
* ደብተሮችን የያዘ ነው።
ለእኔ ትልቅ ዋጋ ያላቸው መጻሕፍት እና ጽሑፎች ስለሆኑ፤ ያገኛችሁ "ቅን ሰዎች" ወይም ያለበትን ለጠቆመኝ ጥሩ ወረታ (ሽልማት) እከፍላለሁ።
📍 የጠፋበት አካባቢ: መስቀል ፍላወር ወይም ቤተል
📞 ስልክ: +251-929-686868
እባካችሁ ለብዙ ሰዎች እንዲዳረስ #share በማድረግ ተባበሩኝ! ፈጣሪ ያክብርልኝ!
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#lostitem #addisababa #betel #meskelflower #ethiopia

Comments