#ሰበር መረጃ❗
በትግራይ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️
ከኤርትራ ድንበር ስድስት ኪሎሜትር ርቀት በምትገኘው ገምሃሎ (ሽራሮ አካባቢ) ዛሬ አዳሩን ከለሊቱ 6:30 ጀምሮ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን ምንጮች አረጋግጠዋል።
የድሮን ጥቃት ከተፈፀመ በኋላ ለረጅም ግዜ ፍንዳታ እና ቃጠሎ ተፈጥሮ እንደነበር ገልፀውልናል።
በገምሃሎ አካባቢ የህወሓት አርሚ 13 በስፋት የሚንቀሳቀስበት ቀጠና ሲሆን ጥቃቱ የተፈፀመው ግን በጦር መሳሪያ መጋዘን ላይ ሳይሆን እንዳልቀረ ጠቁመዋል።
ድሮኗ ወደ አዲሀገራይ፣አዲነብሪድ እና አዲ ዳዕሮ አሰሳ በማድረግ ላይ መሆኑን ገልፀዋል።(አዩ)
Seledadotio

2 months ago