Logo
Getu Temesgen
"የናፍቆት"🔥 አዲስ አልበም​🔥 ተለቀቀ!

​💿 የ"በፊያድ" Befiyad የጥበብ ሥራ አሁን በዩቲዩብ ይገኛል!

​የሙዚቃ ኢንዱስትሪውን ታላላቅ ስሞች ያጣመረ፣ ከ15 በላይ በሚሆኑ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች በህያው የተቀናበረ፣ የጥራት ጣሪያውን የነካ አልበም እነሆ ለአድማጭ ደረሰ!

​በመረዋ ኳየር እና በ"አንቀልባ" የምናውቀው፤ ድምፃዊ፣ ተዋናይ እና የቴክዋንዶ ሻምፒዮኑ በፊያድ፤ የልፋቱን ውጤት አበርክቷል።

​🌟 በአልበሙ ላይ አሻራቸውን ያኖሩ ኮከቦች:

🎤 ግጥምና ዜማ:
ጎሳዬ ተስፋዬ፣ እሱባለው ይታየው (የሺ)፣ ናትናኤል ግርማቸው፣ ኤርሚያስ በዛብህ (ፓፓ)...

🎹 ቅንብር:
ሚካኤል ሀይሉ (ጃኖ)፣ Small Axe፣ ክብርአብ ጣሰው

🎚 ማስተሪንግ:
ኪሩቤል ተስፋዬ እና ይትባረክ ክፍሌ
​ይህ ተራ አልበም አይደለም፤ የናፍቆት፣ የፍቅር እና የጥበብ ድግስ ነው!

አሁኑኑ ገብታችሁ አድምጡ!

​👇 አልበሙን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ወይም Youtube ላይ "BefiYad" ብለው ይፈልጉ 👇

https://youtube.com/befiy...

https://youtu.be/u_Rg0MDJw...

​#befiyad #yenafkot #newalbum #outnow #ethiopianmusic #gosayetesfaye #michaelhailu #kirubeltesfaye #ermiyasbezabih #kibreabtassew #yitbarekkifle #esubalewyitayewyeshi #birhanudegefa #jano #music #arts #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.