3 months ago
"ዜጎችን በሙያ በማብቃት ከጥገኝነት ለማውጣት እየሰራን ነው!" ወይዘሮ ሀናን ሙሐመድ
#ethiopia | ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ተረጂነትን በክህሎት የመተካት ራዕዩን ለማሳካት ለሰባተኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ወጣቶች ዛሬ አስመርቋል፡፡
በልዩ ልዩ የሙያ መስኮች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 80 ሰልጣኞች የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደመቀ ሁኔታ የምረቃ ስነ ስርዓታቸውን አካሂደዋል፡፡
የድርጅቱ መስራችና ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሀናን ሙሀመድ በመርሃ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ተቋሙ ከስድስት ዓመታት በፊት በ16 ሴቶች ጥረት በምግብ ድጋፍ ስራ መጀመሩን አስታውሰው፤ ዛሬ ላይ ዜጎችን በክህሎት አብቅቶ ወደ አምራችነት የሚያሸጋግርበት ደረጃ ላይ መድረሱ ትልቅ ስኬት መሆኑን ገልጸዋል፡፡
ተመራቂዎቹም ያገኙትን እውቀት በመጠቀም ራሳቸውን እንዲለውጡና ለሀገራቸው የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
በዕለቱ ከተመረቁት መካከል 52ቱ በልብስ ስፌት፣ 21ዱ በመሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና እንዲሁም 7ቱ በቋንቋ ትምህርት የሰለጠኑ ናቸው፡፡
ሰልጣኞቹ ወደ ስራው ዓለም በቀላሉ እንዲገቡ ለማገዝ እንደ ውጤታቸው የልብስ ስፌት ማሽኖችና የገንዘብ ሽልማቶች ተበርክቶላቸዋል፡፡
ባቡል ኸይር እስካሁን ከ500 በላይ ዜጎችን ያስመረቀ ሲሆን፤ በቀጣይም የራሱን የጋርመንት ፋብሪካ በማቋቋም ሰልጣኞቹን በቋሚነት ቀጥሮ ለማሰራት እቅድ ይዞ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡
በምረቃው ላይ የተገኙት የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እና የአዲስ አበባ ፋይናንስ ቢሮ የስራ ኃላፊዎች በበኩላቸው፤ ድርጅቱ ችግረኞችን በዘላቂነት ለመደገፍና ወደ ስራ ለማስገባት እያከናወነ ያለው ተግባር የሚደነቅና ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባው መሆኑን ገልጸዋል፡፡
#ባቡልኸይር #ምረቃ #ሙያዊስልጠና #በጎአድራጎት #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ክህሎት #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

11 months ago
የበዓል ስጦታ
#ethiopia | የባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት የምንጊዜም አጋርና አምባሳደር ወጣቱ ባለጸጋ ምረትአብ ሙሉጌታ እና የአፍሮ ሊንክ ግሩፕ ባለቤት አቶ ሚኪያስ አያሌው በዛሬው ዕለት መስከረም 1 ቀን 2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን ባቡል ኸይር ድርጅት ምሳ በማብላት እና ድጋፍ በማድረግ በአልን ከምስኪን ወገኖቻችን ጋር አሳለፉ።
አቶ ሚኪያስ አያሌው 5ሺ ለሚሆኑ ወገኖች ሙሉ የምሳ ወጪ በመሸፈን ምሳ ያበላ ሲሆን ምረትአብ ሙልጌታ ደግሞ የ500 ሺ ብር ድጋፍ አድርጓል።
ሁለቱ ባለጸጋዎች በዓልን ከምስኪናን ጋር ማሳለፋችን እጅግ ደስታ ሰጥቶናል እኛ ኢትዮጵያዊያኖች እርስ በእርሳችን መረዳዳትና መደጋገፍ አለብን ባቡልኸይር እየሰራው ያለው በጎ ተግባር እጅግ የሚያሥደስትና የሚያኮራ ስለሆነ ሁላችንም በትርፍ ጊዜያችን በባቡልኸይር እየተገኘን ከምስኪን ወገኖቻችን ጋር እያሳለፍን ተዝቆ የማያልቀውን የእናቶችን እና የአባቶችን ምረቃ ተቀብለን ልንባረክ ይገባል ብለዋል።
የባቡልኸይር በጎ አድራጎት መስራች ከሆኑት መካከል አንዷ የሆነችው ወይዘሮ ፈትያ መሐመድ የምንጊዜም ደጋፊያችን ሚኪና ምረትአብ በዛሬው ዕለት በአልን ከቤተሰቦቻችሁ ጋር ማሳለፍ እየቻላችሁ አስታዋሽ የሌላቸው እናቶቻችን እና አባቶቻችን ይበልጡብናል ብላችሁ ምሳ አብልታችሁ የ 500 ሺ ብር ድጋፍ አድርጋችሁ አብራችሁን ስለዋላችሁ ፈጣሪ በወጣ ይተካላችሁ በረካ ሁኑልን እጅግ አድርገን እናመሠግናችኋለን በማለት ምስጋናዋን ገልጻለች።
በተያያዘ ዜና ወጣቱ ባለጸጋ ምረትአብ ሙሉጌታ ትናንት ጳጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በልደታ ክፍለ ከተማ ከረዩ ሰፈር ለሚገኙ 500 ለሚደርሱ ወገኖች ለእያንዳንዳቸው 25 ኪሎ ዱቄት እና 5 ሊትር ዘይት ድጋፍ አደረገ።
በዝግጅቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ሊዲያ ግርማ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
ወጣቱ ባለጸጋ ምህረተአብ ባስተላለፈው መልእክት "ሁላችን ብንተባበር ካለን ላይ ብናካፍል ብዙ የሚቸግረው ሰው አይኖርም። ሁሉም ሰው አካባቢው ያለ የተቸገረን ሰው በመለየት ቢያግዝ መልካም ነው" ሲል መልእክት አስተላልፏል።
ባለሀብቱ ከህዳሴው ግድብ ምርቃት ጋር ተያይዞ በዝግጅቱ ላይ ደስታውን የገለጸ ሲሆን "ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአለም ሀገራት ቀዳሚዋ ትሆናለች በድህነት የሚያውቋት ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች" በማለት ተናግሯል።
የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሊዲያ ግርማ ባለሀብቱ ለከረዩ ሰፈር ነዋሪዎች ላደረጉት እገዛ አመስግነው ለመላው የከተማዋ ነዋሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ድጋፉ የተደረገላቸው ነዋሪዎችም በተደረገላቸው እገዛ መደሰታቸውን ገልፀው ወጣቱ ባለሀብት ምህረተአብ ሙሉጌታንና የተባበሩ አካላትን በሙሉ አመሥግነዋል።

ሁለቱ ባለጸጋዎች የአዲስ አመት በዓልን ከምስኪኖች ጋር አሳለፉ
#fastmereja I የባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት የምንጊዜም አጋርና አምባሳደር ወጣቱ ባለጸጋ ምረትአብ ሙሉጌታ እና የአፍሮ ሊንክ ግሩፕ ባለቤት አቶ ሚኪያስ አያሌው በዛሬው ዕለት መስከረም 1/2018 ዓ/ም የዘመን መለወጫ በዓልን ባቡል ኸይር ድርጅት ምሳ በማብላት እና ድጋፍ በማድረግ በአልን ከምስኪን ወገኖቻችን ጋር አሳለፉ።
አቶ ሚኪያስ አያሌው 5 ሺ ለሚሆኑ ወገኖች ሙሉ የምሳ ወጪ በመሸፈን ምሳ ያበላ ሲሆን ምረትአብ ሙልጌታ ደግሞ የ500 ሺ ብር ድጋፍ አድርጓል።

#ማህበራዊ

ወጣቱ ባለጸጋ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ አስረከበ።
በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ግቢ ህጻናትና ታዳጊዎች ላይ በርትቶ እየሰራ የሚገኘው ዳን ኢነርጂ በዛሬው ዕለት ነሀሴ 24/2017 ዓ/ም በአርት፣ በኮዲንግ እና መሠረታዊ የኮምፒተር ስልጠና ፣ ለሶስት ወራት የተማሩ ተማሪዎችን በሚያሥመርቅበት ዕለት በክብር እንግድነት የተገኘው ሁሌም በጎ ማድረግ የማይሰለቸው ወጣቱ ባለጸጋ ምረትአብ ሙሉጌታ 2 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ከቦርሳ ጀምሮ ሙሉ የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ለ300 ተማሪዎች አስረከበ።
በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የአቬሽን ባለሙያው አቶ ዮናታን መንክር ፣ የባቡልኸይር መሥራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሀናን መሀመድና ራሱ ምረትአብ ሙልጌታ ለተማሪዎች ሀገርን ስለ መውደድና ታዳጊዎቹ ነገ ለሀገራቸውና ለወገናቸው የሚጠቅም ስራን ይሰሩ ዘንድ የሚያነቃቃ ትልቅ ትምህርት አዘል መልዕክቶቻቸውን አስተላልፈዋል።
የዳን ኢነርጂ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል ሀይሉ ለሰልጣኞቻቸው አቶ ምረትአብ ላበረከቱት ስጦታና ሽልማት ከፍተኛ ምስጋና አቅርበው ላለፉት 8 አመት በሺህ ለሚቆጠሩ ወጣቶችና ታዳጊዎች ነጻ የኮዲንግ ስልጠና ሲሰጡ መቆየታቸውን ገልጸው ለተማሪዎቹ የተደረገው ሽልማት አበረታች በመሆኑ ተማሪዎቹ በ2018 የትምህርት ዘመን እንዲጠነክሩ አሳስበዋል።
በመጨረሻም ከፍተኛ ውጤት ያሥመዘገቡ ተማሪዎች ከአቶ ምረትአብ ሙሉጌታ የ120 ሺ ብር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋለ።

Sponsored by
Surafel
11 months ago
ሁለት ሚሊየን ብር የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተበረከተ
#ethiopia | በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ግቢ ህጻናትና ታዳጊዎች ላይ በርትቶ እየሰራ የሚገኘው ዳን ኢነርጂ በዛሬው ዕለት ነሀሴ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በአርት፣ በኮዲንግ እና መሠረታዊ የኮምፒተር ስልጠና ፣ ለሶስት ወራት የተማሩ ተማሪዎችን በሚያሥመርቅበት መርሐግብር በክብር እንግድነት የተገኘው አቶ ምረትአብ ሙሉጌታ ሁለት ሚሊየን ብር የሚያወጣ ከቦርሳ ጀምሮ ሙሉ የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ለ300 ተማሪዎች አስረከበ።
በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የአቬሽን ባለሙያው አቶ ዮናታን መንክር ፣ የባቡልኸይር መሥራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሀናን መሀመድ ፣ አቶ ምረትአብ ሙልጌታ ለተማሪዎች ሀገርን ስለ መውደድና ታዳጊዎቹ ነገ ለሀገራቸውና ለወገናቸው የሚጠቅም ስራን ይሰሩ ዘንድ የሚያነቃቃ ትልቅ ትምህርት አዘል መልዕክቶቻቸውን አስተላልፈዋል።
የዳን ኢነርጂ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል ሀይሉ ለሰልጣኞቻቸው አቶ ምረትአብ ላበረከቱት ስጦታና ሽልማት ከፍተኛ ምስጋና አቅርበው ላለፉት 8 አመት በሺህ ለሚቆጠሩ ወጣቶችና ታዳጊዎች ነጻ የኮዲንግ ስልጠና ሲሰጡ መቆየታቸውን ገልጸው ለተማሪዎቹ የተደረገው ሽልማት አበረታች በመሆኑ ተማሪዎቹ በ2018 የትምህርት ዘመን እንዲጠነክሩ አሳስበዋል።
በመጨረሻም ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ከአቶ ምረትአብ ሙሉጌታ የ120 ሺ ብር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋለ።

12 months ago
አዲስ ማርቼዲስ ቤንዝ መኪና ገዝቶ ለማስመረቅ ሄዶ አንድ ሚሊዮን ብር ለባቡልኸይር በጎ አድራጎት ለገሰ
«በረከትን ያገኘሁት በድሆች ፀሎት ነው» የሚለው ወጣቱ ባልፀጋ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ለባቡልኸይር ድጋፍ በማድረግ ይታወቃል።
ራሱንና ጓደኞቹን በማስተባበር ከገንዘብ ድጋፍ በተጨማሪ፤ ለፆምም ሆነ ለበዓል አቅመ-ደካሞችን በመንከባከብና የበዓል ተደስተው እንዲውሉ በማድረግ በባቡልኸይር ቤተሰብ ዘንድ ይታወቃል።
በዛሬው ዕለትም ወጣቱ ባለጸጋ ምረትአብ አዲስ መኪና ማርቼዲስ ቤንዝ መኪናውን ገዝቶ በምስኪኖች እና በአረጋውያን ለማስመረቅ በባቡልኸይር በተገኘበት ዕለት ነው ድንገተኛ የአንድ ሚሊዮን ብር ስጦታ የለገው።
ልገሳውን ወዲያውኑ በማስገባት ቃሉን የሞላው ወጣቱ ባለፀጋ ለሚስኪኖች ማድረግ ለራስ እንደማድረግ መሆኑን ተናግሯል።
ክስተቱ ታዳሚውን በእንባ ያራጨ፤ በተለይም የባቡልኸይር ተጠቃሚዎች በደስታ እንባቸው የፈሰሰበት እጅግ ልብ የሚነካ ክስተት ነበር።
የድርጅቱ መሥራችና ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሀናን ሙሀሙድ የወጣቱ ባለፀጋ ድንገተኛ ስጦታ ከሚስኪኖች ጋር አስለቅሷቸዋል።

ወጣቱ ባለጸጋ ለባቡልኸይር በጎ አድራጎት 1 ሚሊየን ብር ሰጠ
#ethiopia | «በረከትን ያገኘሁት በድሆች ፀሎት ነው» የሚለው ወጣቱ ባልፀጋ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ለባቡልኸይር ድጋፍ በማድረግ ይታወቃል።
ራሱንና ጓደኞቹን በማስተባበር ከገንዘብ ድጋፍ በተጨማሪ፤ ለፆምም ሆነ ለበዓል አቅመ-ደካሞችን በመንከባከብና የበዓል ተደስተው እንዲውሉ በማድረግ በባቡልኸይር ቤተሰብ ዘንድ ይታወቃል።
በዛራው ዕለትም ወጣቱ ባለጸጋ ምረትአብ አዲስ መኪና ማርቼዲስ ቤንዝ መኪናውን ገዝቶ በምስኪኖች እና በአረጋውያን ለማስመረቅ በባቡልኸይር በተገበት ዕለት ነው ድንገተኛ የአንድ ሚሊዮን ብር ስጦታ የለገው።

1 year ago
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለባቡልኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት የሁለት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
#ethiopia | ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በትላንትናው ዕለት ሰኔ 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ለባቡልኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት የ2 ሚሊዮን ብር እና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ። ይህ ድጋፍ የባቡልኸይርን ሰብዓዊ አገልግሎቶች ለማጠናከር ያለመ መሆኑን በመርሐግብሩ ላይ ተገልጿል።
በድጋፍ ፕሮግራሙ ላይ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዊም ቫንሄለፑት፣ የውጭ ግንኙነት ዋና ኃላፊ ዶ/ር አንዱዓለም አድማሴ እና የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሠራተኞች ተገኝተው የድርጅቱን ማዕከል ጎብኝተዋል።
ከጉብኝቱ በኋላ የምሳ ግብዣ የተደረገ ሲሆን፣ ባቡልኸይር በማዕከሉ ከሚረዳቸው በተጨማሪ ቤት ለቤት የሚረዳቸውን ወገኖችም ጠይቀዋል።
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዊም ቫንሄለፑት ባስተላለፉት መልእክት፣ ይህ የ2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ የመጀመሪያው መሆኑን ገልጸው በቀጣይም ድጋፋቸው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል። ከገንዘብ ድጋፉ በተጨማሪም በሠራተኞች የተሰበሰቡ አልባሳት አስረክበዋል።
አቶ ቫንሄለፑት፣ መላው ኢትዮጵያውያን ባቡልኸይርን በኤም ፔሳ አፕሊኬሽን አማካኝነት በቀላሉ መደገፍ የሚያስችል መንገድ መዘጋጀቱን አስታውቀዋል።
ይህንንም ለማስጀመር፣ ለ10 ሚሊዮን ደንበኞቻቸው ለአንድ ዓመት የሚቆይ የአጭር መልእክት ዘመቻ ዕድል መሰጠቱን እና እሳቸውም በግላቸው 50 ሺህ ብር በማስገባት ዘመቻውን ማስጀመራቸውን ገልጸዋል።
ባቡልኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት በጥቅምት 11 ቀን 2012 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 4513 ተመዝግቦ በሴቶች ብቻ የተቋቋመ ሰብዓዊ ድርጅት ነው።
ላለፉት አምስት ዓመታት ድርጅቱ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ሲወጣ የቆየ ሲሆን፣ በተለይም ከ5,000 በላይ ቤተሰቦች በቀን ሁለት ጊዜ ጤናማ የምግብ ዋስትናቸውን እንዲያረጋግጡ የምሳና የእራት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። በተጨማሪም ለበርካታ ቤተሰቦች የጤና መድን አገልግሎት እያቀረበ ነው።
ድርጅቱ ከ200 በላይ ለሚሆኑ ሴቶችና እናቶች ቋሚ የሥራ ዕድሎችን የፈጠረ ሲሆን፣ በርካታ ወጣቶችንና ሴቶችን እንደ ልብስ ስፌት፣ ኮምፒዩተር እና ጫማ ሥራ ባሉ የሙያ ስልጠናዎች በማሰልጠንና በማስመረቅ ለራሳቸውና ለቤተሰቦቻቸው መተዳደሪያ እንዲያገኙ አስችሏል።

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የ2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
👉በሳፋሪኮም ኤምፔሳ ባቡልኸይርን የምንረዳበት መንገድ ይፋ ተደረገ
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በትላንትናው ዕለት ሰኔ 27/2017 ዓ/ም ለባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት የ2 ሚሊየን ብር እና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ።
በድጋፍ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዊም ቫንሄለፑት ፣ ዶ/ር አንዱአለም አድማሴ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ውጭ ጉንኙነት ዋና ሀላፊ እና የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሰራተኞች ተገኝተው ጉብኝት አካሂደዋል።
ከጉብኝት በኋላም የምሳ ግብዣ ፕሮግራም አከናውነዋል ባቡል ኸይር በማዕከሉ ውስጥ ከሚረዳቸው በተጨማሪ ቤት ለቤት የሚረዳቸውን ወገኖችም በየቤታቸው በመሄድ ጠይቀዋል።
የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ዊን ቫንሄለፑት በመልዕክታቸው
"ይህ 2 ሚሊየን ብር የመጀመሪያ ድጋፍ ሲሆን በቀጣይነትም ድጋፋችን ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን ከ2 ሚሊየን ብር በተጨማሪ በሰራተኞቻችን አማካኝነት የተሰባሰበውን የአልባሳት ድጋፍም ይዘን መጥተናል።
እንዲሁም Mpsa በተሰኘው አፕሊኬሽን አማካኝነት ድጋፍ አድርጉ የሚለው ለይ ባቡል ኸይርን ደግፉ የሚለውን በመጫን መላ ኢትዮጵያውያን ባቡልኸይርን መደገፍ እንዲችል ቀላል መንገድ አመቻችተናል።
ለእዚህ ደግሞ ለ10 ሚሊየን ደንበኞቻችን በሙሉ ባቡልኸይርን እንዲረዱ ለአንድ አመት የሚቆይ የአጭር መልዕክት ካንፔን እድል ሰጥተናል ለእዚህ ካንፔን ማሥጀመሪያ እኔ 50 ሺ ብር ከኪሴ አስገብቻለሁ በማለት ከንፔኑን አስጀምረውታል።
ለአንድ አመት የሚያገለግል አንሊሚትድ የሆነ ነጻ ዋይፋይ ከእነ አክሰሱ አስረክበናል ብለዋል ስራ አስፈጻሚው።
ስራ አስፈጻሚው አያይዘውም ባቡልኸይርን ስጎበኝ ወደ ቀደመ ህይወቴ ኡጋንዳ ላይ ያየሁትን እና ያደረኩትን ድጋፍ አስታውሶኛል ኡጋንዳ ላይ ልጆቻቸውን ያለ አባት የሚያሣድጉ እናቶችን እጎበኝ ነበር የልብስ ስፌት መኪናም እየገዛሁ ሰጥቼ ስራ አስጀምሬያለሁ ያን ነገር እዚህ በማየቴ አስደስቶኛል የባቡል ኸይር መሥራቾችና በጎ ፈቃደኞች በሙሉ ልትመሠገኑ ይገባል በራሴ በግሌ 5 የልብስ መስፊያ ማሽን አምጥቼ ለማሥረከብ ቃል እገባለሁ ብለዋል።
ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ጥቅምት 11 ቀን 2012 በመዝገብ ቁጥር 4513 ተመዝግቦ በሴቶች ብቻ የተመሰረተ የሰብዓዊ ድርጅት ነው።
ድርጅቱ ባለፉት አምስት ዓመታት ማህበራዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት በተለይም ዜጎች ቢያንስ በቀን ሁለት ጊዜ ጤናማ የምግብ ዋስትናቸውን እንዲያረጋግጡ ለማስቻል በቀን ሁለት ጊዜ የተዘጋጀ ምሳ እና እራት እንደ ቤተሰባቸው ብዛት እየመገበ ዛሬ ላይ ከ5000 በላይ የሚሆኑ ቤተሰቦችን የምግብ ዋትስ እና የጤና መድህናቸውን ማረጋገጥ የቻለ ተቋም መሆኑ ተገልጿል።
ድርጅቱ ከ200 በላይ ለሚሆኑ ሴቶችና እናቶች ቋሚ የስራ እድሎችን ፈጥሯል።
በርካታ ቁጥር ያላቸውን ወጣቶችና ሴቶችን በተለያዩ የሙያ ስልጠናዎች እንደ ልብስ ስፌት፣ የኮምፒዪተር ስልጠና ፣ የጫማ ስራ ስልጠና በመስጠትና በማስመረቅ የስራ እድሎችን ጭምር በማመቻቸት ከራሳቸው አልፈው ቤተሰቦቻቸውን እንዲደግፉ ማድረግ ችሏል።
ዛሬ ላይ ባቡል ኸይር በአበበ ቢቂላ የመመገቢያ ማዕከልና የሙያ ስልጠና ማሳያ ስፍራ ፣ በአቃቂ ቃሊቲ የልዩ ስልጠና ማዕከል እና የህፃናት ማቆያ፣ በኦሎንኮሚ ለወጣቶች የስራ እድልን እየፈጠረ የሚገኝ የብሎኬት ማምረቻ፣ በቤተል አለም ባንክ የባቡል ኸይር የምገባና የአረጋዊያን መጠለያ ሁለገብ ማዕከል ፕሮጀክት ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት እየተከናወነ እንደሚገኘው ተነግሯል።
የከርሰ ምድር የንጹህ መጠጥ ውሃ በራስ ሙሉ ወጪ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ አስመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፣ የመብራት ዝርጋታም በተመሳሳይ መልኩ 5 ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ ለፕሮጀክቱ ግንባታ አቅም እንዲሆን አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል።
ባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ላለፉት አምስት አመታት የተራቡትን በማጉረስ፤ የታረዙትን በማልበስ፤ እንዲሁም ለበርካታ ወገኖቻችን የስራ እድል በመፍጠር በበርካታ የሰብአዊነት ተግባር ተሰማርቶ የበኩሉን በጎ አስተዋፅኦ እያደረገ የሚገኝ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ነው።

Comments