Logo
SeledaPost
ሰበር መረጃ‼️

አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ፣ መንሱር ጀማል፣ ልጅ ካሊድ፣ ዳንኤል ተገኝ( EBS ጋዜጠኛ) ፣ አርቲስት ይገረም ደጀኔ እና አብርሃም ግዛው ከመሸ በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ዘሀበሻ ዘግቧል።

እነዚህ ታዋቂ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር የዋሉት ፊንቴክ ከተባለ ድርጅት ጋር በመሆን መኪና እናስመጣላችኋለን በሚል ማስታወቂያ በመስራት በርካታ ግለሰቦች ገንዘባቸውን እንደተጭበረበሩ እና መኪናም እንዳልመጣላቸው ይገልፃሉ።

seledadotio
seledadotio
5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.