6 months ago
"የናፍቆት"🔥 አዲስ አልበም🔥 ተለቀቀ!
💿 የ"በፊያድ" Befiyad የጥበብ ሥራ አሁን በዩቲዩብ ይገኛል!
የሙዚቃ ኢንዱስትሪውን ታላላቅ ስሞች ያጣመረ፣ ከ15 በላይ በሚሆኑ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች በህያው የተቀናበረ፣ የጥራት ጣሪያውን የነካ አልበም እነሆ ለአድማጭ ደረሰ!
በመረዋ ኳየር እና በ"አንቀልባ" የምናውቀው፤ ድምፃዊ፣ ተዋናይ እና የቴክዋንዶ ሻምፒዮኑ በፊያድ፤ የልፋቱን ውጤት አበርክቷል።
🌟 በአልበሙ ላይ አሻራቸውን ያኖሩ ኮከቦች:
🎤 ግጥምና ዜማ:
ጎሳዬ ተስፋዬ፣ እሱባለው ይታየው (የሺ)፣ ናትናኤል ግርማቸው፣ ኤርሚያስ በዛብህ (ፓፓ)...
🎹 ቅንብር:
ሚካኤል ሀይሉ (ጃኖ)፣ Small Axe፣ ክብርአብ ጣሰው
🎚 ማስተሪንግ:
ኪሩቤል ተስፋዬ እና ይትባረክ ክፍሌ
ይህ ተራ አልበም አይደለም፤ የናፍቆት፣ የፍቅር እና የጥበብ ድግስ ነው!
አሁኑኑ ገብታችሁ አድምጡ!
👇 አልበሙን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ወይም Youtube ላይ "BefiYad" ብለው ይፈልጉ 👇
https://youtube.com/befiy...
https://youtu.be/u_Rg0MDJw...
#befiyad #yenafkot #newalbum #outnow #ethiopianmusic #gosayetesfaye #michaelhailu #kirubeltesfaye #ermiyasbezabih #kibreabtassew #yitbarekkifle #esubalewyitayewyeshi #birhanudegefa #jano #music #arts #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments