ሰበር መረጃ‼️
አሜሪካ እና ኢራን ለሁለት ሳምንት የሚቆይ የሁለትዮሽ የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረጋቸውን እና በዛሬው ዕለት ከለሊቱ 9:00 ላይ በኢራን ሊፈፀም የነበረውን ጥቃት መሰረዙን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ።
ኢራን የሆርሙዝን ሰርጥ በአስቸኳይ ደህንነቱ ተጠብቆ ሙሉ ለሙሉ እንድትከፍት ተስማምታለች ሲሉ በትሩዝ ሶሻል ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።
ከኢራን በኩል የቀረቡት ባለ 10
የመደራደሪያ ነጥቦች ከስምምነት ሊያደርሱ የሚችሉ መሆናቸውን እና በመጪው ሁለት ሳምንታት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ሊደርሱ እንደሚችሉ ትራምፕ ተናግረዋል።
እስራኤልም በአሜሪካ እና ኢራን መካከል በተፈፀመው የተኩስ አቁም ስምምነት መስማማቷን CNN ዘግቧል። ይህ ድርድር የተመራው በፓኪስታን አማካኝነት ነው።
seledadotio

4 months ago