2 months ago
በዓለም ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ኢትዮጵያ 2ኛ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች
************************
በሴቶች 3 ሺህ ሜትር የተወዳደሩት ዮርዳኖስ ፅጋብ እና ሽቶ ጉሚ 1ኛ እና 2ኛ በመሆን ውድድራቸውን አጠናቀዋል።
ዮርደዳኖስ ፅጋብ የውድድሩ አሸናፊ ስትሆን ርቀቱን ለማጠናቀቅ 8:43.65 ወስዶባታል። ሽቶ ጉሚ 8:45.06 በሆነ ጊዜ 2ኛ በመሆን የብር ሜዳሊያ ስታገኝ፣ ዩጋንዳዊቷ ቻሪቲ ቼሮፕ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሯን አጠናቃለች።
ይህ ውድድር ትናንት በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ከተመዘገበው የወርቅ ሜዳሊያ በኋላ በዓለም ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮናው የተገኘ 2ኛው ወርቅ ሆኗል።
#ethiopia #worldu20 #oregon2026 #ethiopianathletics #3000metere #athletics

ኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የዓለም ሻምፒዮና የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አስመዘገበች
**************************
በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና፤ በሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር ኢትዮጵያ የወርቅና ብርና ሜዳሊያ አግኝታለች።
አትሌት አልማዝ ዮሐንስ ርቀቱን በ9:15.81 በሆነ ጊዜ ቀዳሚ በመሆን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝታለች።
አትሌት ወሰኔ አሰፋ ደግሞ 9:30.50 በሆነ ጊዜ በመግባት ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ የብር ሜዳሊያ ባለቤት ሆናለች።
ኢትዮጵያ እስካሁን በውድድሩ አንድ የወርቅ ፣ ሁለት የብር እና አንድ የነሀስ ሜዳልያ አግኝታለች።
#ethiopia #worldu20 #oregon2026 #ethiopianathletics #3000msteeplechase

Comments