2 months ago
ሰበር መረጃ‼️አሜሪካ በህወሓት ላይ እገዳ‼️
አሜሪካ በህወሓት (TPLF) አባላት እና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ እገዳ ጣለች።
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፣ በሰሜን ኢትዮጵያ እንዲሁም በመላ ቀጠና ያለውን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ ጥለዋል ባሏቸው የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አባላት እና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ የቪዛ ገደብ መጣሉን አስታውቀዋል።
ውሳኔው የተላለፈው በስደተኞችና ዜግነት አዋጅ አንቀጽ 212(a)(3)(C) በተሰጣቸው ስልጣን መሰረት መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ፤ እገዳው በትግራይ ክልል ያለውን ቀውስ ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት በሚያስተጓጉሉ " አክራሪ አቋም " ባላቸው አባላትና የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ላይ ያነጣጠረ መሆኑን ገልጸዋል።
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ በህወሓት አመራሮችና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል እየተባባሰ የመጣው ውጥረት የሰሜን ኢትዮጵያን ሰላም ዳግም ስጋት ላይ መጣሉን ጠቅሷል።
በተለይም በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ በትግራይ የፀጥታ ኃይሎች (TSF) እና በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) መካከል የተከሰተው ቀጥተኛ ግጭት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የተገኘውን አንጻራዊ መረጋጋት የሚፈታተን መሆኑ አመልክቷል።
አሜሪካ በሰላምና በክብር መኖር የሚፈልገውን የትግራይን ጨምሮ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መደገፏን እንደምትቀጥል የገለጸው መግለጫው፤ በክልሉ ሰላምና መረጋጋትን በሚያናጉ አካላት ላይ ተጠያቂነትን ለማስፈን ያሉትን አማራጮች ሁሉ ጥቅም ላይ እንደምታውል አስታውቃለች።
የቪዛ ማዕቀብ የተጣለባቸው የህወሓት (TPLF) አመራሮች እና ቤተሰቦቻቸው ስም በይፋ አልተገለጸም።
Seledadotio

#ሰበር መረጃ❗ በትግራይ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️ ከኤርትራ ድንበር ስድስት ኪሎሜትር ርቀት በምትገኘው ገምሃሎ (ሽራሮ አካባቢ) ዛሬ አዳሩን ከለሊቱ 6:30 ጀምሮ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ምንጮች አረጋግጠዋል። የድሮን ጥቃት ከተፈፀመ በኋላ ለረጅም ግዜ ፍንዳታ እና ቃጠሎ ተፈጥሮ እንደነበር ገልፀውልናል። በገምሃሎ አካባቢ የህወሓት አርሚ 13 በስፋት የሚንቀሳቀስበት ቀጠና ሲሆን ጥቃቱ የተፈፀመው ግን…
2 months ago
#ሰበር መረጃ❗
በትግራይ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️
ከኤርትራ ድንበር ስድስት ኪሎሜትር ርቀት በምትገኘው ገምሃሎ (ሽራሮ አካባቢ) ዛሬ አዳሩን ከለሊቱ 6:30 ጀምሮ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ምንጮች አረጋግጠዋል።
የድሮን ጥቃት ከተፈፀመ በኋላ ለረጅም ግዜ ፍንዳታ እና ቃጠሎ ተፈጥሮ እንደነበር ገልፀውልናል።
በገምሃሎ አካባቢ የህወሓት አርሚ 13 በስፋት የሚንቀሳቀስበት ቀጠና ሲሆን ጥቃቱ የተፈፀመው ግን በጦር መሳሪያ መጋዘን ላይ ሳይሆን እንዳልቀረ ጠቁመዋል።
ድሮኗ ወደ አዲሀገራይ፣አዲነብሪድ እና አዲ ዳዕሮ አሰሳ በማድረግ ላይ መሆኑን ገልፀዋል።(አዩ)

#ሰበር መረጃ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 143 የምርጫ ጣቢያዎች በጸጥታ ችግር አለመከፈታቸውን አስታወቀ።
በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል “በተወሰኑ ቦታዎች” የድምጽ መስጠት ሂደቱ ከተጀመረ በኋላ የተቋረጠባቸው የምርጫ ጣቢያዎች እንዳሉም ቦርዱ ገልጿል።
ቦርዱ ይህን ያስታወቀው ዛሬ ሰኞ ግንቦት 24፤ 2018 ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ ያለውን ሰባተኛ ጠቅላላ ምርጫ በተመለከተ በሰጠው መግለጫ ነው። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

Sponsored by
Surafel
4 months ago
ሰበር መረጃ‼️
አሜሪካ እና ኢራን ለሁለት ሳምንት የሚቆይ የሁለትዮሽ የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጋቸውን እና በዛሬው ዕለት ከለሊቱ 9:00 ላይ በኢራን ሊፈፀም የነበረውን ጥቃት መሰረዙን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ።
ኢራን የሆርሙዝን ሰርጥ በአስቸኳይ ደህንነቱ ተጠብቆ ሙሉ ለሙሉ እንድትከፍት ተስማምታለች ሲሉ በትሩዝ ሶሻል ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።
ከኢራን በኩል የቀረቡት ባለ 10
የመደራደሪያ ነጥቦች ከስምምነት ሊያደርሱ የሚችሉ መሆናቸውን እና በመጪው ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ሊደርሱ እንደሚችሉ ትራምፕ ተናግረዋል።
እስራኤልም በአሜሪካ እና ኢራን መካከል በተፈፀመው የተኩስ አቁም ስምምነት መስማማቷን CNN ዘግቧል። ይህ ድርድር የተመራው በፓኪስታን አማካኝነት ነው።
seledadotio

አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ፣ መንሱር ጀማል፣ ልጅ ካሊድ፣ ዳንኤል ተገኝ( EBS ጋዜጠኛ) ፣ አርቲስት ይገረም ደጀኔ እና አብርሃም ግዛው ከመሸ በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዘሀበሻ ዘግቧል።
እነዚህ ታዋቂ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር የዋሉት ፊንቴክ ከተባለ ድርጅት ጋር በመሆን መኪና እናስመጣላችኋለን በሚል ማስታወቂያ በመስራት በርካታ ግለሰቦች ገንዘባቸውን እንደተጭበረበሩ እና መኪናም እንዳልመጣላቸው ይገልፃሉ።

5 months ago
🚨 የቴህራን ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ
#ethiopia | የኢራን ብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት በዋና ከተማዋ ቴህራን የሚኖሩ ነዋሪዎች በአስቸኳይ ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ማሳሰቢያ ሰጠ።
ምክር ቤቱ ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው በከተማዋ ላይ ሊሰነዘር የሚችልን ጥቃት ተከትሎ የዜጎችን ደህንነት ለመጠበቅና ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ለመቀነስ እንደሆነ ተገልጿል፦
ዋና ዋና ነጥቦች፦
* የደህንነት ስጋት፦ በቴህራን ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ሊሰነዘር እንደሚችል የሚጠቁሙ መረጃዎች በመገኘታቸው።
* የመንግስት እርምጃ፦ ምክር ቤቱ የዜጎችን ደህንነት ለማረጋገጥ ሲባል የመልቀቂያ ትዕዛዙን አስተላልፏል።
* ቀጣይ ሁኔታዎች፦ እስካሁን ስለ ጥቃቱ ምንጭ ወይም አይነት በዝርዝር የተገለጸ ነገር ባይኖርም፣ ነዋሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
ሁኔታውን አሁንም እየተከታተልን ሲሆን፣ ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱን የምናጋራችሁ ይሆናል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #ኢራን #ቴህራን #ሰበር_መረጃ #iran #tehran #breakingnews

6 months ago
ሰበር መረጃ
ፊልድ ማርሻሉ ለጦራቸዉ የመጨረሻ ትእዛዝ ፣ ነገሮች ተቀያየሩ ፣ ጉዳዩ ምንድን ነዉ
👇👇👇👇
https://t.me/+dXxwukBgEhJh...

ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ መደበኛ የአየር በረራዎች ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ተቋርጠዋል
ከሰሞኑ በትግራይ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ወታደራዊ ዉጥረቶች እና እንቅስቃሴዎች መታየታቸዉ ይታወሳል ፡፡
seledadotio
seledadotio
ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ መደበኛ የአየር በረራዎች ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ተቋርጠዋል
ከሰሞኑ በትግራይ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ወታደራዊ ዉጥረቶች እና እንቅስቃሴዎች መታየታቸዉ ይታወሳል ፡፡
seledadotio
seledadotio
Sponsored by
Surafel
8 months ago
ሰበር መረጃ
ኤርትራ ከኢጋድ አባልነቷ በድጋሚ መውጣቷን አስታወቀች።
"የቀጠናውን ፍላጎት ማሳካት ተስኖታል" ስትልም ወቅሳለች
ኤርትራ ቀጣናዊ ህብረት ከሆነው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) መውጣቷን የሀገሪቱ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በይፋ አሳወቀ።
አስመራ ለኢጋድ ዋና ጸሐፊ በላከችው መልእክት፤ ለውሳኔው መነሻ የሆነው "ተቋሙ የተጣለበትን ኃላፊነት ለመወጣት ለረጅም ጊዜ የዘለቀ ድክመት በማሳየቱ" እና በቀጣናው ጉዳዮች ላይ በሚጫወተው "ጎጂ ሚና" መሆኑን ገልጻለች።
ኤርትራ እ.ኤ.አ. በ1993 ኢጋድ እንደገና ሲዋቀር፣ ለቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም ለኢኮኖሚ ትስስር መጠናከር እንደ ዋና መሣሪያ ሆኖ የሚያገለግል ተቋምን ለመገንባት ከሌሎች አባል ሀገራት ጋር በመስራት ወሳኝ ሚና እንደተጫወተች አስታውሳለች።
ይሁን እንጂ መግለጫው፣ በሂደት እና በተለይም ከ2005 ጀምሮ (እ.ኤ.አ)፣ ኢጋድ የቀጣናውን ህዝቦች ተስፋና ፍላጎት ከማሳካት ይልቅ፣ በተወሰኑ አባል ሀገራትና በተለይም በኤርትራ ላይ እንደ መጠቀሚያ መሣሪያ በመሆን ጎጂ ሚና ተጫውቷል ብሏል።
በእነዚህም ድርጊቶች ምክንያት አስመራ በጎርጎሮሳውያኑ ሚያዚያ ወር 2007 ከአባልነቷ ለመውጣት መገደዷን መግለጫው አክሎ አብራርቷል።
ኤርትራ ኢጋድ ለሪፎርም ያቀረበችውን ጥሪ ሰምቶ ያለፈውን ታሪኩን ያስተካክላል በሚል ተስፋ፣ በጎርጎሮሳውያኑ ሰኔ 2023 አባልነቷን እንደገና አጠናክራለች።
ሆኖም፣ የሀገሪቱ መንግሥት ተቋሙ ሕጋዊ ግዴታዎቹን መካድ ቀጥሏል ያለ ሲሆን፤ ይህም ጠቀሜታውንና ሕጋዊ ሥልጣኑን እያዳከመው መጥቷል ብሏል።

11 months ago
ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ከአመታት በፊት ለቃው ወደ ወጣችሁ አፍጋኒስታን ልትመልስ መሆኑን ገለጹ
ከአመታት በፊት የአሜሪካ ጦር ለቆ ወደ ወጣበት አፍጋኒስታን ዳግም ሊመለስ መሆኑን ፕሬዚደንቱ በሰበር መረጃ ገልጸዋል።
የጦር መሰረቱ አሜሪካ ካሏት የአየር ጦር ማዘዥያ ማዕከላት ትልቁ መሆኑን የገለፁት ዶናልድ ትራንፕ፣ የሀገሪቱ ጦር ከአመታት በፊት ማዕከሉን ለቆ የወጣበት መንገድ አግባብነት እንዳልነበረው በቁጭት ተናግረዋል።
የአየር ማዘዣ ማዕከሉ ለአሜሪካ እጅግ አስፈላጊ ነው ያሉት ትራምፕ ጦሩ ወደ ማዘዣው እንዲመለስ ለማድረግ ስራዎችን እየሰራን ነው ብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ ሀገራቸው መቼና እንዴት እንደምትመለስ ዝርዝር ጉዳዮችን ከመግለፅ ቢታቀቡም የቀድሞ ጦር ማዘዣ ጣቢያው ቻይና የኒውክሌር ጦር ከምታመርትበት ቦታ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ መሆኑን አንስተዋል።
አሜሪካ ማዕከሉን ከሃያ ዓመታት ቆይታ በኋላ እ.ኤ.አ በ2021 ከታሊባን ጋር ባደረገችው ስምምነት ለቃ መውጣቷ ይታወሳል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተገደሉ
የየመኑ የሕውቲ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር አህመድ አል-ራሃዊ ትናንት በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን የየመን ቴሌቪዥን ጣቢያ አል-ጁምሁሪያ ዘግቧል።
የእስራኤል አየር ሀይል ትናንት 10 የሀውቲ መሪዎች ስብሰባ ላይ በነበሩበት ወቅትና የየመን የሐውቲዎች መሪ አላ ሐውቲ ትናንት ምሽት 10 ከፍተኛ ባለሥልጣኖችን ሰብስቦ ንግግር እያደረገ በሚገኝበት ሰዓት የእስራኤል አየር ኃይል ከሞሳድ በደረሰው መረጃ መሰረት አየር ላይ ሁለት ሺህ ማይል እርቀት ላይ ሆኖ በምሽግ ደርማሽ እና መሬት ሰርጓጅ ቦንብ ከባድ ጥቃት ሰንዝሯል። በዚህ ጥቃት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የመከላከያ ሚንስትሩ፣ ወታደራዊ አዛዡን ጨምሮ የታጣቂው ቡድን ከፍተኛ አመራሮች ሳይገደሉ እንዳልቀሩ ዩሮ ኒውስ የየመን እና የእስራኤል የመረጃ ምንጮቹን ጠቅሶ
ዘግቧል።

Comments