Logo
Getu Temesgen
ለነፃነት ወርቅነህ (ነፂ) ቤተሰቦች የድጋፍ ጥሪ!

​#ethiopia | ሁሌም በሳቁ ለሚያሳቀን፣ በስራዎቹ ለሚያዝናናን ነፂ... ዛሬ ለቤተሰቦቹ አለን እንበላቸው!

​ በኢቢኤስ (EBS) በተላለፈ ልዩ ፕሮግራም ላይ የአርቲስቱ የቅርብ ጓደኛ የሆነው አርቲስት አስኔ፤ የነፂን ባለቤት እና ሦስት ልጆች ለመደገፍ የታቀዱ ወሳኝ መረጃዎችን ይፋ አድርጓል።

ይፋዊ የጎፈንድሚ (GoFundMe) ድጋፍ:
ለቤተሰቡ ቋሚ ድጋፍ ለማድረግ የተከፈተውን ይፋዊ ሊንክ በመጠቀም አቅምዎ የፈቀደውን ይለግሱ፡
👉 https://gofund.me/c3a0a4d7...

የዩቲዩብ ገቢ ለቤተሰቡ:
ነፂ ህይወቱ ካለፈበት ጊዜ ጀምሮ በEBS የሚተላለፉ እሱ ያለበት ፕሮግራሞች የዩቲዩብ ገቢ በሙሉ ለቤተሰቡ እንዲሰጥ ተወስኗል። (ቪዲዮዎቹን ማየት እና ማጋራትም ድጋፍ ነው)

​3️⃣ የልደት ቀን ልዩ ዝግጅት:
በፊታችን የካቲት ወር በሚከበረው የነፂ የልደት ቀን፤ እሱን የሚዘክር እና ለቤተሰቦቹ ገቢ ማሰባሰቢያ የሚሆን ታላቅ መርሃ-ግብር ይካሄዳል።

​ነፂ በስራዎቹ ሁሌም በልባችን ይኖራል፤
አሁን ደግሞ ከቤተሰቦቹ ጎን በመቆም ፍቅራችንን በተግባር እናሳይ!

​#netsanetworkneh #netsi #support #gofundme #ebs #ethiopianartist #familysupport #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.