13 hours ago
ምክንያታዊነት ላይ የተመሰረተ ምክክር ለዘላቂ የሀገር ግንባታ ወሳኝ ነው
************************
የአንድ ሀገር ህልውና ሊረጋገጥ የሚችለው በዜጎች መካከል በሚኖር የጋራ መግባባት እና ትብብር ላይ ነው።
ለዚህም በሀገራዊ ምክክር እና ሰላም ግንባታ ሂደት ውስጥ ምክንያታዊነት ወሳኝና መሪ ሚና ይጫወታል።
በምክክር አውድ ውስጥ ምክንያታዊነት ሲባል ከስሜታዊነት፣ ከጥላቻ እና ከቂም በጸዳ መልኩ አመክንዮንና ማስረጃን መሰረት ማድረግ ማለት ነው።
ይህ መርህ ዜጎች በሀገራቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ ዘላቂ መፍትሄዎችን በሰከነ መንፈስ እንዲፈልጉ ያስችላቸዋል።
ምክንያታዊነት ዜጎች ከጥላቻ ንግግሮች በመራቅ በምክክሩ ላይ የሚያደርጉት ተሳትፎ ሚዛናዊ ውይይቶች እንዲካሄዱ በር ይከፍታል።
በሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ላይ እና በመሰረታዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ ያሉ ልዩነቶችን ማጥበብ የሚቻለው በጠረጴዛ ዙሪያ በሚደረግ ሰላማዊ ውይይት ብቻ ነው።
በጠረጴዛ ዙሪያ የሚደረግ ድርድር ሁሉንም አሸናፊ የሚያደርግ ብቸኛው የችግሮች መፍቻ ቁልፍ ነው።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚያካሂደው ዋና የምክክር መድረክ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች በባለቤትነት በማሳተፍ ዘላቂ ብሄራዊ መግባባት የመፍጠር እምቅ አቅም አለው።
ሀገራዊ ምክክሩ የጥቂት ልሂቃን ሳይሆን የሁላችንም የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወሰንበት ብሄራዊ መድረክ ነው።
በመሆኑም እያንዳንዱ ዜጋ ምክንያታዊነትን መሰረት አድርጎ ሂደቱን በቅንነት የመደገፍ እና ለስኬታማነቱ የበኩሉን አስተዋጽኦ የማበርከት ታሪካዊ ኃላፊነት አለበት።
በብሌን ደምበሎ
#ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopia #national #dialogue

3 days ago
ዓለም አቀፍ ትኩረትን የሳበው የሐጀር አጭር ፊልም
#ethiopia | በደራሲና ዳይሬክተር ነፃለም አብዲ ተፅፎ የተዘጋጀው እንዲሁም በኢን ፊልምስ (IN Films) ወደ ስራ የተቀየረው ሐጀር የተሰኘው አጭር ፊልም በዓለም አቀፍ መድረክ ከፍተኛ መነጋገሪያ መሆን ችሏል።
በዚህ የፊልም ስራ ላይ ከሃያ በላይ የሚሆኑ አንጋፋና ባለሙያ የኢትዮጵያ የሲኒማ ባለሙያዎች የተሳተፉበት ሲሆን የላቀ ብቃታቸውንም በተግባር አስመስክረውበታል።
የፊልሙ ታሪክ የሚያጠነጥነው ከ4,200 ዓመታት በፊት ነብዩ ኢብራሂም ሁለተኛ ባለቤታቸውን ሐጀርንና ጨቅላ ልጃቸውን ነብዩ ኢስማኤልን ይዘው ከተሰደዱ በኋላ አሁን መካ ከተማ የተቆረቆረችበት በረሃማ ስፍራ ላይ ትተዋቸው ወደተመለሱበት ታሪካዊ ወቅት ላይ ነው።
በወቅቱ ሐጀር ከፍተኛ የውሃ ጥም ስላጋጠማት ውሃ ፍለጋ በሶፋ እና በመርዋ ተራሮች መካከል ትመላለስና ትሯሯጥ ነበር። በመጨረሻም በአላህ እዝነትና ቸርነት ከሕፃኑ ኢስማኤል እግር ስር የዘምዘም ውሃ ሊፈልቅ ችሏል።
ይህ የፊልም ስራ ዓለም አቀፍ የሲኒማ ደረጃን ጠብቆ የተሰራ ከመሆኑም ባሻገር በማንኛውም የዓለም ክፍል የሚኖር ሰው በቀላሉ እንዲረዳው ተደርጎ ያለምንም ንግግር (Dialogue free) የተዘጋጀ ነው።
በተጨማሪም የእስልምናን ሥርዓትና አደብ በጠበቀ መልኩ የነብያትን ክብር ለመጠበቅ ሲባል ቀደም ሲል በዓለም ላይ ከተሰሩ ሃይማኖታዊ ፊልሞች በተለየ አዲስ የፊልም አሰራር ጥበብን ተጠቅሟል።
በዚህም መሰረት ገጸ ባህሪያቱ በአካል ሳይታዩ ነገር ግን ታሪካቸው በሚገባ በሚገለጽበት መንገድ ተቀርጾ ቀርቧል።
የፊልሙ ደራሲና ዳይሬክተር ይህንን ስራ ለመስራት የተነሳሳበት ዋናው ምክንያት ለአስራ አንድ ዓመታት ያህል ጊዜ ወስዶ ያዘጋጀውንና በንጉስ ነጃሺ ሙሉ የህይወት ታሪክ ላይ የሚያተኩረውን ነጃሺ የተሰኘውን ታላቅ የፊልም ፅሁፍ ወደ ዓለም አቀፍ መድረክ ለማውጣት የሚያስችለውን መንገድ ለመጥረግ በማሰብ እንደሆነ ታውቋል።
በፊልሙ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የተለያዩ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ተገኝተው ሰፊ ዘገባ የሰሩለት ሲሆን አሁን ላይ ደግሞ በሲኤንኤን (CNN)፣ ቢቢሲ (BBC) እና ሮይተርስ (Reuters) ባሉ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ላይ የሚታወቀው ዝነኛው ጋዜጠኛ ጂም ስቴንማን (Jim Stenman) ሆርን ሆራይዘን (Horn Horizon) በተሰኘው ጋዜጣው እንዲሁም በሊንክድኢንና በሰብስታክ ገጾቹ ላይ ስለዚህ ድንቅ ስራ በሰፊው አስነብቧል።
https://www.linkedin.com/p...
#hajarshortfilm #ethiopiancinema #infilms #netsalemabdi #kingnejashi #jimstenman #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

5 days ago
ወሳኙ የታሪክ ምዕራፍ በኢትዮጵያ
************
ኢትዮጵያ በታሪኳ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። በጋራ ጉዳዮች ላይ መግባባትን ለመፍጠር ሐሳቦችን በነፃነት ማንሸራሸር እና የጠረጴዛ ዙሪያ ምክክር የማድረግ አስፈላጊነቱ አያጠያይቅም፡፡
ለዘመናት የዘለቁ ፖለቲካዊ ቅራኔዎችን ለመፍታት፣ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና ለጠንካራ የሀገር ግንባታ መሠረት ለመጣል ምክክር አማራጭ የሌለው ወሳኝ መንገድ ነው፡፡
በዚህ ረገድ፣ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት "የኢትዮጵያ ሕዝብ የምክክር ጉባኤ" ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ይጀመራል፡፡
ልዩነትን በጠረጴዛ ዙሪያ መፍታት የዚህ ሀገራዊ ጉባኤ ዋነኛ ግብ ነው፡፡ በምክክር ግጭትና መቃቃርን ተወግፍዶ የሐሳብ ልዕልና የሚነግሥበት እንዲሁም የጠመንጃ ድምፅ የሚሸነፍበት ሥርዓትን መገንባት ይቻላል፡፡
እውነተኛ እና ዘላቂ ሰላም ሊመጣ የሚችለውም ተቀራርቦ በመወያየት እንጂ በመለያየት እና በፀብ ግንብ አይደለም፡፡ ምክክሩም ቅሬታ ያላቸው ወገኖች ሁሉ ድምፃቸው የሚሰማበትና ለችግሮቻችን ዘላቂ መፍትሔ የምንፈልግበት ታሪካዊ መድረክ ነው፡፡
ዋናው የምክክር ጉባኤ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍሎች የሚያሳትፍ በመሆኑ ለጉባኤው ስኬት ወሳኝ ድርሻ ይኖረዋል። ለዚህ ምክክሩ ስኬትም የዜጎች ንቁ ተሳትፎ አስፈላጊ ነው።
በአጠቃላይ፣ ሐምሌ 8 የሚጀመረው "የኢትዮጵያ ሕዝብ የምክክር ጉባኤ" የጥላቻና የግጭት ታሪክን ዘግተን፣ የሰላምና የአብሮነት አዲስ ምዕራፍ የምንከፍትበት ወርቃማ ዕድል ነው፡፡
ይህ ወሳኝ የምክክር ጉባኤ ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ የዴሞክራሲ ምኅዳር የሚያሸጋግር የታሪክ ድልድይ ይሆናል፡፡
#ethiopianbroadcastingcorporation #national #dialogue #ethiopia

11 days ago
ምክክሩ ለጠንካራ ሀገራዊ አንድነት ወሳኝነት አለው
***************
የሀገራዊ ምክክር መድረኮች የሀሳብ ልዩነቶች የክፍፍል ምንጭ ከመሆን ይልቅ ለሀገር ግንባታ የሚጠቅሙ የጎለመሱ አማራጮች የሚወለዱባቸው አውዶች ናቸው።
ምክክር ማዳመጥን፣ መከባበርንና የጋራ መግባባትን መሰረት ያደረገ በመሆኑ በልዩነቶች መካከል ድልድይ የመገንባት አቅም አለው።
በተለይም ወቅቱ የሚጠይቀውን ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ የተለያዩ ፍላጎቶችና ድምፆች ያካተተ ውይይት ማድረግ ወሳኝ ነው።
እውነተኛና ግልጽ ምክክር ጥርጣሬዎችን አስወግዶ መተማመንን በመፍጠር ረገድ የሚተካው የለም።
ዘላቂ ሰላምን የማስፈን ሒደትም የተለያዩ አካላትን ንቁ ተሳትፎና በቅን ልቦና የመወያየት ቁርጠኝነትን ይጠይቃል።
ይህንን ታሪካዊ አጋጣሚ ስኬታማ ለማድረግና ልዩነቶቻችንን በሰለጠነ መንገድ ለመፍታት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው ያሉትን ሥራዎች በሁሉም አቅጣጫ መደገፍ ይገባል።
በመሆኑም ይበልጥ በዕድገት ጎዳና ለመራመድ፣ ያለፉ ስህተቶችን አርሞ አዲስ ምዕራፍ ለመጀመር እና ጠንካራ አንድነት ለመገንባት ሁላችንም ለምክክር ባህል ቅድሚያ መስጠት ይኖርብናል።
#ethiopianbroadcastingcorporation #national #dialogue

30 days ago
u1275u1265u1265u122d u1232u1263u1209 u1326u122du1290u1275 u12e8u121au1209 u12e8u1240u1323u1293u12cd u1283u12edu120eu127du2026 u1260u1302u130du1302u130b u12e8u1270u1230u1260u1230u1261u1275 u12e8u12a0u134du122au12ab u1240u1295u12f5 u1203u1308u122bu1275 u12a8u134du1270u129b u1263u1208u1225u120du1323u1293u1275u1293 u121du1201u122bu1295 Horn Dialogue | JIGJIGA Forum | Red Sea | Gulf Politics and Regional Security |
#jigjigaforum #redsea #gulfpoliticsandregionalsecurity #u12e8u1200u1308u122du1309u12f3u12ed ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ትብብር ሲባሉ ጦርነት የሚሉ የቀጣናው ኃይሎች… በጂግጂጋ የተሰበሰቡት የአፍሪካ ቀንድ ሃገራት ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ምሁራን Horn Dialogue | JIGJIGA Forum | Red Sea | Gulf Politics and Regional Security |
#jigjigaforum #redsea #gulfpoliticsandregionalsecurity #የሀገርጉዳይ
1 month ago
ሀገራዊ ምክክሩ ለምንሻው ለውጥና ሪፎርም ጠንካራ መሠረት የሚጥል ነው ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
********************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያን ፍላጎት መመለስ የሚችልና ለታለመው ሁለንተናዊ ሪፎርም ጠንካራ መሠረት የሚጥል መሆኑን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለአለፉት ዓመታት የደከመባቸውን ሥራዎች በግልጽ ሪፖርት ማቅረቡን አድንቀዋል።
ኮሚሽነሮቹ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ሆነው ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ልክ እንደ ወታደር የገቡትን ቃል በመጠበቃቸውም ምስጋና አቅርበዋል፡፡
በኢትዮጵያ የውይይትና የመደማመጥ ባህል በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን የጠቀሱት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፤ የምክክር ሒደቱ ከሚያስገኘው ተጨባጭ ውጤት ባሻገር፣ በኢትዮጵያ አዲስ የምክክር ባህል እንዲዳብርና ዜጎች በውይይት ችግሮቻቸውን የሚፈቱበትን መንገድ እንደሚያጎለብት ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ ውስጥ ከዚህ ቀደም ለውይይት እንዲህ ያለ ሰፊ ዕድል ተገኝቶ እንደማያውቅ አስታውሰው፤ የምክክር ሒደቱን ለማደናቀፍ ጥረት ማድረግም ተገቢ እንዳልሆነ አሳስበዋል።
ምክክሩ ከታች ወደ ላይ በሚል መርህ ማኅበረሰቡን በአሳተፈ መልኩ መካሄዱን አድንቀው፤ አርሶ አደሩና አርብቶ አደሩ እንዲሁም ሰፊው ማኅበረሰብ በምክክር ሒደቱ የሚሰጠው ሀሳብ ለተሻለ መፍትሄ እጅግ ወሳኝ መሆኑንም አስገንዝበዋል።
የምክክር ሒደቱ ከ90 በመቶ በላይ ኢትዮጵያውያንን ያሳተፈ በመሆኑ፣ ለታለመው ለውጥና ሪፎርም ትልቅ መሠረት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።
በበርካታ የአፍሪካ ሀገራት የሕገ-መንግስት ማሻሻያ የሚደረገው የመሪዎችን የስልጣን ዘመን ለማራዘም እንደሆነ የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በኢትዮጵያም አሁን ባለው ሕገ-መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፓርቲው እስከመረጠው ድረስ የስልጣን ጊዜ ገደቡ አልተቀመጠም፤ እኛ ግን ይህ አደገኛ ነው፣ ይገደብ ብለን እየተወያየን ነው ብለዋል።
መንግሥት ስልጣኑን በሕግ ለመገደብ ፈቃደኛ በሆነበት ሁኔታ ላይ በምክክሩ አንሳተፍም የሚሉ ወገኖችም ራሳቸውን ሊጠይቁ እንደሚገባ አመልክተዋል።
መንግስት የምክክሩን ውጤቶችና ምክረ-ሀሳቦች ተቀብሎ ሥራ ላይ ለማዋል ዝግጁ መሆኑን ገልጸው፤ ሒደቱ በተሳለጠ መንገድ እንዲቀጥል አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደሚደረግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃል ገብተዋል፡፡
በላሉ ኢታላ
#ethiopianbroadcastingcorporation #ebcdotstream #drabiy #pmethiopia #dialogue

Sponsored by
Surafel
2 months ago
Abebe Tilahun culture & Sport:
ለፈረንጅ ሚስቶች የቆመች ሐውልት‼️
የመጽሐፉ ርዕስ፦ የፈረንጅ ሚስት
ደራሲት፦ እስከዳር ግርማይ
የገጽ ብዛት ፦ 119
የመጽሐፉ ዋጋ ፦ 150 ብር
እትም፦ 3ኛ /2017 ዓ.ም
ዘውግ፦ ግለ ማስታወሻ (Memoir)+
አርታኢያን፦ ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል እና አርቲስት አዜብ ወርቁ
👉መንደርደሪያ
ካርል ሮጀርስ (Carl Rogers) የተባለው ታዋቂው አሜሪካዊ የሥነ-ልቦና ባለሙያ "On Becoming a Person" በተሰኘ መጽሐፉ ላይ በሰዎች መካከል ያለውን ጥልቅ ግንኙነት በማጥናት እንዲህ ይላል። “What is most personal is most universal.” ፦ “እጅግ ሲበዛ ግላዊ የሆነው ነገር፣ እጅግ ሲበዛ ዓለማቀፋዊ ነው።”
ግለ-ማስታወሻ (Memoir)፤ ከሕይወት ውስጥ አንድን ወሳኝ ክስተት፣ ስሜት ወይም ጭብጥ (Theme) መርጦ ይተነትናል። ትኩረቱ "ከገጠመኝ ነገር ምን ተማርኩ? ምን ተሰማኝ?" የሚል ነው። በሌላ አነጋገር ግለ-ማስታወሻ ከታሪክ ይልቅ ትርጓሜና ስሜት ላይ ያተኩራል።
አንድ ሰው ለብቻው የሚሰማው፣ ለሌላ ሰው ለመናገር የሚፈራው ወይም "እኔ ብቻ ነኝ እንዲህ የሚሰማኝ" ብሎ የሚያስበው የግል ስሜት (ለምሳሌ፦ የፍርሃት፣ የብቸኝነት ስሜት፣ ወይም የናፍቆት፣ የመበሳጨትና የመብከንከን ስሜት) በሚገርም ሁኔታ ሌሎች ሰዎችም በውስጣቸው የሚሰማቸው ነው።
ስለሆነም ጸሐፊዋ እስከዳር ስለ ራሷና በዙሪያዋ ስላሉ ተመሳሳይ ሰዎች እጅግ ጥብቅና ግላዊ የሆኑ ጉዳዮችን በሐቀኝነት ስትናገር፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎች በታሪኳ ውስጥ የራሳቸውን ስሜት አግኝተውታል። የሥነ-ልቦና ጠበብት አንድ ሰው ወደ ራሱ ማንነት (Inner self) በጥልቀት በወረደ ቁጥር፣ ከግል ማንነቱ ባለፈ የሰው ልጅን የጋራ ማንነት (Collective Human Experience) ያገኛል ብለው ያምናሉና በፈረንጅ ሚስት የሆነውም ይሄው ነው።
ሌላኛው ጄምስ ጆይስ (James Joyce)የተባለ ምሁር "በተለየው (in the particular) ውስጥ ሁልጊዜም ዓለማቀፋዊውን (the universal) ነገር እናገኛለን።" በማለት በሥነ-ጽሑፍ ሥራዎቹ የግል ተሞክሮን ማዕከል ማድረጉን ገልጿል። እንዲሁም ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን (Ralph Waldo Emerson) "በገዛ ልብህ ውስጥ የምታምነው እውነት ለሁሉም ሰዎች እውነት ነው።" በሚል ሀሳብ ተመሳሳይ ፍልስፍናን አራምዷል።
በአጠቃላይ አባባሉ "የሰው ልጅ ስሜትና ተፈጥሮ በየትኛውም ቦታ አንድ ነው" የሚለውን መሠረታዊ እውነት የሚያሳይ ነው። የፈረንጅ ሚስት የሚለው ግለ-ማስታወሻ በራስ ሕይወት መስኮትነት ዓለምን የማሳያ ጥበብ ሆኖ ብቅ ብሏል። ጸሐፊዋ በራሷ ሕይወት ውስጥ ያለውን ትርጉም ስትፈልግ፣ አንባቢው ደግሞ በጸሐፊው ታሪክ ውስጥ የራሱንና የማኅበረሰቡን ሕይወት ያያል፣ ይታዘባል።
የፈረንጅ ሚስት
👉ግላዊና ዓለማቀፋዊ ሀሳብ፤ ጸሐፊዋ ስለ ራሷ ብቻ ስታወራ ለአንባቢው አሰልቺ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን በግል ሕይወቷ በፈረንጅ ሚስትነቷ፣ በኢትዮጵያዊነቷ፣ የደረሰባትን ሐዘን፣ ፍቅር፣ ክህደት ወይም መገለል በሐቀኝነት ስለገለጠችው፣ አንባቢያን በራሳቸው ሕይወት ውስጥ ተመሳሳይ ስሜት አጋጥሟቸው ስለሚያውቅ ከጸሐፊዋ ጋር፣ እንደግል በሀሳብ፣ እንደማኅበረሰብ በአባልነት ይቆራኛሉ።
ሰው ወደ ራሱ ውስጠት በጥልቀት በቆፈረ ቁጥር፣ የሁሉንም ሰው የጋራ ምንጭ ያገኛል። የራስን እውነተኛ ስሜት፣ ስቃይ እና ደስታ መፈለግ እና እዚያ ጥልቀት ላይ ሲደርሱ የምናገኘው ራስን ብቻ ሳይሆን መላውን የሰው ልጅ የሚያገናኘውን የጋራ ክር ነው። ለዚህ ነው ግላዊ ማስታወሻዎች (Memoirs) በሚገባ ተቆፍረው ሲጻፉ ዓለምን ሁሉ የመንካት አቅም የሚኖራቸው።
በሥነ-ጽሑፍ እና በፈጠራ ድርሰት ዓለም ውስጥ በስፋት የምትታወቀው አሜሪካዊት ጸሐፊ ማያ አንጄሉ (Maya Angelou) “In the particular is contained the universal.” ፦ በተለየው/በግል ታሪክ ውስጥ፣ ዓለማቀፋዊው እውነት ይገኛል። ብላለች ።
ይህች የፈረንጅ ሚስት መጽሐፍ ከኢትዮጵያዊ ወንድ ውጭ ላገባችሁ ቀወል ስም የፈረንጅ ሚስት ለምትባሉ ሁሉ ሴቶች የቆመች ቅልብጭ ያለች ሐውልት ናት።
👉በፈረንጅ ሚስት መጽሐፍ ውስጥ ፤
ሐቀኝነት (Honesty)አለ፦ ግለ-ማስታወሻ ጸሐፊዋ ራሷን ብቻ ያሞግሰችበት ሳይሆን፣ ድክመትና ስህተቶችንም ጭምር የገለጥችበት መጽሐፍ ነው። ሐቀኝነት ከሌለ አንባቢው በታሪኩ አይመሰጥም።
የራስ መተማመኗን ፈረንጅ የማግባት ውጤት ሲያደርጉት፤ ሐበሻ ብታገባ ኖሮ በዚህ የራስ መተማመኗ ድሮ እንደሚፈታት ሲያሙላት በስላቅ ሐቋን ትጠይቃለች።
"እውነት የሀገሬ ሴቶች ታዋቂ፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ እና በራሳችሁ
የምትተማመኑ ከሆናችሁ ትዳራችሁ አይጸናም?
ደመወዛችሁ ከባለቤታችሁ ደመወዝ ሲበልጥ፣ ሥልጣናችሁ ከትዳራችሁ በላይ ሲገዝፍ ትፋታላችሁ?
ወይስ ትዳራችሁን መርጣችሁ፣ የመጣላችሁን ዕድል አሳልፋችሁ ለወንድ እና ላላገቡ ሴቶች ትሰጣላችሁ?
የሀገሬ ወንዶችስ? በሥራ፣ በደመወዝ ወይም በሥልጣን የምትበልጣችሁን ሴት ማግባት ትፈራላችሁ እንዴ?"
መልስ አትፈልግም።
ይልቁንስ ደራሲዋ ጥያቄዎቹን የምታቀርበው ምላሽ ፈልጋ ሳይሆን፣ ማኅበረሰቡን በመስታወት ፊት አቁማ ራሱን እንዲታዘብ ለማድረግ ነው።
ጭብጥ (Theme)አለ፦ ታሪኳ የሚሽከረከርበት አንድ ማዕከላዊ እውነት አለው ። ማዕከላዊ እውነቷ በማኅበረሰባችን ዘንድ ለፈረንጅ ሚስት ያለውን ስሁት አመለካከት ማረም፣ እውነቷንና ጽናቷን በመግለጽ ማንነቷን ማሳየት ነው። ለእያንዳንዱ ገጠመኟ በተግባር የተፈጸመ ምሳሌ ያልደበዘዘ ትውስታ ተቀምጧል ።
በማኅበረሰባችን ዘንድ የፈረንጅ ሚስትን ከሚያራክስበት ዝቅጠታዊ ልማድ የባሰ የሀብታም ቅምጥን የሚያሞግስበትና የሚያከብርበት የስብእና ንጥፈት እንዴት እንዳብከነከናት በሚቆጠቁጥ መልኩ የማዕከላዊ ጭብጡ ማጠንጠኛ ሆኗል ።
ደሞ ለምን ፈረንጅ አገባሽ ? እያሉ የጅል ጥያቄ ለሚጠይቁ አድርቅ ጋዜጠኞች ጥያቄን በጥያቄ በመመለስ በጥያቄያቸው እንዲያፍሩ የምታደርግበት ጥበብ የፈረንጁ ባሏ ምክርና የጭብጧ ማጠናከሪያ ነበር።
"ባለቤቴ ሁል ጊዜ የማይደረስ ጥያቄ ለሚጠይቅሽ ሰው፤ የጠየቀሽን ጥያቄ መልሰሽ ራሱን ጠይቂው። መልሱ ካላጠገበሽ ምን ማለትህ ነው? ብለሽ ይበልጥ እንዲያብራራልሽ እንደገና ጠይቂው። ስህተቱን
እስኪረዳው ተፋተኚው። እንደዚህ ዐይነት ሰዎች ከአምስት
ጥያቄዎች በላይ መመለስ አይችሉም፤ የሚለኝን ሳስበው ተግባራዊ እያደረግኩ።" ትለናለች። (ገጽ34)
ጥበባዊ አቀራረብ አለ፦ ምንም እንኳን እውነተኛ ታሪክ ቢሆንም፣ እንደ ልብ-ወለድ (Fiction) የታሪክ አወቃቀር፣ ገጸ-ባህሪያት አሳሳል እና የቃላት ምርጫ (Imagery) ተጠቀማለች። እንደ ገጸ ባሕርይ ራሷን እና በዙሪያዋ ያሉ ተመሳሳይ ሕይወት የሚጋሩ ወዳጆቿን፣ ቤተሰቦቿን እና በመንገዷ የገጠሟትን አካታለች። የታሪክ አወቃቀሩ ከአንዱ የሕይወት ገጠመኝ ወደ ሌላኛው የሕይወት ገጠመኝ እየተሻገረች፣ በትውስታ እያጀበች በምሳሌ አዋቅራ የልቧን እውነት የሕይወቷን ትርክት ቀንጭባ አቅርባዋለች።
የቃላት አመራረጧ ትኩሳቷን በመግለጥ እንደ እሳት የሚጋረፉ ፣ ስታዝን የሚለዝቡ፣ ስትቆጣ የሚንጣጡ ቃላት ናቸው።
ለምሳሌ የሀብታም ቅምጥን የገለጠችበትን ቃላት ተመልከቱ፦ "የሀብታም ቅምጥ የከተማው ሁሉ ወንድ የሚመኛት፣ ያሳደጓት የሰፈር ጎረምሶች ዓይናቸው እያየ ለባለጸጋ አሳልፈው በመስጠታቸው የሚቆጩባት፣ ዘመድ አዝማዶቿ የእሷ ስኬት የልጆቻቸው ባለመሆኑ የሚቀኑባት፣ የሰፈሩ ሰዎች ለአቅመ ሔዋን ላልደረሱ ልጆቻቸው "አርአያነቷን" እንዲከተሉ ጀብዳቸውን የሚነግሩላት፤ በየቦታው ትንሽዬ "ፈጣሪ" ሆና ብዙ "ደቀ መዛሙርት" ያፈራች ሴት ናት።" (ገጽ 27)
ውስጣዊ ሙግት (Internal Dialogue/ አለ፦ በሆነባት በተደረገባት ነገር ብቻ ሳይሆን፤ የወጣችበት ማኅበረሰብ ግንዛቤ ባለበት ቆሞ መቅረት ጭምር ሲያብሰከስካት ፤ እንደግል መብቷን፣ እንደማኅበረሰብ ውበቷን ስትገፈፍ የምትናገራቸው ቃላት የውስጧን መብከንከን ይገልጻሉ።
"የማዝነው፤ ማኅበረሰባችን በየመንገዱ መሰደቧን እንዳላየ እንዳልሰማ ሆኖ ስለሚያልፋት ብቻ አይደለም ። ከሐበሻ ወንድ ወጭ ሲሆን በፍቅር የማትወድቅ፣ ከሀገሯ ቋንቋ በቀር የፍቅር ቃላት የማትሰማ፣ ጠረን ለምዳ የማትሸነፍ ናት፤ ብለው በመወሰናቸውና የስሜት ሕዋሳቷ ለሌላ ሀገር ዜጋም ቢሆን እንደሚሠሩ ባለማወቃቸውም እንጂ!" (ገጽ16)
"ውጭ ሀገር ስንኖር አለመከበራችን በምንም መልኩ ልክ አይደለም፤ በሰው ሀገር ስንከፋ የሚሰማን ስሜት ፣ ከራሳችን ሀገር ከሚደርስብን የጥቃት ስሜት ጋር ካነጻጸርነው ግን፣ የሕመሙ ክብደት በሰው ሀገር
ሲሆን ይቀንሳል።
ሀገር ያስከፋን ጊዜ ግን ወዴት አቤት ይባላል? የራስ ሕዝብስ ለማን ይከሰሳል?" እያለች ምሯን ትናገራለች።
እናቴ አሳዛኝና አንጀት ቆራጭ ነገሮች ሲገጥሟት፦ "ከቀላድም ባይረዝም ከመጫኛም ባይበልጥ፤
አንጀት ያልቅ የለም ወይ ሲቆረጥ ሲቆረጥ።" ትላለች ።
የማኅበረሰባዊ መገፋት አንጀት ይቆርጣል ፤ አይመልሰኝ አሰኝቶ ድንጋይ ያስወረውራል። በጊዜ ሊታረም ከዘመኑ ጋርም ሊዘምን የሚገባ እንጅ የምናጌጥበት ነውር መሆን የለበትም ።
👉በፈረንጅ ሚስት መጽሐፍ
ደራሲዋ እስከዳር ግርማይና መሰል የፈረንጅ ሚስቶች ያለፈና ያለን ቁስል በቃላት አስጊጣ በመግለጧ ግላዊ እፎይታ ፣ ሕሊናዊ ፈውስ አግኝተውበታል፤ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።
በመሰል ፈተና ውስጥ ያሉ ሰዎች የግለ ማስታወሻዎቹን ሂደትና መፍትሔ አይተው ተስፋ የሚሰጥ ትምህርት ያገኛሉ። በማኅበረሰባዊ ሂሷም ብዙዎች ራሳቸውን እንዲታዘቡ ራሳቸውን እንዲመረምሩና እንዲታረሙ ኮርኩራለች።
እስከዳር በራሷ የተወሰነ ዘመንና ማኅበረሰብ ውስጥ ለፈረንጅ ሚስት የነበረን አመለካከት ለትውልድ በማስተላለፍ የታሪክ ምስክር በመሆን፤ ለፈረንጅ ሚስቶች ሐውልት አቁማለች።
ማጠቃለያ
ደራሲ እስከዳር ግርማይ በመጽሐፏ ውስጥ 'የፈረንጅ ሚስት' የሚለውን ስም ከስድብነት ወደ ማንነት (Identity)፣ ከማንነትም ወደ ተጋድሎ (Resistance) ቀይራዋለች። ይህ መጽሐፍ የአንድን ግለሰብ ሕይወት ብቻ ሳይሆን፣ የኢትዮጵያዊነትን እና የዘመናዊነትን (Modernity) ግጭት፣ እንዲሁም የሴትነትን ነፃነት የሚፈትን፣ ማኅበረሰባዊ ሕጸፅን ነቅሶ የሚያሳይ መስታወት ነው።
👉እስከዬ አሁንም ያላወጣሽው ብዙ ግላዊ "የመሬማውያን ጉዳይ" አለና በጥልቀት ቆፍረሽ ታወጭው ዘንድ አደራ እላለሁ 🙏
👉የፈረንጅ ሚስት በዶክመንተሪ ቢዘጋጅ ደግሞ ከንባብ የራቀውና የስድብ መጋዘን ከሆነው የማኅበረሰብ ክፍል ውስጥ በእጁ ላይ ገብተሽ ትነግሪዋለሽ። የፈረንጅ ሚስት ማለት በምን የሕይወት ሸለቆ ውስጥ አልፋ ምርጫዋን የምታስከብር እንደሆነች ታሳያቸዋለሽ።
የሀብከ ብርሃኔ ጥላሁን

5 months ago
🤝 የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር ተወያዩ! 🇪🇹🇺🇸
#ethiopia | "ጦርነቶች እንዲቆሙ እና የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ አቋማቸውን ገልጸዋል"
የ"ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት" አመራሮች በዛሬው ዕለት ከአሜሪካ ኤምባሲ የስራ ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸውን አሕአፓ (መኢአድ) አስታውቋል።
በውይይቱ የተነሱ ዋና ዋና ጉዳዮች፡
ፓርቲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንደገለጸው፤ በውይይቱ ወቅት በሀገሪቱ ስላሉ አንገብጋቢ ጉዳዮች ምክክር ተደርጓል። ከነዚህም መካከል፡-
📌 ወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ እና የጦርነት ጉዳይ፣
📌 የፖለቲካ እስረኞች አያያዝ እና የሚዲያ አፈና፣
📌 የንጹሀን እልቂት እና አጠቃላይ የፖለቲካ ምሕዳሩ መውረድ (መጥበብ) ተነስተዋል።
የቅንጅቱ አቋም ምንድን ነው?
አመራሮቹ ለኤምባሲው እንዳስታወቁት፤ ቅንጅቱ በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ጠንካራ አቋም አለው፡-
1️⃣ በትግል ላይ ያሉ ሁሉም አካላት የሚያምኑበት ትክክለኛ ፖለቲካዊ ድርድር ተደርጎ ጦርነቶች እንዲቆሙ፣
2️⃣ የንጹሀን ግድያ በአስቸኳይ እንዲበቃ፣
3️⃣ ሁሉም የፖለቲካ እና የማንነት እስረኞች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ፣
4️⃣ የፖለቲካ ምሕዳሩ እንዲሰፋ ትግሉን አጠናክሮ ይቀጥላል።
ምንጭ፡ አሕአፓ
#oppositionparties #usembassy #ethiopianpolitics #dialogue #humanrights #aapo #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

በኢትዮጵያ የማንነት ቀውስ ሶሺዮሎጂ፡ በባህል፣ በሃይማኖትና በዘመናዊነት መካከል የሚደረግ ትንቅንቅ
በ21ኛው ክፍለ ዘመን በግርግርና በውጥረት ውስጥ ባለችው ዓለማችን፣ የኢትዮጵያን ማህበራዊ መዋቅር በጥልቀት ብንመረምር ሶስት ትይዩ መስመሮች—ሃይማኖት፣ ባህል እና ዘመናዊነት—በዕለት ተዕለት ህይወታችን ውስጥ ተሳስረውና ተገጣጥመው እናገኛቸዋለን።
ይህ ትስስር ግን ያለ ግጭትና ያለ ውጥረት የመጣ አይደለም። ውጥረቱ በአለባበስና በአመጋገብ ለውጥ ብቻ የሚገደብ ሳይሆን፣ የብሄራዊ ማንነታችንን እምብርት፣ የሞራል እሴቶቻችንን እና የማህበራዊ መረጋጋታችንን መሠረት የሚነቀንቅ ነው።
ይህንን ለውጥ በሶሺዮሎጂ እይታ ስንመለከተው፣ አንዲት ሀገር ወደ ፈጣን መዋቅራዊ እድገት ጎዳና ስትገባ፣ በዘላለማዊ እሴቶቿ እና በአዲሱ ዓለም አቀፋዊ ስርዓት መካከል የሚፈጠር "የሽግግር ቀውስ" (Transition Crisis) እንደሆነ እንረዳለን።
ታዋቂው ሶሺዮሎጂስት ዊሊያም ኦግበርን "የባህል መዘግየት" (Cultural Lag) በሚለው ፅንሰ-ሃሳቡ እንደገለጸው፣ የአንድ ማህበረሰብ ቁሳዊ ባህል (ቴክኖሎጂ፣ ህንፃዎች፣ መሠረተ ልማት) በሮኬት ፍጥነት ሲራመድ፣ ቁሳዊ ያልሆነው ባህል (አስተሳሰብ፣ እምነት፣ ስነ-ምግባር) ግን አብሮ መጓዝ አይችልም።
በዛሬዋ ኢትዮጵያ ይህ ፅንሰ-ሃሳብ በግልጽ ይታያል። በእጃችን ዘመናዊ ስማርት ስልኮች ይዘናል፣ በየቤታችን ኢንተርኔት ገብቷል፣ ስለ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እናወራለን። ነገር ግን ከዚህ የቴክኖሎጂ እድገት ጋር አብሮ አስተሳሰባችን፣ እርስ በርስ የመቻቻል ባህላችንና ስነ-ምግባራችን ዘምኗልን?
ኦግበርን እንደሚለው፣ በዚህ ቁሳዊ እድገትና በአስተሳሰብ ንቃት መካከል ያለው ገደል ሲሰፋ ማህበራዊ አለመረጋጋት ይፈጠራል። ዛሬ በኢትዮጵያ የምናየው የጽንፈኝነት እና የማንነት ፍለጋ ግጭቶች የዚህ ባህላዊ መዘግየት ውጤቶች ናቸው።
ክላሲካል ሶሺዮሎጂስቱ ማክስ ዌበር ዘመናዊነትን (Modernity) ሲገልጽ "ዓለምን ከምስጢራዊነትማላቀቅ" (Disenchantment of the world) ይለዋል።
ሳይንስና ምክንያታዊነት እያደጉ ሲሄዱ የሰው ልጅ ከሃይማኖትና ከተፈጥሮ በላይ ከሆኑ እምነቶች ይልቅ በምክንያት ላይ ብቻ ተመስርቶ ይፈርዳል የሚል ትንቢት ነበረው።
ዛሬ ዘመናዊው ትውልድ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሃይማኖታዊ ክርክሮችን በዲጂታል መድረኮች ያጦጥፋል። እዚህ ጋር ዘመናዊነት ሃይማኖትን አላጠፋውም፤ ይልቁንም ሃይማኖት ዘመናዊነትን እንደ ተሽከርካሪ እየተጠቀመበት ነው። ይህ የሃይማኖትና የዘመናዊነት አብሮ መኖር ግን አንዳንድ ጊዜ ግጭት ይፈጥራል።
ኤሚል ዱርካይም ስለ ሃይማኖት ሶሺዮሎጂ ሲጽፍ፣ ሃይማኖትን እንደ "ማህበራዊ ትስስር" (Social Solidarity) ምንጭ ይመለከተው ነበር። ሃይማኖት ሰዎችን በአንድ የሞራል ሰንሰለት በማሰር ማህበረሰባዊ አንድነትን ይፈጥራል። ነገር ግን በዛሬዋ ኢትዮጵያ ግሎባላይዜሽን (Globalization) የግለኝነትን (Individualism) መንፈስ ይታይበታል።
ዘመናዊነት "እኔ" ላይ ሲያተኩር፣ የኢትዮጵያ ባህልና ሃይማኖት ግን "እኛ" በሚለው የጋራ እሴት ላይ ይቆማሉ። ይህ በግለኝነትና በጋራ ማንነት መካከል የሚደረግ ትግል በቤተሰብ ውስጥ የትውልድ ክፍተትን (Generation Gap) እየፈጠረ ይገኛል።
ወጣቱ ነፃነቱን ሲፈልግ፣ ማህበረሰቡ ደግሞ የቆየውን የቡድን አንድነት እንዲጠብቅ ይወጥረዋል።
ኢትዮጵያዊነት ልክ እንደ ወራጅ ወንዝ ነው፤ ነገር ግን ዛሬ ይህ ወንዝ አደጋ ከፊቱ ተጋርጦበታል። በአንድ በኩል ለሺህ ዓመታት የዘለቁ የቆዩ እሴቶቻችን፣ የክብር ባህሎቻችን እና አብሮነታችን አለ፤ በሌላ በኩል ደግሞ በዲጂታል መስኮት በኩል የገባው ዓለም አቀፋዊ የሸቀጥ ባህል አለ።
ሶሺዮሎጂስቱ ጆርጅ ሪትዘር "McDonaldization" እንደሚለው፣ ዓለም አቀፋዊነት ሁሉንም ባህሎች ወደ አንድ ወጥ ቅርፅ እየቀረጻቸው ነው። ወጣቱ ትውልድ ከራሱ ስርወ-መሠረት ይልቅ የውጭውን ፖፕ-ባህልና የዲጂታል ዝናን ሲያሳድድ "መነጠል" (Alienation) ይፈጠርበታል።
ይህ ክፍተት ደግሞ ወይ ወደ አክራሪ ዘመናዊነት ወይም ወደ ተዛባ የሃይማኖት ትርጉም ይገፋዋል። የራሳችንን በዓላት ረስተን ባዕድ በዓላትን ስናከብር፣ በሶሺዮሎጂ እይታ "ማንነት አልባ ህዝብ" ወደ መሆን ጉዞ ጀምረናል ማለት ነው።
ሌላኛው ትልቅ ቀውስ በኤርቪንግ ጎፍማን "Dramaturgy" (ህይወት እንደ መድረክ) ቲዎሪ ሊገለጽ ይችላል። ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያ በበዛበት ዓለም፣ ሰዎች ለህዝብ የሚያሳዩት ገፅታ (Front Stage) እና ትክክለኛ ማንነታቸው ተለያይቷል።
አንድ ኢትዮጵያዊ በፌስቡክ ወይም በቲክቶክ ላይ በጣም ዘመናዊና ሊበራል መስሎ ሊታይ ይችላል፤ ነገር ግን በግል ህይወቱ በጣም ወግ አጥባቂ ሊሆን ይችላል። ይህ "ድርብ ህይወት" በሰው ልጅ ስነ-ልቦና ላይ ከፍተኛ ግጭት ይፈጥራል።
ሃይማኖታዊ ጥቅሶችን በየማህበራዊ ሚዲያው እየለጠፉ በግል ህይወት ግን የሞራል ውድቀት ውስጥ መገኘት የዚህ ውጤት ነው።
ዚግመንት ባውማን "Liquid Modernity" (ፈሳሽ ዘመናዊነት) እንደሚለው፣ በዘመናዊው ዓለም ምንም ቋሚ ነገር የለም—ሁሉም ነገር ተለዋዋጭና የማይረጋ ነው። የሰው ልጅ ግንኙነት፣ ስራ፣ እንዲያውም እምነት እንደ ድሮው ፅኑ አይደሉም። ይህ አለመረጋጋት ሰዎችን ወደ ጭንቀት ይከታቸዋል። ሁሉም ነገር አሻሚ ሲሆንባቸው ሰዎች ወደ ቀደመ ማንነታቸው ወይም ወደ ሃይማኖታቸው በከፍተኛ ሁኔታ ይጠጋሉ። ነገር ግን ይህ ጥገኝነት አንዳንድ ጊዜ ጥላቻንና አለመቻቻልን ይወልዳል።
"ማንነቴን ላጣ ነው" የሚል ፍርሃት በፖለቲካዊና ማህበራዊ መድረኮች ላይ የሚታየውን የዛሬውን አለመቻቻል ፈጥሮታል።
ከዚህ ቀውስ ለመውጣት ዩርገን ሀበርማስ "Communicative Action" እንደሚለው፣ ምክንያታዊ ውይይት (Rational Dialogue) ያስፈልጋል።
ዘመናዊነት ማለት የውጭውን ባህል በጭፍን መኮረጅ ሳይሆን፣ የራስን ማንነት ይዞ ዓለም አቀፋዊ ዜጋ መሆን ነው። የኢትዮጵያ የነገ ጉዞ ስኬታማ የሚሆነው በእጃችን ስማርት ስልክ ይዘን፣ በጭንቅላታችን የሳይንስን አመክንዮ ጭነን፣ በልባችን ግን የቆየውን የኢትዮጵያዊነት ስነ-ምግባርና ሃይማኖታዊ ሞራል ስናስር ብቻ ነው።
ለማጠቃለል ያህል፣ ሃይማኖት የሞራል ማዕቀፍ ይሰጠናል። ባህል የነፍሳችንን መታወቂያ ይሰጠናል። ዘመናዊነት ደግሞ ወደፊት የምንራመድበትን መንገድ ያሳየናል። ከነዚህ ከሶስቱ አንዱን ነጥለን የተሟላ ማህበረሰብ መፍጠር አንችልም። ዘመናዊነት የዕድገት መሰላላችን፣ ሃይማኖት የብርሃን መንገዳችን፣ ባህል ደግሞ የልባችን ትርታ ሊሆኑ ይገባል። የዘመናዊነት ጉልበት በክንፋችን ላይ፣ የባህል ጥልቀት ደግሞ በሥራችን (Roots) ላይ ሲሆን ብቻ ነው የነገው የኢትዮጵያ ድል የሚበሰረው።

የዘንድሮው የዳቮስ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም (WEF) በውጥረት ተጀመረ
በየዓመቱ በስዊዘርላንድ ዳቮስ ተራራማ ከተማ የሚካሄደው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም (WEF) የሀገራት መሪዎች እና የንግድ ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት በይፋ ዛሬ ተከፈተ።
የዘንድሮው ጉባኤ “የንግግር መንፈስ” (A Spirit of Dialogue) በሚል መሪ ቃል ቢካሄድም፣ በዩናይትድ ስቴትስ እና በአውሮፓ መካከል እየተፋፋመ የመጣው የንግድ ጦርነት በጉባኤው ላይ ጥቁር ጥላ ጥሏል።
“አስቸጋሪ ጊዜ ላይ እንገኛለን”
የፎረሙ ፕሬዝዳንት ቦርጅ ብሬንዴ በንግግራቸው ዓለም ከ1945 ወዲህ ታይቶ በማይታወቅ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደምትገኝ ገልጸዋል። ሆኖም በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ላይ እየተደረገ ያለው የ1.5 ትሪሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ተስፋ ሰጪ መሆኑን ጠቁመዋል።
የስዊዘርላንድ ፕሬዝዳንት ጋይ ፓርሜሊን ጉባኤውን በይፋ ሲከፍቱ፣ ሀገራቸው ለነፃ ንግድ ያላትን ቁርጠኝነት ገልጸዋል። ስም ባይጠቅሱም፣ በዶናልድ ትራምፕ የሚመራው አሜሪካ በአውሮፓ ምርቶች ላይ ለመጣል ያቀደችውን ታሪፍ በመቃወም “ውይይት በእኩልነት ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት” ብለዋል።
የአውሮፓ እና የአሜሪካ ፍጥጫ
የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ፎን ደር ሌየን በበኩላቸው፣ አውሮፓ ሉዓላዊነቷን ለማስከበር ዝግጁ መሆኗን ተናግረዋል። ዶናልድ ትራምፕ “ግሪንላንድን ለአሜሪካ ካልሸጣችሁ” በሚል በአውሮፓ ምርቶች ላይ የ10 በመቶ ተጨማሪ ቀረጥ ለመጣል ማለታቸውን ተከትሎ፣ አውሮፓ የ93 ቢሊዮን ዩሮ የአጸፋ እርምጃ ለመውሰድ እያሰበች መሆኑ ታውቋል።
ፎን ደር ሌየን ባደረጉት ንግግር፡-
“ናፍቆት (Nostalgia) የድሮውን የዓለም ሥርዓት አይመልሰውም፤ ካለንበት ነባራዊ ሁኔታ ጋር መላመድ አለብን” በማለት አውሮፓ በቴክኖሎጂ እና በኢኮኖሚ ራሷን ችላ መቆም እንዳለባት አሳስበዋል።
የመክፈቻው ትዕይንቶች
የላሪ ፊንክ አስተያየት፡ የጥቁር ድንጋይ (BlackRock) ዋና ሥራ አስፈፃሚ ላሪ ፊንክ፣ ዓለም ከመቼውም ጊዜ በላይ ሀብታም ብትሆንም ሀብቱ ግን በተመጣጣኝ ሁኔታ እንዳልተከፋፈለ ገልጸው፣ ይህን ክፍተት በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) መሙላት እንደሚቻል ተናግረዋል።
አዝናኝ ክስተት፡ የፎረሙ የቦርድ አባል አንድሬ ሆፍማን ንግግር እያደረጉ ሳለ፣ የአራተኛውን ገጽ ወረቀት ቤት ረስተውት በመምጣታቸው ባለቤታቸውን ከታዳሚው መካከል እንዲሰጧቸው መጠየቃቸው አዳራሹን በሳቅ ሞልቶት ነበር።
የዘንድሮው የዳቮስ ጉባኤ 65 የሀገራት መሪዎች እና 850 ዋና ስራ አስፈፃሚዎችን ጨምሮ ወደ 3,000 የሚጠጉ ተሳታፊዎችን እያስተናገደ ይገኛል።

7 months ago
🎙️ ዛሬ ፖድካስት | Zare Podcast
👋 እንኳን ወደ ዛሬ ፖድካስት በደህና መጡ!
ይህ ዝግጅት በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ባለሙያ በሆኑ፣
በብዙ ፕሮጀክቶች ላይ ተሳትፈው ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የሚመራ መድረክ ነው።
🧠 በዘመናችን የሚታዩ ማህበራዊ ቀውሶችን እና ስጋቶችን እንወያያለን።
“ዝም መባላቸው ለምን?” ብለን በግልጽ እና በተዘረዘረ ውይይት እናቀርባለን።
👥 ለቤተሰብ መጠንካራት፣ ለማህበረሰብ መደጋገፍ፣ ለትውልድ አቋም መገንባት እንተጋለን!
ምክንያቱም — ዛሬ የኛ ነው!
🔥 ዛሬ ይገደናል!
🌍 Zare Podcast (English Summary)
Zare Podcast is a platform led by social science experts and experienced development practitioners committed to exploring Ethiopia’s social realities through everyday stories and community experiences.
Its mission is to strengthen families, communities, and the next generation by promoting resilience, balance, and self-reliance in a rapidly changing world.
Each episode highlights meaningful — and sometimes seasonal — social issues that shape values and influence the well-being of families and communities, encouraging dialogue, reflection, and collective solutions.
✨ At the core, the podcast aims to help build a strong, adaptable, and visionary society grounded in solidarity and resilience.
🎧 Zare Podcast – “Addressing Today’s Social Issues, Building a Resilient Society.”
⏳ Zare means Today — and today is the day we act!

8 months ago
Tom Sietsema's 40 best restaurants in the D.C. area
#ethiopia | Both Chef Marcus Samuelsson and Aynalem Zeleke Bekele embody a proud celebration of Ethiopia’s culinary heritage while connecting it to the wider world. Marcus, born in Ethiopia and raised in Sweden, transforms his global experiences into a flavorful dialogue between continents — blending Ethiopian spices, Swedish precision, and American creativity at Marcus DC. Similarly, Aynalem, co-owner of Beteseb Restaurant in Silver Spring, carries Ethiopia’s warmth and family spirit into every dish, offering authentic flavors wrapped in hospitality that feels like home. Together, they represent the new face of Ethiopian excellence — chefs who honor their roots, elevate their culture, and proudly share Ethiopia’s rich taste and tradition with the world.
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
***

MARCUS DC
NoMa, D.C. Contemporary American
Critics sometimes fret after writing raves. Will the new iod on the block rest on its press or keep up the pace? Marcus DC, from celebrity chef Marcus
Samuelsson, gets better every visit. Look around the dining room, and you'll see an engaged audience that reflects the city's diversity, tucking into food that combines the talent's born-in-Ethi-opia, raised-in-Sweden background and the day to-day skill of chef Anthony Jones. The Maryland native is behind the best-selling crab rice, a riot of flavor made possible by rice infused with a rousing Nigerian red pepper and tomato sauce and adoruments including okra, fennel and uni,
as well as crab. A few dishes are reimagined staples that
Samuelsson jokingly calls "the Quincy Jones songs at everyone's party" Read: steak tartare, seasoned here like Ethiopian tartare, which Marcus DC builds with jerk sea thiopian kitfo, and tuna soned diced fish, injera and an onion broth. Other creations are even more sore personal. Cured salmon and charred cucumber show up in a goldenberry broth, light yet assertive with ginger, mint and lemon juice. "Swediopian" is an edible bio. If I'm not inhaling a feast of crab rice, I'm swooning over roast chicken glazed with sweet-tangy mumbe
sauce. The most-ordered dessert in a restaurant alive with color is a whimsical coconut cake, presented on a trolley and sliced tableside by pastry chef Rachel Sherriffe. The interior finds layers of pink
and yellow vanilla-rum cake alternating with coconut jam; the flourishes include a rummy sorbet to balance the sweetness. On a busy night, whipped cream and a bracing strawberry shrub Sherriffe might roll up to 20 celebranta. "Not everything has to be so serious" in upscale dining, she says-and she's right.
222 M St. NE, DC. marcusde.com. 202-280-2288 Mains 527 to $150 (for shareable 32-ounce dry-aged tomahawk). Dinner Monday through Saturday Indoor and outdoor seating, Takeout available, no delivery Sound check: 77 decibels/Must speak with raised voice. Accessibility: A ramp in the hotel lobby foods into the dining room, ADA compitant restroom. Theres are also tws ADA-compliant bar seats
Gerbin Zuniga drops off food for Crystal Fulwood and Brandon Batiste at Marcus DC's bar. Celebrity chef Marcus Samuelsson draws on his boru-in-Ethiopla, raised-in-Sweden background.

Beteseb Restaurant
SILVER SPRING, MD. ETHIOPIAN
DECLARING "THE BEST" Ethiopian restaurant in a region overstocked with them is a challenge. While their menus tend to read alike, they distinguish themselves with fine points. Let's just say Beteseb Restaurant in Silver Spring is where I think about going most often when I need my kitfo and vegetable fix. No other Ethiopian spot of my acquaintance has a more compelling physical menu. It comes in the shape of a round of injera, with lush, life-size photos of some of the dishes you can order.
mitmita My current fascination is dullet: boiled, ground beef tripe seasoned with cardamom, jalapeño and a torch song trilogy rounded out with garlic, onion and butter. I like to pair the offal with one of the top vegetable combinations around, a garden of delights gathering lentils in three colors: near-melting cabbage, garlicky collard greens and an orange puddle of shiro, chickpea
flour stew shot through with onion, garlic and berbere.
Thought has gone into the 50-seat storefront, a wall of which reflects a shade of yellow lentils and a corner of which displays woven baskets and wine. A silver-toned silhouette of Addis Ababa adds to the interior appeal. Beteseb translates from Amharic to "family," which sums up both the business owned by chef Darmyelesh Alemu and her brother, Aynalem Zeleke, and the chef's philosophy. "We want you to feel like family when you come in," she says. Done!
8201 Georgia Ave., Silver Spring, Maryland.
betesebrestaurant.com. 301-448-1625. Mains $15 to $32. Breakfast, lunch and dinner daily. Indoor seating only. Takeout available; no delivery. Sound check: 65 decibels/Conversation is easy. Accessibility: No barriers to entry; ADA-compliant restroom.

THE WASHINGTON POST SUNDAY, OCTOBER 13, 2025
After a quarter-century of reviewing restaurants, donning disguises and turning down photos, Tom Sietsema says goodbye
BY TOM STETSEMA

Comments