13 days ago
አዲስ የራስ ታሪክ መጽሐፍ በሦስት ለየት ያሉ እትሞች ለአንባቢያን ቀረበ
#ethioqia | አዲስ የራስ ታሪክ መጽሐፍ በሦስት ለየት ያሉ እትሞች ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን መቅረቡ ተገለጸ።
መጽሐፉ ለተለያዩ አንባቢያን በሦስት መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የአገር ውስጥ አንባቢያን የሚያገኙት የአማርኛ እትም በመላ ኢትዮጵያ እየተሰራጨ መሆኑ ታውቋል።
ለኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ የተዘጋጀው ሌላኛው እትም ደግሞ በBook Locker፣ Amazon እና Barnes & Noble ጨምሮ በተለያዩ የመጽሐፍ መሸጫ መድረኮች ይገኛል።
ለዓለም አቀፍ አንባቢያን የተዘጋጀው የእንግሊዝኛ እትም “The Pen and the Shield: Navigating through Ethiopia’s Storms” የሚል ርዕስ ያለው ሲሆን፣ በBook Locker፣ Amazon እና Barnes & Noble በመሳሰሉ መድረኮች ለገበያ ቀርቧል።
መጽሐፉ የግል ሕይወት ጉዞን፣ ታሪካዊ የሕይወት ልምዶችን፣ መስዋዕትነቶችን፣ ትምህርቶችን እና የሕይወት ውጣ ውረዶችን በሦስት የተለያዩ እትሞች ለአንባቢያን ለማድረስ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል።
#ethiopia #booklaunch #autobiography #literature #getutemesgen

14 days ago
🌻 AMAZON FASHION 🌻
🌻 አዲስ አመት አዲስ ዕቃ🌻🌻
👉 1ኛ ደረጃ orginal quality ጨርቅ ሱሪ ከ2500 እስከ 4ሺ፤
👉 ሙሉ ልብስ ከ15ሺ እስከ 23ሺ የተለያዩ ሱፎች ።
👉ባለ ሁለት ቁልፍ ሁሉም ሊኖረዉ ሚገባ (solid black,midium grey,blue black,charcol) ከለሮች ብዙ አማራጭ አሁንም አሉን።
👉 ለድርጅት አስተያየት አለዉ።
ሳይመረጥበት እና ሳያልቅቦት ይምጡ።
ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ፎቶዋቸው ተለቀዋል። follow ያድርጉ ከፎቶቹ ላይ ይምረጡ።
በ2ሺ 500ም ኳሊቲ ሸሚዞች አለን፤ አሪፍ ኮቶችንም አስመጥተናል፤ በርካታ አማራጭ ስላለን ለብዛት ፈላጊዎች በብዙ አማራጭ አለን።
አድራሻ :-ፒያሳ downtown ህንፃ ምድር ላይ
☎️ 0911072936 / 0919339250/ 0948547080
https://t.me/joinchat/AAAA...

15 days ago
"በእናቴ በኩል ትልቅ የሎተሪ ዕድል ነው የደረሰኝ!"
#ethiopia | የአማዞን መስራችና የዓለማችን ሀብታም ጄፍ ቤዞስ ስለ እናቱ ሲናገር "በእናቴ በኩል ትልቅ የሎተሪ ዕድል ነው የደረሰኝ"ይላል።
እናቱ ጃኪ ቤዞስ ጄፍን በወለደችበት ወቅት ገና የ17 ዓመት ወጣት ነበረች።
ልጇን ለማሳደግ ቀን ከሌሊት በጽናት ከመስራቷም በላይ ልጇን እየጠበቀች ማታ ማታ ትምህርቷን ትማር ነበር።
ከብዙ ከዓመታት በኋላ አማዞን ኩባኒያ በተከፈተበት ሰሞን ግን እናቱና አባቱ የቤተሰባቸውን የወደፊት እጣ ፈንታ ፈጽሞ የሚቀይር እጅግ አደገኛ ውሳኔ ወሰኑ።
እናቱና አባቱ ሙሉ የቤተሰብ ቁጠባቸው የሆነውን 245,000 ዶላር በጄፍ ኩባንያ ላይ ኢንቨስት አደረጉ።
ጄፍ ቤዞስ “ይህ ገንዘብ መቶ በመቶ ሊከሰርና ሊጠፋ የሚችልበት እድል ሰፊ ነው” ብሎ በግልጽ አስጠንቅቋቸው ነበር።
ዓለም ገና ስለ አማዞን ምንም በማያውቅበት እና ነገው በማይታመንበት ወቅት ወላጆቹ በልጃቸውና በህልሙ ላይ ለመወራረድ ቆረጡ።
ያኔ በልጃቸው ተስፋ ሳይቆርጡ ያፈሰሱት ኢንቨስትመንት ከዓመታት በኋላ ቢሊዮን ዶላሮችን ያስገኘ ታሪካዊ ውሳኔ ሆነ።
ከዓለማችን እጅግ ስኬታማ ሰው አንዱ ከሆነው ጄፍ ቤዞስ ጀርባ ዓለም በእሱ ማመኑን ሳይጀምር በልጇ ሙሉ በሙሉ ያመነችና የተወራረደች እናት ነበረች።
ቤዞስ እንዲህ ይላል አንዳንዴ ማንም ሳይቀበልህ በፊት በአንተ የሚያምኑ ሰዎች ሕይወትህን ሙሉ በሙሉ ሊቀይሩት ይችላሉ ይላል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #jeffbezos #amazon #motherlove #inspiration #successstory

28 days ago
Ethio telecom, Djibouti Telecom, and Sudatel Group Advance Horizon Fiber Initiative with International Partners Through Pre-Commercialization Workshop
Ethio telecom, in partnership with Djibouti Telecom and Sudatel Group, has successfully hosted a high-level stakeholders' workshop to advance the pre-commercialisation phase of the Horizon Cross-Border Terrestrial Fiber Initiative. Formalized under a robust consortium framework, the secure corridor connects Djibouti, Ethiopia, and Sudan, offering global carriers and hyperscalers a highly reliable, low-latency alternative route for subsea cable traffic across the Red Sea.
Held in Addis Ababa, the workshop focused intensely on the commercial and technical requirements of the high-capacity terrestrial fiber corridor being developed across the region. Engineered with a fully protected, redundant architecture, the route seamlessly links cable landing stations in Djibouti and Port Sudan via Ethiopia, featuring expert network architecture insights from Ciena, Nokia, and BringCom.
The successful gathering convened leading global technology and connectivity organizations, including Google, Meta (via HIPConsult), Microsoft, Amazon Web Services (AWS), Airtel Africa, Bayobab, WIOCC, Nokia, Ciena, center3, Saudi Vision, and China Mobile International. During these strategic sessions, participating partners and global operators expressed strong interest in leveraging and monetizing the multi-terabit capabilities of the Horizon Fiber corridor.
Jointly developed by the three telecom leaders, the Horizon initiative provides robust data transport, colocation, and hosting services with seamless landing access in Djibouti and Sudan. Designed for high-speed performance and resilience, Horizon empowers next-generation workloads like cloud computing, artificial intelligence, fintech, e-commerce, and digital content delivery.
Ultimately, this milestone showcases how pioneering African operators unite their infrastructure, expertise, and regional reach to shape a more interconnected and digitally empowered future for the continent.
#ethiotelecom #djiboutitelecom #sudatelgroup #horizonfiberinitiative #digitalafrica #gsma #itu #oecd #g6countries

2 months ago
ከድንጋይ ወፍጮ እስከ ዓለም አቀፍ የቅመማ ቅመም ኤክስፖርት ፋብሪካ
#fastmereja I በድንጋይ ወፍጮ እርድ እየፈጨች ባሳደገቻቸው እናቷ ልፋት የተነሳሳችው ወይዘሮ ሔዋን ቀለመወርቅ ዘመናዊ እና ደረጃውን የጠበቀ የ'HEWAN SPICE' ቅመማ ቅመም ፋብሪካን በደብረብርሃን አቋቁማ እየሰራች ይገኛል።
በ730 ሚሊዮን ብር የተቋቋመው ፋብሪካው ከ30 በላይ የተፈጥሮ የኢትዮጵያ ቅመሞችን በማዘጋጀት ከሀገር ውስጥ አልፎ በዱባይ፣ ቶሮንቶ፣ ለንደን፣ ኒውዮርክ እና በአማዞን (Amazon) አማካኝነት ለዓለም ገበያ ማቅረብ ጀምሯል።
በልጅነቷ የእናቷን እንግልት ስታይ "የእናቴን ልፋት ወደ ማሽን እቀይራለሁ" በማለት የገባችውን ቃል እውን አድርጋ በአሁኑ ወቅት ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠር እየሰራች ትገኛለች።
ፋብሪካው ዋና አላማው አዳዲስ የስራ እድሎችን መፍጠር፣ ሴቶችን ማብቃት እና "Made in Ethiopia" የሚለውን ምርት በዓለም አቀፍ ደረጃ ማስጠራት እንደሆነ ተገልጿል። መስራቿ ለሴቶች ባስተላለፈችው መልዕክት ህልማቸው ትልቅ በመሆኑ ምክንያት ማንንም እንዳይፈሩ እና በትዕግስት፣ በእምነት እንዲሁም በድፍረት ወደፊት እንዲገፉ ጥሪ አቅርባለች።

የሊቨርፑል ባለቤቶች አነስተኛ የክለቡን ድርሻ ለጄፍ ቤዞስ ሸጡ
#ethiopia | የሊቨርፑል እግር ኳስ ክለብ ባለቤቶች ቤዞስ አነስተኛ የክለቡን የባለቤትነት ድርሻ መግዛቱን አረጋገጡ።
ዛሬ ይፋ የተደረገው ይህ ስምምነት ባለፈው ሐምሌ ወር አካባቢ ሲደረጉ የነበሩትን ውይይቶች ተከትሎ የተደረሰ ስምምነት ነው ብለዋል።
ይህ እርምጃ ጄፍ ቤዞስ በተለያዩ የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ክለቦች ላይ መዋዕለ ንዋዩን ለማፍሰስ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል።
ቤዞስ ለብዙ ዓመታት ሲያደርገው የነበረውን ጥረት ተከትሎ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ስፖርቱ ዓለም በይፋ የገባበት አጋጣሚ ሆኗል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #liverpool #football #clubs #jeffbezos #amazon #consortium

በአሜሪካ የሚኖር ኢትዮጵያዊ የአማዞን ሶፍትዌር መሐንዲስ በሌክ ታሆ በውሃ አደጋ ሕይወቱ አለፈ
#ethiopia | በአሜሪካ የቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚሠራው የ32 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ የአማዞን (Amazon) ሶፍትዌር መሐንዲስ ያዴሳ እሚሩ አጋ (Yadessa Emiru Aga) በካሊፎርኒያና ኔቫዳ ድንበር በሚገኘው ታዋቂው ሌክ ታሆ (Lake Tahoe) በውሃ አደጋ ሕይወቱ ማለፉን የአሜሪካ የዜና አውታሮች ዘግበዋል።
በሪፖርቶቹ መሠረት፣ አደጋው እ.ኤ.አ. ጁላይ 27 ቀን 2026 በሌክ ታሆ ምስራቃዊ ዳርቻ በሚገኘው ሳንድ ሃርበር (Sand Harbor) ተከስቷል።
ያዴሳ ወደ ሀይቁ ውስጥ ከገባ በኋላ ድንገት ምላሽ ሳይሰጥ ቀርቶ በውሃ ውስጥ ጠልቆ መታየቱ ተገልጿል።
በአካባቢው የነበሩ ሰዎች በፍጥነት ወደ ዳርቻ ቢያወጡትም፣ የፖሊስና የሕክምና ቡድኖች ያደረጉት የሕይወት ማዳን ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል።
የዋሾ ካውንቲ ሸሪፍ መሥሪያ ቤት ክስተቱን እንደ "በአጋጣሚ የተከሰተ የመስጠም አደጋ" እየመረመረው ሲሆን፣ የሞት ትክክለኛ መንስኤ በሕክምና ምርመራ ውጤት እንደሚገለጽ ተነግሯል።
ከአደጋው በኋላ ቤተሰቦቹና ወዳጆቹ የመጨረሻ ሰዓቶቹ ምን እንደነበሩ ለማወቅ ጥረት እያደረጉ ነው።
በተለይም በአደጋው ወቅት በሳንድ ሃርበር የነበሩ ሰዎች ያነሱትን ፎቶ፣ ቪዲዮ ወይም የዓይን እማኝነት መረጃ እንዲያጋሩ ጥሪ አቅርበዋል።
በተመሳሳይ ወደ ኢትዮጵያ የአስከሬን መጓጓዣና የቀብር ወጪ ለመሸፈን የGoFundMe የድጋፍ ዘመቻ መጀመሩም ተዘግቧል።
የያዴሳ የLinkedIn መረጃ እንደሚያሳየው፣ ከ2022 ጀምሮ በአማዞን የሶፍትዌር ልማት መሐንዲስ (Software Development Engineer) በመሆን በአውስቲን፣ ቴክሳስ ይሠራ ነበር። ከዚያ በፊትም በአዲስ አበባ በሶፍትዌር ልማት ዘርፍ ሰርቶ እንደነበር ተገልጿል።
ባለሙያዎች ሌክ ታሆ በግልጽ ውሃና በውብ ተፈጥሮው ቢታወቅም፣ የውሃው ከፍተኛ ቀዝቃዛነት በድንገት የሰውነት ምላሽን በመቀየር ለመስጠም አደጋ እንደሚያጋልጥ ያስጠነቅቃሉ።
በዚህ ሀይቅ በየዓመቱ በአማካይ 6 እስከ 7 የመስጠም አደጋዎች እንደሚመዘገቡም ተጠቁሟል።

Sponsored by
Surafel
5 months ago
🚨 ታሪካዊ ድል ለኢትዮጵያ! በአማዞን (AWS) የዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ኢትዮጵያዊው ወጣት አሸነፈ!
🏆
#ethiopia | ባለፉት ቀናት የዓለምን ትኩረት በሳበውና ከ10,000 በላይ የዓለም ሀገራት ተወዳዳሪዎች በተሳተፉበት የዓለም ትልቁ የአማዞን (Amazon Web Services) የቴክኖሎጂ ውድድር፤ ኢትዮጵያዊው የ24 ዓመቱ ሶፍትዌር መሃንዲስ ናትናኤል ጌጤነው ዘለቀ የዓለም አቀፍ የፈጠራ አሸናፊ (Global Innovation Award) ሆኗል!
ናትናኤል የሰራው "Ivy" የተሰኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔት በሌለበት ሁኔታ በሞባይል ስልኮች ላይ እየሰራ ተማሪዎችን የሚያስተምር ዘመን አሻጋሪ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።
የአማዞን ዋና ኢንጂነሮች የህንድ፣ የአውሮፓ እና የአሜሪካ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ተቋማትን ስራ ወደ ጎን በመተው የናትናኤልን ስራ "የላቀ የቴክኖሎጂ ፈጠራ" በማለት በአንደኛነት መርጠውታል።
ይህ የአማዞን ሽልማት የውድድሩ ማብቂያ ሳይሆን የትልቅ ራዕይ ጅማሮ ነው። ናትናኤል ይህንን ቴክኖሎጂ ወደ ተግባር በመቀየር በመላው አፍሪካ የሚገኙ ተማሪዎችን ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል።
በዚህ ወሳኝ ሳምንት ድምፃችሁን በመስጠት ከጎኑ ለቆማችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያዊ ፈጠራ በዓለም መድረክ አሸንፏል!
🔥
#technology #innovation #artificialintelligence #ethiopianexcellence #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

7 months ago
"ለምን" የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ዛሬ ተመረቀ
#fastmereja I በደራሲ አዱኛ ሂርጳ የተጻፈውና ለሁለት ዓመታት ዝግጅት የተደረገበት "ለምን" የተሰኘው አዲስ የልብ-ወለድ መጽሐፍ፣ ዛሬ የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም በወዳጅነት ፓርክ በደመቀ ሁኔታ ተመርቋል።
በምረቃው ሥነ-ሥርዓት ላይ አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን፣ የቀድሞ የፍትህ ሚኒስትር አቶ ሺፈራው ወልደሚካኤል፣ ዶክተር ምህረት ደበበ እና የጠብታ አምቡላንስ መሥራች አቶ ክብረት አበበ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል።
መጽሐፉ በ400 ገጾችና በ53 ምዕራፎች የተቀነበበ ሲሆን፣ "ለምን?" ብሎ በመጠየቅ ለውጥ ለማምጣት የሚጋደልን ግለሰብ ታሪክ፣ የኢትዮጵያን እግር ኳስና ማህበራዊ ጉዳዮችን አጣምሮ የያዘ ነው።
በቢንያም አቡራ አማካኝነት የመጽሐፍ ቅኝት ቀርቧል።
መጽሐፉን በአገር ውስጥ በጃፋር መጽሐፍት መደብር፣ በውጭ ሀገር በአማዞን (Amazon) ይገኛል።

9 months ago
🚀 ንግድ መስራት ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ሂሳብ ማወቅ ግድ ይልሃል!
በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን የፉክክር ዓለም ውስጥ "ስራ ፈጣሪ" መሆን የብዙ ወጣቶች ህልም ነው። አዳዲስ የንግድ ሃሳቦች፣ የኢ-ኮሜርስ ስራዎችና የፈጠራ ስራዎች በየቦታው ይፈለፈላሉ። ነገር ግን አብዛኞቹ ስራ ፈጣሪዎች የሚያምር ምርት ቢኖራቸውም፣ ምርጥ ማርኬቲንግ ቢሰሩም እና ከፍተኛ ሽያጭ ቢያስመዘግቡም፤ በወሩ መጨረሻ ግን ራሳቸውን ኪሳራ ውስጥ ያገኙታል።
ለምን? ምክንያቱ ቀላል ግን አስፈሪ ነው፦
የሂሳብ አያያዝ ግዴለሽነት!
የቆየው የአገራችን አባባል "የሂሳብ መዝገብ ትልቅ እዳ ነው፣ ያልተረዳው ይሞታል" እንደሚለው፣ በንግድ አለም የእያንዳንዱ ሳንቲም እንቅስቃሴ ካልታወቀ ጉዞው ወደ ጨለማ ነው።
📉 የውድቀት ዋናው ምክንያት (Cash Flow)
እንደ CB Insights ጥናት ከሆነ፣ 38% የሚሆኑ አዳዲስ ንግዶች የሚከስሩት በገንዘብ እጥረት (Cash crunch) ነው። ብዙዎች ሽያጭን ከትርፍ ጋር ያደባልቃሉ። ነገር ግን ሽያጭ ውስጥ የማምረቻ፣ የትራንስፖርት፣ የማስታወቂያና የታክስ ወጪዎች እንዳሉ ይረሳሉ።
"ሂሳብ የንግድ ቋንቋ ነው። ይህንን ቋንቋ ካልተረዳህ፣ ካርታ እንደሌለው መንገደኛ በባዕድ አገር እየተጓዝክ ነው" — ዋረን ባፌት
💡 ከታላላቆች የምንማረው
ጄ.አር.ዲ ታታ (Tata Group): ትናንሽ ወጪዎችን እንኳን ሳይቀር በመዝገብ ያስፍሩ ነበር። "ብክነትን መከላከል ለትርፍ የመጀመሪያው እርምጃ ነው" ብለው ያምኑ ነበር።
ጄፍ ቤዞስ (Amazon): ከትርፍ ይልቅ "Free Cash Flow" (በእጅ ላይ ያለ ተንቀሳቃሽ ገንዘብ) ላይ ትኩረት ያደርጋሉ። ወረቀት ላይ ትርፍ ቢታይም፣ በእጅ ላይ ጥሬ ገንዘብ ከሌለ ድርጅቱ ሊከስር ይችላል።
⚠️ ትናንሽ ስራ ፈጣሪዎች የሚሰሩት ስህተት
ብዙዎች "ንግዴ ሲያድግ አካውንታንት እቀጥራለሁ" ይላሉ። ነገር ግን የራስን ወጪና የንግድ ወጪን አለመለየት የኪሳራ መንገድ ነው። በሃርቫርድ ጥናት መሰረት፣ የዕለት ተዕለት ገቢና ወጪያቸውን የሚመዘግቡ ነጋዴዎች የመቀጠል እድላቸው ከሌሎች በ3 እጥፍ ይበልጣል።
🧠 ንግድ በድፍረት ብቻ ሳይሆን በሒሳብም ነው!
Margin vs Volume: ብዙ ለመሸጥ ብለህ ዋጋ ስትቀንስ፣ ትርፍህ (Margin) እንዳይጠፋ ተጠንቀቅ።
Cash Cows: የትኛው ምርትህ ዋናው የገቢ ምንጭ እንደሆነና የትኛው ለማስታወቂያ ብቻ እንደሆነ ለይተህ እወቅ። ስቲቭ ጆብስ ወደ አፕል ሲመለስ ትርፍ የሌላቸውን ምርቶች በሙሉ የዘጋው በዚህ ስሌት ነበር።
ለማጠቃለል፦
ዛሬ ለትንሿ ሳንቲም ጥንቃቄ የሌለው ሰው፣ ነገ ትልቅ ኩባንያ የመምራት ብቃት አይኖረውም። ሂሳብ ግልጽ በሆነበት ቦታ ስኬት ዘላቂ ይሆናል።
ጥያቄው፦ መሸጥ ብቻ ነው የሚወዱት ወይስ ከሽያጩ ጀርባ ያለውን እያንዳንዱን ሳንቲም ለመረዳት ዝግጁ ነዎት?

10 months ago
ለምን የተሰኘው ረጅም የልብወለድ መጽሐፍ ገበያ ላይ ውሏል
#ethiopia | በኢትዮጵያ ጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ፣ በመላው አለም በአማዞን ገበያ ታገኙታላችሁ።
መጽሐፉ በዋነኝነት የሚያጠነጥነው ለምን ብሎ ጠይቆ በራሱ እና በሀገሩ ላይ መፍትሄ ለማምጣት በሚዳክር በአንድ ሰው ታሪክ ላይ ነው። ዋና ገፀባህሪው በመከራና ተስፋ መካከል እንደ ሹክሹክታ የለሰለሰ ነገር ግን እንደ ምላጭ የተሳለ ለምን የተሰኘው አዝማች ከአንደበቱ አይጠፋም።
የኢትዮጵያን እግር ኳስን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች የለውጥን አሻራ ለማስቀመጥ የሚሄድበት መንገድ በመጽሐፉ ውስጥ በአጓጊ መልኩ ተቀምጦልናል። ከ"ለምን" አሰላስሎት የተነሳ ከድካም ውስጥ ኃይል ፤ ከትግል ውስጥ ጥንካሬ እንዴት እንደሚወለድ ስሜትን ሰቅዞ በሚይዝ መንገድ ቁልጭ ብሎ እናየዋለን።
Link to amazon https://a.co/d/2yL2wSf ከመጽሃፉ የተወሰደ
በኢትዮጵያ ምድር ላይ ፀሐይ ገና አልወጣችም። ነገር ግን ገና በሌሊት ጎዳናዎቿ
በሕዝብ መሞላት ጀምረዋል። ‹እንዲህ ዓይነት መነቃቃት፤ ጥሩ ፉክክር
የነበረባቸው ሀገራዊ የምርጫ ጊዜያትን ያስታውሱናል› አሉ አንዳንድ የአዲስ አበባ
ነዋሪዎች። አየሩ የዛሬው የጨዋታ ውጤት ምን ይሆናል በሚል ውጥረት እና
በማይናወጥ ኩራት ተሞልቷል። የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በደጅ ነው፤ ኢትዮጵያ
ከኮትዲቯር ጋር። በየቦታው ሰዎች ሰውነታቸውን በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ
ያስውባሉ። ነጋዴዎች የባንዲራ ንግዱን አጧጡፈውታል። ወጣት ወንዶች ክብ
ሠርተው ይጨፍራሉ። የጦርነት፣ የሽለላ እና ቀረርቶ ዜማ ከእግር ኳስ ግጥም ጋር
አቀናጅተው የሚጫወቱ ብዙዎች ናቸው።
ሰዎች አንዳቸው ለሌላቸው የሚያሳዩት ፍቅር ቀኑን የተለየ አደረገው። በየካፌው፣
በየምግብ ቤቱ፣ በየቤቱ እርስ በርስ እየተጠራሩ ይገባበዛሉ። ከእኔ ጋር ነው … ከእኔ ጋር ነው … የምናየው በሚል ጥሪ ፉክክሩን ይዘውታል። በዋና ከተሞች ሆቴሎች፣ ምግብ ቤቶች ነጻ ምግብ ለደጋፊዎች እናቀርባለን የሚል ማስታወቂያ እዚህም እዚያም ይታያል። በኢትዮጵያ የአንድነት መንፈስ እንደዚህ ጠንክሮ አያውቅም።
ቦሌ ያለ አንድ ሬስቶራንት ትልቅ ባነር ለጠፈ።
“ዛሬ ኢትዮጵያ ድል ታደርጋለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማሊያ ለብሶ ለመጣ
ምግብ በነጻ እናቀርባለን ይላል።” በባሕር ዳር የከተማዋ ነጋዴዎች፣ ካፌዎችን
ተከፋፍለው መጥቶ ለተመገበ ሁሉ ለመክፈል ቃል ገቡ። በድሬዳዋ የሥጋ ቤት
ባለቤቶች በሬ አርደው ለሰፈሩ ሰው ድግስ አዘጋጁ። በሀዋሳ ዳቦ ቤቶች በቁርስ
ሰዓት ‘ዛሬ አንድ ቤተሰብ ነን’ እያሉ ዳቦ በነጻ አደሉ። በመቀሌ፣ በአዳማ ፣ በሌሎች
ከተሞች ሁሉ ደግነት፤ ኢትዮጵያዊ አንድነት ተንፀባረቀ።በገጠር ያሉ አርሶ አደሮች ሳይቀር ገንዘብ አዋጥተው የጋራ ምግብ ለማዘጋጀት
ተሰናዱ። አዛውንቶች ለድሉ ጸለዩ። ሕፃናት ባዶ እግራቸውን በእጅ የተሣለ
የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዘው ሲሮጡ ለተመለከተ ሀገር የሁሉ እንደሆነች ይገነዘባል።
የኤሌክትሪክ ኃይል በሌለባቸው በጣም ሩቅ ገጠራማ ሥፍራዎች ጀነሬተር እና
ቴሌቪዥን ተዘጋጀ። አንዳንዶቹ ቦታዎች ለወፍጮ ቤት እና ለመስኖ የውኃ መሳቢያ
ይውሉ የነበሩ ጀነሬተሮች ሳይቀሩ ዛሬ ሥራቸው ቴሌቪዥን ማብራት ሆነ። አርሶ
አደሮች ትከሻ ለትከሻ ካስተማሪዎች፣ ከጤና ባለሙያዎች፤ ከእረኞች እና ነጋዴዎች
ጋር ገጥመው ቁጭ ብለው ያወጉበትን ጊዜ አያስታውሱም። ይህ ጨዋታ ብቻ
አልነበረም፤ ታሪክ ነው። ኢትዮጵያ ብዙ ፈተናዎችን፣ ብዙ የክፍፍል እና የግጭት
ጊዜያትን አሳልፋለች። ዛሬ ግን አንድ ሀገር አንድ ሕዝብ አንድ ሕልም አንድ የልብ
ምት።

11 months ago
🎉 አስደሳች ዜና! የአድዋ ድል የልጆች መፅሐፍ በአፍሪካ የህፃናት ታሪክ ውስጥ ከምርጥ 10 የአማዞን ሽያጭ አንዱ ሆነ! 💚💛❤️📚
ይህ ታሪኮቻችንን በማካፈል፣ ጀግኖቻችንን በማክበር እና ትውልድን በማነሳሳት ለሚያምኑ ሁሉ ድል ነው። 🌟
ይህንን ተልዕኮ ለደገፉ፣ ለተካፈሉት እና ላመኑት ሁሉ እናመሰግናለን። አብረን ታሪክ መስራት እንቀጥል! 🙌
🎉 Exciting news! The Battle of Adwa Children’s Book is now among the Top 10 Amazon Best Sellers in Children’s African History! 💚💛❤️📚
This is a win for all who believe in sharing our stories, celebrating our heroes, and inspiring the next generation. 🌟
Thank you to everyone who has supported, shared, and believed in this mission. Let’s keep making history together! 🙌
To order the book search for ‘The Battle of Adwa’ on Amazon or visit : www.lella-menged.com
#thebattleofadwa #childrensbooks #africanhistory #ethiopia #inspiringkids #proudmoment

ዘ ባትል ኦፍ አድዋ
ዘ ባትል ኦፍ አድዋ በተሰኘው የ ፊልምና የልጆች መጽሐፍ ምረቃ ላይ በርካቶች ትያትር ቤቱ በመሙላቱ ለመመለስ ተገደዱ::
በኦክቶበር 25 በዳላስ ቴክሳስ ከተማ በተካሄደው ዘ ባትል ኦፍ አድዋ የፊልምና የ ልጆች መፅሐፍ ምረቃ በተሳካ ሁኔታ የተጠናቀቀ ቢሆንም በትያትር ቤቱ መሙላት ምክንያት ለተመለሱ እና ለሌልችም ፊልሙ በድሴምበር ወር በዳላስ : በሂውስተና በኦስትን እንደሚታይ አዘጋጁ ዓለም አወቀ ገልፆልናል::
መፅሐፉ በአማዞን ላይ እየተሸጠ ሲሆን : በልጆች የአፍሪካ ታሪክ ሰንጠረዥ በ119 ደረጃ ላይ ይገኛል::
በአሜሪካ መፅሐፉን ለማዘዝ እነኚህን ሊንኮች ይጠቀሙ::
ሃርድ ከቨር: https://www.amazon.com/Bat...
ፔፐር ባክ: https://www.amazon.com/Bat...
ከአሜሪካ ውጭ ላሉ አንባቢያን: አማዞን ላይ ‘The Battle of Adwa’ ብለው ይፈልጉ::
1 year ago
የአሜሪካ ኩባንያዎች የውጭ አገር የሰለጠኑ ሠራተኞችን ለጊዜው የሚቀጥሩበት H-1B ተብሎ የሚጠራው ይህ ልዩ የቪዛ ፕሮግራም ክፍያው የጨመረበት ምክንያት የትራም አስተዳደር ወደ አሜሪካ የሚገቡ ስደተኞችን ፍሰት በይበልጥ ለመቆጣጠር በማቀዱ ነው ሲል ብሪታንያ ዜና አገልግሎት የሆነው ሮይተርስ ዘግቧል።
የ እ.ኤ.አ. በ2004 የተጀመረው ይህ ፕሮግራም በየዓመቱ 85,000 የውጭ ሠራተኞች ወደ አሜሪካ ገብተው እንዲሠሩ ፈቅዶ ነበር። እንደ አሜሪካ የሕዝብ ቆጠራ ቢሮ ከሆነ፣ እንደ Amazon፣ Microsoft፣ Meta፣ Apple እና Google ያሉ ኩባንያዎች ከዚህ የቪዛ ፕሮግራም ትልቅ ተጠቃሚዎች ናቸው። በመቶዎች የሚቆጠሩ የውጭ አገር ሠራተኞች በእነዚህ ኩባንያዎች ውስጥ ይሠራሉ።
በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚሠሩ ሠራተኞች STEM ሠራተኞች ይባላሉ።
እስካሁን ድረስ፣ በዚህ ፕሮግራም የተመዘገቡ ኩባንያዎች በዓመት1,500 ዳላር የቪዛ ክፍያ መክፈል ነበረባቸው። አሁን ግን ክፍያው ወደ 100,000 ዶላር ከፍ ብሏል።
በዚህ የቪዛ ፕሮግራም ወደ አሜሪካ የሚገቡ የውጭ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሠራተኞች ቁጥር ከ2000 እስከ 2019 ድረስ በ44.5 በመቶ ጨምሯል። አብዛኞቹም ከህንድ እና ከቻይና የመጡ ናቸው።
seledadotio

የንግድ ሚኒስትሩ ሆዋርድ ሉትኒክ እንዳሉት “ትልልቅ ኩባንያዎች በየዓመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የውጭ ሠራተኞችን ወደ አሜሪካ ያመጣሉ። የቪዛ ክፍያዎችን በመጨመር፣ የሰለጠነ ሠራተኛ ከፈለጋችሁ ከዩኒቨርሲቲዎቻችን ተመርቀው የወጡ ተማሪዎችን ቅጠሩ ወይም አሜሪካውያንን አሰልጥኑ የሚል መልእክት ልንልክላቸው እንፈልጋለን። የኛን ሥራ የውጭ ዜጎች እንዲወስዱት አትፍቀዱ” ብለዋል።
1 year ago
ተማሪ ህሊና ፍቅሩ በ6 አመቷ The red fox country የሚል ርእስ ያለው በእንግሊዘኛ የተጻፈ የልጆች መጽሀፍ ለንባብ ያበቃች በሀገራችን የመጀመሪያዋ ህፃን ጸሀፊ ያደርጋታል:(ከተሳሳትኩ እርማት እቀበላለሁ):።
አሁን ደግሞ በ14 አመትዋ Anna's story hood በሚል ሁለተኛ የልጆች መጽሀፏን በደማቅ ሁኔታ አስመርቃ ለንባብ አብቅታለች።
ማንኛውም ወላጅ ለልጁ ይህን ምርጥ መጽሀፍ ገዝቶ ሙሉ ሠው የሚያደርገውን ስጦታ ለልጆቹ ያበርክት:
መጽሀፎቹን እራሷ በከፈተችው Halin books and Amazon ላይ ያገኙታል:ሊንኮቹን ከታች አስቀምጫለሁ:ተማሪና ጸሀፊ የወደፊት የሀገር ተስፋ የሆነችው ህሊና ፍቅሩን በማበረታታ አብረን ልጆቻችን ላይ እንስራ እላላሁ:ልጆች ላይ መስራት ሀገር ላይ መስራት ስለሆነ።
አመሰግናለሁ🙏🥰
👇 https://youtube.com/halin...
👉https://halinbooks.fws.sto...
👇 https://www.pinterest.com/...
👉https://t.me/halinbooks

🔔 Attention Book Lovers and Entrepreneurs.
A highly recommended book, "Making it Big" by Femi Otedola, for anyone interested in business and strategy shared from the personal lifetime experience of an African Billionaire. The book stands out for its practical insights on identifying opportunities, strategic decision-making, and building a sustainable legacy. Otedola shares his experiences with a direct and clear perspective, offering valuable takeaways for entrepreneurs and professionals at any stage.
If you're looking to add a substantive read to your collection and wisdom, this book is a smart choice. You can find your copy through the link below.
Amazon US link https://a.co/d/6poUpIs

ማንቸስተር ዩናይትድ በአማዞን ዶኩመንተሪ ሊሰራ የታሰበው ዘጋቢ ፊልም እንዲቋረጥ አድርገዋል ተብሏል
#ethiopia | ዋናው ምክንያት ሩበን አሞሪም መልበሻ ክፍል ውስጥ ካሜራ እንዳይቀመጥ መፈለጉን ተከትሎ ነው ተብሏል።
Prime amazon የየክለቦች የውድድር ዘመን ውጣ ውረድ ሜዳ ላይ የሚታየው የቡድን እንቅስቃሴ ብቻ ሳይሆን እግርኳስ ከማሸነፍ እና መሸነፍ የዘለለ መሆኑን ከመጋረጃ ጀርባ ያለውን የቡድኖች ውጣ ውረድ ፤ የአሰልጣኝ ታክቲክ ፤ ውጤቶችን ለማግኘች የሚከፈል መስዋትነት ፤ ድል ፤ ውጤት እጦት ፤ ከፍተኛ ትኝቅንቅ ፤ ተጫዋቾች መካከል ያለው ግንኙነት ፤ ሁሉንም የሚያስዳስስ ዘጋቢ ፊልም በልዩነት የቀጣዩን የ2025/26 የውድድር ዘመን ማንቸስተር ዩናይትድ ላይ ያጠናጠነ ሆኖ እንዲሰራ ለዚህም አማዞን 10 ሚሊዮን ዩሮ ለዩናይትድ ለመክፈት ተነጋግረው ከስምምነት ላይ የደረሱ ቢመስሉም አሰልጣኝ አሞሪም መልበሻ ክፍሉ ውስጥ ካሜራ እንዲገባ እንደማይፈልግ ነፃነት የሚጋፋ ጉዳይ ነው በሚል ለዚህ ፈቃድ እንደማይሰጥ መናገሩን ተከትሎ ሊሰራ የነበረው ዘጋቢ ፊልም ቀርቷል።
ከዚህ በፊት Amazon "All or nothing" በሚል ርዕስ ይዞት የወጣው እና የሰሜን ለንደኑን ቡድን አርሰናል የ2021/22 የውድድር ዘመንን ከመጋረጃ ጀርባ የነበሩ ጉዳዮችን የሚዳስሰው ዘጋቢ ፊልም ሰፊ ተቀባይነት እና ተወዳጅነትን ማትረፉ አይዘነጋም።
ዩናይትድ በተለይ በአዲሱ አነስተኛ የክለቡ ድርሻ ባለቤት በሆነው እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሰር ጀመም ራትክሊፍ ስር አሻሚ እና አከራካሪ አለፍ ሲልም አወዛጋቢ ውሳኔዎች መወሰኑ ፤ ክለቡ ምንም የአውሮፓ መድረክ ተሳትፎ ሳይኖረው የውድድር ዘመኑን ማጠናቀቁ ፤ በመጪው የውድድር ዘመን ደግሞ ክለቡ ወደነበረበት ማለትም በፊት በሚታወቅበት የስኬት ጎዳና መመለስ የሚል ትልቅ ፈተና ያለበት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የክለቡ ጓዳ ጓድጓዳ የሚወጣበት ሰአት አይደለም በሚል ይሌንን ዘጋቢ ፊልም በዚህ ሰአት ለክለቡ ከሚሰጠው ጥቅም ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል በሚል ጥያቄውን ሳይቀበሉ መቅረታቸውን The athletic ዘግቧል። #menahriafm

Comments