23 days ago
ለ85 አማተር ከያንያን ለ10 ቀናት ሲሰጥ የቆየው የጽህፈተ ተውኔትና የትወና ስልጠና ተጠናቀቀ
#ethiopia | በአማራ ክልል ባህል ኪነ ጥበባትና ዝክረ ታሪክ ጽሕፈት ቤት እንዲሁም በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የአገው ጥናት ኢንስቲቲዩት ትብብር የተዘጋጀው የኪነ ጥበብ ስልጠና በስኬት ተጠናቋል።
ከ85 በላይ ሰልጣኞች የተሳተፉበት ይህ መርሃ ግብር ላለፉት አስር ቀናት በንድፈ ሃሳብና በተግባር የተደገፈ የመሰረታዊ ትወና እና የድራማ ድርሰት አፃፃፍ ትምህርት ሲሰጥ ቆይቷል።
የስልጠናው ማጠቃለያ ስነ ስርዓት በተለያዩ ጥበባዊ ስራዎች ደምቆ የቀረበ ሲሆን በተለይም በአርቲስት ንብረት ያለው ተፅፎ የተዘጋጀው አያና የፈንዞ ጌታ የተሰኘ ትውፊታዊ ቴአትር በሰልጣኞቹ አማካኝነት ለእይታ በቅቷል።
ከዚህም በተጨማሪ መዝሙሮች፣ መነባንቦችና ድራማዊ ህብረ ዝማሬዎች የቀረቡ ሲሆን ስልጠናው በከፍተኛ ድምቀትና በምረቃ ስነ ስርዓት ፍፃሜውን አግኝቷል።
#culture #arts #theatre #training #injibara #amhara #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

1 month ago
🔐 Fortify Your Business with End-to-End Cybersecurity Solution!
Stay ahead of cyber threats with our Managed Security Services, offering 24/7 monitoring, penetration testing, data encryption, and more.
Key Services Include:
✅ SOC & Threat Detection
✅ Penetration Testing
✅ App & API Protection
✅ Data Security (Encryption, DLP, IAM)
✅ Training & Consultation
✅ Business Continuity Support
Stay secure and compliant with tailored cybersecurity solutions!
Read more: https://bit.ly/4bCUr49
📥 Contact us: Corporate.Enterprise @ethiotelecom .et or Enterprise.Customer @ethiotelecom .et
#managedsecurityservices #ethiotelecom #telebirr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

Sponsored by
Surafel
1 month ago
Ruth Yirgalem to Represent Ethiopia at the 73rd Miss World Pageant in Vietnam
#fastmereja I The Ministry of Culture and Sports, in collaboration with "Miss World Ethiopia," has officially introduced Ruth Yirgalem as the country's representative for the upcoming 73rd Miss World competition in Vietnam. Ruth emerged victorious from a pool of thousands of contestants across Ethiopia, securing her spot among the 130 global participants.
For the first time, Ethiopia’s participation carries high-level government endorsement. State Minister for Culture and Sports, Nebiyu Baye, emphasized that the pageant serves as a vital diplomatic platform to promote Ethiopia’s culture, tourism, and flagship projects to the international community.
Before heading to Vietnam, Ruth will undergo three months of intensive training in public speaking and international communications. She is also scheduled to visit national parks and the GERD to gather materials for her role as a cultural ambassador. Ethiopia looks forward to a historic performance at the global finale.

2 months ago
ሴቶች በሳምንት ቢያንስ ሁለት ጊዜ የክብደት ማንሳት እንቅስቃሴ ማድረግ አለባቸው ተባለ
#ethiopia | ሴቶች በሳምንት ቢያንስ ሁለት ጊዜ የክብደት ማንሳት እንቅስቃሴ (Strength Training) እንዲያደርጉ የህክምና ባለሙያዎች አጥብቀው እያሳሰቡ ይገኛሉ።
ይህ ምክረ-ሀሳብ የቀረበው እንቅስቃሴው በተለይ በሴቶች ላይ የሚታዩ የጤና እክሎችን የመከላከል ከፍተኛ አቅም እንዳለው በመረጋገጡ ነው።
የክብደት ማንሳት ዋና ዋና የጤና ጥቅሞች
እንደ ጥናቱ ዘገባ ከሆነ፣ ይህ ስፖርት ለሚከተሉት ጠቀሜታዎች ይውላል፦
* የልብ ጤናን መጠበቅ፡ የልብ ህመም ተጋላጭነትን በእጅጉ ይቀንሳል።
* የአጥንት ጥንካሬ፡ እድሜ እየገፋ ሲሄድ የሚከሰተውን የአጥንት መሳሳት (Osteoporosis) ይከላከላል።
* የጡንቻ ጥንካሬ፡ የጡንቻ መዛልንና ድካምን በማስወገድ ሰውነት ንቁ እንዲሆን ይረዳል።
በጅሞችና በሴቶች መካከል ያለው "ግድግዳ"
ምንም እንኳን ጥቅሙ የጎላ ቢሆንም፣ ብዙ ሴቶች ክብደት ለማንሳት ወደ ስፖርት ማዕከላት (ጅሞች) ለመሄድ ዳተኝነት ይታይባቸዋል። ለዚህም እንደ ዋነኛ ምክንያት የተጠቀሰው ማዕከላቱ በወንዶች የተሞሉ መሆናቸውና ይህም ለሴቶች ያለመመቸት ስሜት መፍጠሩ ነው።
ባለሙያዎቹ እንደሚሉት፣ ሴቶችን ወደ ስፖርቱ ለማምጣት የሚከተሉት እርምጃዎች መወሰድ አለባቸው፦
* ምቹ አካባቢ መፍጠር፦ የስፖርት ማዕከላት ለሴቶች ይበልጥ ሳቢና ነፃነት የሚሰማቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
* ተከታታይ ትምህርት፦ ሴቶች ክብደቱን እንዴትና በምን መልኩ ማንሳት እንዳለባቸው የሚያስተምር ሙያዊ ድጋፍ ማግኘት አለባቸው።
ይህ ዘገባ እንደሚያሳየው፣ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ የውበት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን፣ ጤናማና ረጅም እድሜን ለመኖር የሚደረግ አስፈላጊ ኢንቨስትመንት ነው።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #የሴቶችጤና #የሰውነትማጠናከሪያ #ክብደትማንሳት #ጤናማአኗኗር #የአካልብቃት #ኢትዮጵያ

3 months ago
የአዕምሮ ብቃት ማሳደጊያ መንገዶች
1. የማወቅ ጉጉት ይኑርዎት
የማወቅ ጉጉት የሁሉም ጥበበኞች መለያ ባህሪ ነው። ሁልጊዜ ጥያቄ የሚጠይቅ አዕምሮ አዳዲስ ሃሳቦችን በማመንጨት ረገድ የተሻለ ነው። አዕምሮዎን ክፍት ያድርጉ እና ሁልጊዜ አዲስ ነገር ለመማር ዝግጁ ይሁኑ።
2. ከስራ መስክዎ ውጭ የሆኑ መጽሐፍትን እና ጽሁፎችን ያንብቡ
ከተለመደው የዕውቀት ክልልዎ ይውጡና ስለ ዓለም ያለዎትን ግንዛቤ ያስፉ። ይህ ብልህ እንዲሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ ከሰዎች ጋር በሚያደርጉት ጨዋታም ሳቢ ተናጋሪ ያደርግዎታል።
3. አዕምሮዎን ያሰልጥኑ
ተገቢ የሆኑ የአዕምሮ ልምምዶች የአስተሳሰብ ብቃትን ያሻሽላሉ። በቀላል ልምምዶች ይጀምሩና ቀስ በቀስ ወደ ውስብስብ የአዕምሮ ስራዎች ይለፉ። ለምሳሌ የአዕምሮን ተግባር የሚያነቃቁ የአንድሮይድ ጌሞችን መሞከር ይችላሉ።
4. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለሰውነትዎ ብቻ ሳይሆን ለአዕምሮዎም ጠቃሚ ነው። ከሳይንሳዊ እይታ አንጻር ሲታይ፣ እንቅስቃሴ ወደ አዕምሮ የሚሄደውን የደም ዝውውር ይጨምራል፤ እንዲሁም በአዕምሮ ውስጥ የነርቭ ግንኙነቶች እንዲያድጉ የሚረዱ ፕሮቲኖች እንዲመነጩ ያደርጋል።
5. አዲስ ነገር ይማሩ
የፈጠራ ችሎታዎን ያሰልጥኑ። አዲስ ነገር መማር ለአዕምሮ ታላቅ መነቃቃት ነው። የትኛው እውቀት መቼ ጠቃሚ እንደሚሆን አስቀድመው ሊያውቁ አይችሉም፣ ስለዚህ ሁልጊዜ አዲስ ነገር መማርዎን ይቀጥሉ።
6. በእውነት ጠቃሚ የሆኑ ብሎጎችን ያንብቡ
ስለ ምርታማነት፣ ጤና፣ ስፖርት እና ቴክኖሎጂ የሚያወራ ሳቢ ብሎግ ያንብቡ ። ነገር ግን በዚህ ብቻ አይወሰኑ፤ በድረ-ገጽ ላይ ሊከተሏቸው የሚገቡ ሌሎች ጠቃሚ ገጾችም አሉ።
7. የራስዎን ብሎግ ይኑርዎት እና ያነበቡትን ያጋሩ
የራስን ብሎግ መጻፍ የፈጠራ ችሎታን ያነቃቃል። ያወቁትን ነገር ለሌሎች ማካፈል የመግባባት ክህሎትን ያሻሽላል። ብሎግ መጻፍ አዕምሮዎ ንቁ እንዲሆንና የፈጠራ ሰው እንዲሆኑ ይረዳዎታል። ስለ አንድ ነገር በጻፉ ቁጥር ያንን ጉዳይ በተሻለ ሁኔታ መረዳት ይጀምራሉ።
ምንጮች :Harvard Health Publishing: "Physical exercise for brain health" ፣
Scientific American: "The power of curiosity" ፣Psychology Today: "The benefits of lifelong learning" እና The Learning Agency Lab: "Cross-training your brain"
seledadotio

የፖፕ ሙዚቃዋ ንግሥት ብሪትኒ ስፒርስ
በቁጥጥር ስር ዋለች
#ethiopia | ታዋቂዋ ድምፃዊት ብሪትኒ ስፒርስ ረቡዕ ምሽት በካሊፎርኒያ ቬንቱራ ካውንቲ ሰክራ ስትነዳ በመገኘቷ በቁጥጥር ስር መዋሏን ቲ ኤም ዜድ (TMZ) የሕግ አስከባሪ አካላትን ጠቅሶ ዘግቧል።
የእስር ቆይታዋ ዝርዝር
* የእስር ሁኔታ፦ የካሊፎርኒያ የሀይዌይ ፓትሮል ፖሊሶች ድምፃዊቷን ትላንት ምሽት 3:30 ገደማ በካቴና አስረው ወስደዋታል።
* ምዝገባ፦ ሌሊት 9 ሰዓት ላይ በሸሪፍ መምሪያው መዝገብ ሰፍራለች።
* መፈታት፦ የእስረኞች መዝገብ እንደሚያሳየው ከሆነ ብሪትኒ ከጠዋቱ 12 ሰዓት አካባቢ ከእስር ተለቃለች።
ከቀናት በፊት የተመዘገበ የፍርድ ቤት ድል
ይህ አጋጣሚ የተሰማው ብሪትኒ በአንድ የሉዊዚያና ሰው ላይ የሰነዘረችውን የክስ መከራከሪያ አሸንፋ ዘላቂ የገደብ ትዕዛዝ (restraining order) ካስከበረች ጥቂት ጊዜ በኋላ ነው። ግለሰቡ ከ2013 ጀምሮ በኢንተርኔት ትንኮሳ ሲያደርስባት የቆየ ሲሆን፣ በ2025 ያለፈቃድ ወደ መኖሪያ ግቢዋ በመግባቱ በቁጥጥር ስር ውሎ ነበር።
የድሮው ትዝታና የሕግ ፋይሏ
"Toxic" በተሰኘው ዜማዋ የምትታወቀው ብሪትኒ ከሕግ ጋር ስትጋጭ የመጀመሪያዋ አይደለም፦
* እ.ኤ.አ በ2007 በሎስ አንጀለስ በቆመ መኪና ላይ አደጋ አድርሳ በማምለጥ (hit-and-run) ክስ ተመስርቶባት ነበር።
* ይሁን እንጂ ለባለቤቱ ካሳ በመክፈሏ እና ያለ መንጃ ፈቃድ በመንዳት የቀረበባት ክስ በነፃ በመሰናበቷ ጉዳዩ ተዘግቷል።
እስካሁን ድረስ ከድምፃዊቷ የሥራ ባልደረቦች በኩል የተሰጠ ይፋዊ ምላሽ የለም።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #selamshowbiz #ብሪትኒ_ስፒርስ #ካሊፎርኒያ #የጥበብ_ዜና #tmz #britneyspears #entertainmentnews

5 months ago
የ11ኛ ዙር ምዝገባችን እንደቀጠለ ነው!
በዲጂታል ዓለም ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን ወሳኙ ጊዜ አሁን ነው። ሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዘመኑ የሚፈልገውን እውቀትና ክህሎት ሊያስታጥቃችሁ በሮቹን በይፋ ከፍቷል!
📚 የምንሰጣቸው ስልጠናዎች:
• Full-Stack Web Development
• Mobile App Development
• Artificial Intelligence (AI) & Machine Learning
• Data Science & Python
• Cyber Security
• Graphic Design & Video Editing
• Digital Marketing
• Robotics
• Prompt Engineering (www.mizantechinstitute.com...
• እና ሌሎችም...
💰 ልዩ የክፍያ አማራጮች:
🔹 ለስራ ፈላጊዎች: ሥራ አጥ መሆንዎን የሚገልፅ ማስረጃ ካቀረቡ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን!
🔹 ለተማሪዎች: የ15% ቅናሽ (ለ72 ሰዓታት ብቻ!)
🔹 ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች: ማለፊያ ውጤት ላላመጡ 25% ቅናሽ!
🔹 ከወለድ ነፃ የዱቤ አገልግሎት: መክፈል ለማይችሉ ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር የተመቻቸ።
📅 የመማሪያ ጊዜ: መደበኛ | ማታ | ቅዳሜና እሁድ | ኦንላይን በፈለጉት አማራጭ
ስለ ሁሉም ኮርስ ምንነትና ማብራሪያ ከፈለጉ፤ ሊንኩን በመንካት ከፍታችሁ አንብቡ። https://t.me/MizanInstitut...
ስለ እያንዳንዱ ኮርስ የወር መጠንና ክፍያ ለማወቅ ይህን ሊንክ ጎብኙት።
https://t.me/MizanInstitut...
📍 አድራሻ: ቤቴል፣ አፕል ፕላዛ፣ 7ኛ ፎቅ
📞 ስልክ: +251 987 14 3030
🌐 በኦንላይን ለመመዝገብ: www.mizantechinstitute.com
የነገን ህይወት ዛሬ ይጀምሩ!

በተግባር የተደገፈ የሆቴሎች የአቅም ግንባታ በአዲስ አበባ ተጀመረ
#fastmereja I የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት ከአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር ጋር በመተባበር፣ በዋና ከተማዋ ለሚገኙ ሆቴሎች የአገልግሎት አሰጣጥ ብቃታቸውን የሚያሳድግ ልዩ የማማከርና የቴክኒክ ድጋፍ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ።
ባለፈው ሐሙስ በይፋ የተጀመረውን ይህንን አገራዊ ፋይዳ ያለው ስራ አስመልክቶ የኢንስቲትዩቱ የጥናትና ምርምር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ይታሰብ ስዩም እና የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር ፕሬዝዳንት ወይዘሮ አስቴር ሰለሞን በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
ይህ የማማከር አገልግሎት የተለመደው የንድፈ-ሀሳብ ስልጠና ሳይሆን፣ ባለሙያዎች በየሆቴሎቹ ተገኝተው የአሰራር ክፍተቶችን በተግባር የሚያርሙበት ነው። ለዚህም ስራ ከሁለቱ ተቋማት የተወጣጡ 12 ከፍተኛ ባለሙያዎችና ሱፐርቫይዘሮች የተመደቡ ሲሆን፣ በዚህ ዙር በየክፍለ ከተማው የሚገኙ 63 ባለኮከብ ሆቴሎችን እንዲያግዙ ይደረጋል።
ባለሙያዎቹ ከሆቴሎቹ ውጫዊ ገጽታ ጀምሮ የእንግዳ መቀበያ፣ የምግብ ዝግጅት፣ የመኝታ ክፍሎች አያያዝ እንዲሁም የምግብና መጠጥ መስተንግዶ ክፍሎችን በዝርዝር ይፈትሻሉ። በጽዳት አጠባበቅና በእንግዳ አቀባበል ላይ ክፍተቶች ሲገኙም "በቦታው ላይ የሚሰጥ ስልጠና" (On-the-spot training) በመስጠት ሰራተኞቹ እዛው እንዲማሩ ይደረጋል።
አገልግሎቱ አሁን እንዲጀመር የተደረገበት ወቅት ታሳቢ ያደረጋቸው ጉዳዮች እንዳሉ በመግለጫው ተጠቁሟል። በተለይም መጪውን የገና እና የጥምቀት በዓላትን ተከትሎ በርካታ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ወደ ሀገር ቤት የሚገቡበት ወቅት በመሆኑ፣ ሆቴሎች ደረጃቸውን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጡ ማስቻል ቀዳሚው አላማ ነው።
ከዚህም በተጨማሪ በከተማዋ የሚስተናገዱ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ሁነቶችን በብቃት ለማስተናገድ የሆቴሎችን ዝግጁነት ከፍ ማድረግ የግድ መሆኑ ተገልጿል።
ፕሮግራሙ ሆቴሎችን ደግፎ ከመውጣት ባለፈ የአገልግሎቱን ውጤታማነት ለመመዘን የሚያስችል አሰራር ተዘርግቶለታል።
የሆቴሎቹን የእርካታ ደረጃ የሚለካ ጥናት እንደሚደረግና በውጤቱም መነሻነት በቀጣይ የሚስተካከሉ ጉዳዮች ላይ ተከታታይ ድጋፍ እንደሚደረግ በመግለጫው ላይ ተነግሯል።

9 months ago
Global Korea Scholarship 2026 | Fully Funded | Study in Korea
No. of Scholarships: 280
Link: https://scholarshipscorner...
Scholarships for Undergraduate Degrees
Benefits:
Tuition fees covered
One year of Korean language training
Round-trip airfare
Monthly allowance (includes living expenses, health insurance, Korean proficiency grants, settlement allowance, TOPIK exam fee coverage, and a degree completion grant)

Asian Development Bank Institute Offers Free Online Courses with Certificates 🎓
Looking to boost your skills? The Asian Development Bank Institute (ADBI) provides free online courses on a variety of development topics, complete with free certificates upon completion.
Key Features:
✅ Courses available anytime, anywhere
✅ Explore topics in Asia-Pacific development
✅ Earn free training certificates to showcase your skills
✅ Learn from top experts in key development fields
✅ Track your progress with personalized accounts
✅ 100% tuition-free with no deadlines

የግብረ ሰናዩ ላየንስ ክለብ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ እና ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነብርሃን
#ethiopia | COVID 19 - ኮሮና ከነጠቀን ባለአበርክቶዎች ኢትዮጵያውያን የጤና ዘርፉ ሻምፒዮኖች መካከል የላየንስ ክለብ አለም አቀፍ ማህበር ዐብይ ተልዕኮ ፈፃሚው ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነብርሃን አይዘነጉም።
እኔ ሳውቃቸው ትኩረት በሚሹ የሃሩራማ በሽታዎች በተለይም የዓይን ማዝ (Trachoma) እና ጊኒ ዎርምን ጨምሮ በወባ መከላከል፥ቁጥጥር እና በሕክምና ከነበራቸው ጉልህ አስተዋጽኦ ጋር በተያያዘ ነው።
በተለይም በአማራ ክልል የትራኮማ (Trachoma) ስርጭት ከፍተኛ መሆኑን ተከትሎ ወባም (Malaria) እንዲሁ የሕብረተሰብ ጤና ስጋት ስለነበር ሁለቱን በሽታዎች ባቀናጀ በካርተር ሴንተር የሕብረተሰብ አቀፍ የጤና ቁጥጥር ፕሮጄክት (Mal-Tra)ጉልህ ድርሻ ነበራቸው።
በዚህ ረገድ ሎሬቱ ከቲ.ኤፍ. ግሎባል ሄልዝ (Taskforce for Global Health) የአፍሪካ ተጠሪ ከዶ/ር ተሾመ ገብሬ እና ከካርተር ሴንተር የኢትዮጵያ ተጠሪ ከዶ/ር ዘሪሁን ታደሰ ጋር በአጋርነት የከወኑትን አካትቼ በሰፊው እመለስበታለሁ።
ዛሬ ላይ ይህ የላየንስ ክለብ እንቅስቃሴ እንዴት ነው?
"እናገለግላለን" (We Serve) የሚል መሪ ቃልን አንግቦ ነው የተነሳው።
በሕብረተሰብ አገልግሎት ልቆ ለመገኘት ሰውን በጥልቅ የልብ ፍቅር መውደድ ይሻል።
በኢትዮጵያ ላየንስ ክለብ የግብረ ሰናይ ስራ ከጀመረ ከስድስት አስርት አመት በላይ ሆኖታል።
የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዚደንት ነፍስኄር ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ከላየንስ ክለብ ኢትዮጵያ አምስት የቻርተር አባላት አንዱ ነበሩ።
ለዓይነ ስውርነት የሚዳርጉ በሽታዎችን ለምሳሌ በዓይን ማዝ (Trachoma)፥ በዓይን ሞራ ግርዶሽ Cataract)፥ በውሃ ወለድ መዘዝ የዓይነ ስውርነት (River blindness) በሽታዎች ለሚሰቃዩ ቅድሚያ በመስጠት በሕክምና ጥበብ እይታቸው እንዲመለስና ወደ አዲስ የተሻለ ሕይወት እንዲሸጋገሩ ማድረግ የግብረሰናይ ተልዕኮው ቀዳሚ ትኩረት ሆኖ ነው የቆየው።
እነኚህን በሽታዎች በዘላቂነት ለመከላከል ከእህት የላየንስ ክለቦች፥ ከካርተር ሴንተር፥ ከኢንተርናሽናል ትራኮማ ኢኒሺዪቲቭ፥ ከክሪስቶፌል ብላየንድነስ ሚሽን እና ከሌሎችም አጋሮች ጋር በመሆን የ2ኛ ደረጃ የዓይን ሕክምና አገልግሎትን በማስፋፋት የጤና ዘርፉን ሲደግፍ ቆይቷል።
በቀዶ ሕክምና ዜጎች በተለይ አቅመ ደካሞች የዓይን ብርሃንቸው ተነጥቀው እንዳይቀሩ ብሎም 2ኛ ደረጃ የዓይን ማዕከላት በባህርዳር፥ ደብረ ብርሃን፥ አርባምንጭና ጅግጅጋ መቋቋማቸውን የድርጅቱ ሰነድ ያመለክታል።
የመንግስት ሆስፒታሎችን አቅም በማሳደግ ረገድ ራስ ደስታ፥ ልዕልት ዘነበወርቅ ሆስፒታል፥ ራስ ደስታና ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታሎች ሊጠቀሱ የሚችሉ ናቸው።
60 አመታትን ያስቆጠረው ላየንስ ክለብ በተጨማሪም በአዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ግቢ የስኳር ሕሙማን ማዕከል እንዲቋቋምም አድርጓል።
ላየንስ ክለብ በኢትዮጵያ ሕብረተሰባዊ ምግባረ ሰናይ ተግባሩ እንዲጠናከር አባላት በማፍራት ያለበትን ውሱንነት በመቅረፍ የአባላት ማቀፍ እድሎችን ማስፋፋት እንደሚያሻ የክለቡ የኢትዮጵያ አመራሮች በአፅንኦት የሚያነሱት ነው።
ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው የቆዳ ሕክምና ስፔሻሊስቶች (Dermatologists) መካከል ተጠቃሽ ናቸው።
የቆዳ፣ የስጋ ደዌ፣ የአባላዘር፣ የትራኮማ እና ሌሎች ችግሮች የት የሃሩራማ በሽታዎች ቁጥጥር ላይ በተለይም በአለም አቀፍ ዲፕሎማሲ የሕብረተሰብ ጤና ትኩረት እንዲያገኝ ወሳኝ አካላትን በማግባባት (በ-advocacy) ሚናቸው ታላቅ እንደነበር ለዘርፉ ባለኝ ቅርበት ምስክር ነኝ።
ከሐኪምነታቸው በተጨማሪ የሀገር ሽማግሌ፣ እርዳታ አስተባባሪ፣ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አባል፣ የእርቀ ሰላም ኮሚሽን አባል እና በብዙ የበጎ ፈቃደኝነት ስራ ሀገራቸውን አገልግለዋል።
ጥቅምት 22 ቀን በ1941 ዓ.ም በሐረርጌ ጠቅላይ ግዛት፣ ሐረር ከተማ የተወለዱት ዶ/ር ጥበበ ትምህርት የተከታተሉት በአዲስ አበባ ሽመልስ ሀብቴ ት/ቤት ነው።
አባታቸው ሻለቃ የማነብርሃን ወ/ሥላሴ በጦር ሰራዊቱ መኮንን ስለነበሩና የሚታየው ዲሲፕሊንና አለባበስ ከስካውት (Scout) ዲስፕሊንና አለባበስ ጋር የሚቀራረብ ስለነበር ጥበበ በዚያ ተማርከው የስካውት ክበብ አባል ሆነዋል።
ጥበበ 8ኛ ክፍልን ሳሉ የተቸገሩ ልጆችን በት/ቤቱ አካባቢ አይተው ከጓደኞቻቸው ጋር ተማከሩና ከድርሻ የኪስ ገንዘባቸው ቀንሰው በማጠራቀም ሞከሩና፤ ኋላም ‹‹የ10 ወንድማማቾች ማኅበር›› የተባለ ማኅበር መሰረቱ።
የጦር ሰራዊት እና የክብር ዘበኛ የሙዚቃ ቡድኖችን ጋብዘው ስራዎቻቸውን ለተማሪዎች እንዲያሳዩ በማድረግ ከዚያ የሚገኘውን ገንዘብ ለችግረኛ ተማሪዎቹ እንዲሰጥ መላ ዘየዱ።
ከዝግጅቶቹ ያገኙት ገንዘብ የተማሪዎቹን የምግብና የደንብ ልብስ ወጪ ለመሸፈን አስቻላቸው።
ይህ የበጎ ፈቃደኝነት ጥረት ተጠናክሮ ከተደገፉት ተማሪዎች ውስጥ እስከ ዩኒቨርሲቲ ተምረውና ትልቅ ደረጃ ደርሰው በምዕራባውያኑ ባህር ማዶ ሀገራት የሚኖሩም አሉ።
ጥበበ በልጅነታቸው ዲፕሎማት የመሆን ምኞት የነበራቸው ቢሆንም እናታቸው ታመው ሆስፒታል የገቡበት አጋጣሚ ግን የጥበበን ፍላጎትና የሕይወት መንገድ ቀየረው።
እናታቸው ታመው አሁን ጦ/ኃይሎች ሆስፒታል ከሚባለው የልዕልት ፀሐይ መታሰቢያ ሆስፒታል ገቡ።
የእናታቸውን ቀዶ ሕክምና በስኬት ያከናወኑትን ኢትዮጵያውያን ዶክተሮችን (ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስን፣ ፕሮፌሰር ታዬ መኩሪያንና ሌሎች ሐኪሞችን) ሲመለከቱ ሐኪም የመሆን ምኞት አሸነፋቸውና ሃሳብ ቀየሩ።
ከዚያም የሩስያ ወዳጅነት ማኅበር የትምህርት እድል ሲሰጥ ጥበበ እድሉን አግኝተው ወደ ሩሲያ ሄደው ለ6 አመታትየሩስያ ቋንቋና የሕክምና ትምህርትን ተምረው በማዕረግ አጠናቀዋል።
በቆዳ ሕክምና የ2ኛ እና የ3ኛ ዲግሪያቸውንም አገኙ፤ የአለም አቀፍ የፖለቲካ ሳይንስ ትምህርትን ማከላቸው ለኋላው ዲፕሎማሲን ለሚሻው የጤና ልማት የማግባባት አድቮኬሲ ስራ ብዙ እንዳገዛቸው መገመት ይቻላል።
ዶ/ር ጥበበ ከ1972 እስከ 1985 ዓ.ም ድረስ በሉቮቭ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ በአማካሪ ስፔሻሊስትነትና ተባባሪ ፕሮፌሰርነትም አገልግለዋል።
ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው የመላው አፍሪካ የሥጋ ደዌ ማገገሚያና ስልጠና ማዕከል (All Africa Leprosy Rehabilitation & Training Center - ALeRT) ዋና የቆዳ ሐኪምና የክፍሉም ኃላፊ ሆነው ሰርተዋል።
የዶ/ር ጥበበ ከተሳተፉባቸው ዋነኛ ጉዳዮች አንዱ የላየንስ ክለብ ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን (Lions Clubs International) ነው።
በዚህ ክለብ ተሳትፏቸው በተለይ አፍለኛ የዓይን ማዝ ቁጥጥር (control of active trachoma) እና የዓይን ሞራ ግርዶሽ (cataracts) ሕክምና እንዲሁም የዓይን ቆብ ቀዶ ሕክምና (trachomatus trichiasis) ላይ ሳይጠቀሱ አይታለፍም።
ትኩረት ከሚሹ የሃሩራማ በሽታዎች አንዱ የጊኒ ወርም በሽታ ሲሆን ከጊኒ በመወገዱ የኢትዮጵያ ዎርም ተብሎ ስም ለውጥ እንዳይደረግ ያሰጋል።
እናም ይህን በሽታ ለማጥፋት በተያዘ ፕሮግራም የበጎ ፈቃድ አምባሳደርም ሆነው አገልግለዋል።
ሎሬት ዶክተር ጥበበ የሎሬትነት ማዕረግን ያገኙት ከሰሜን አሜሪካ ነው።
የዓለም ሎሬቱ ዶ/ር ጥበበ በርካታ ሽልማቶችን አግኝተዋል። እንደውም በአንድ የሽልማት ሁነት ላይ እንዲህ እል:-
"… ማንም ሰው የትም አገር ሄዶ ሽልማት ሊሸለም ይችላል፤ በአገሩ የተሸለመው ሽልማት ግን ታላቁ ነው ብዬ አምናለሁ። ለእኔ ትልቁ ሽልማቴ በ2002 ዓ.ም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሰጠኝ የክብር ዶክትሬት ነው"።
በዓለም የጤና ድርጅት፣ በዓለም ባንክ፣ በብሪታኒያና አሜሪካ የቆዳ ሕክምና ማህበርና አካዳሚ፣በዓለም አቀፍ የቆዳ ሕክምና ማኅበር፣ በአፍሪካ የኤድስ (AIDS) መከላከል መርሃ ግብር፣ በዊልያም ዱ ቦይስ የአፍሮ-አሜሪካ የምርምር ተቋም እንዲሁም በሌሎች ተቋማትም አገልግለዋል።
ከሩሲያው ፕሬዝደንት ቩላድሚር ፑቲን ዘንድ ለሩሲያም ሆነ ለቀሪው ዓለም መልካም ተግባር ላከናወኑ ሰዎች የሚሰጠውን ከፍተኛ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
ከ39ኛው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር ጋር በ-Carter Center እና ሎሬቱ ከፍተኛ አመራር በነበሩበት የላየንስ ክለብ ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን ጥምረት አማካይነት ሰፊ የጤና ልማት ስራ ስለመከናወኑ በብዙ የመስክ ስራዎች ራሴም ተገኝቼ መሬት የነካ ሃቅ መሆኑን ታዝቤያለሁ።
‹‹ገና ላሳካው ፈልጌ ያልፈጸምኩት ብዙ ቀሪ ክንውኖች አሉኝ›› ሲሉ የነበሩት ሎሬት ዶ/ር ጥበበ ዓለምን ባርበደበደው ኮሮና በሽታ የካቲት 13 ቀን 2013 ዓ.ም በ72 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
በቺካጎ ከተማ የዛሬ110 አመት ገደማ ላየንስ ክለብ የተመሰረተው ሲሆን 1.4 ሚሊዮን አባላትን በማቀፍ በ183 ሀገራት ውስጥ ከ43,300 ክለቦች በላይ በ714 የአገልግሎት ማስተባበሪያ አውራጃዎች ተቀናጅቶ እየተመራ ነው።
ክለቦቹ ከመደበኛ ማህበራዊ ስብስብነት በላይ አባላቱ ተልኳቸው ጊዜያቸውን፥ እውቀታቸውንና ሃብታቸውን አቀናጅተው ለበጎ ምግባር በማዋል እርዳታናድጋፍ የሚሹትን የሕብረተሰብ ክፍሎች መታደግ ነው።
........
(Composed by:- Eshetu Geletu - Public health advocate & Champion of NTDs Control)

እኔ አዜብ አታሮ አደሬ ነኝ፣ የኢትዮጵያ ኤርትራ ልዩ ፍላጎት ማህበረሰብ—EESNC መስራች። በዚህ ዓመት፣ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ማህበረሰቦቻችን ውስጥ ያሉ በአውቲዝም እና በእድገት ችግር ለተጠቁ ልጆች፣ ወጣቶች እና አዋቂዎች ድጋፍ ለመስጠት ከ Grand African Run ጋር በመተባበር እንሰራለን።
የሚያስደስተው ነገር ይሄ ነው.፡ በእኛ ሥም ቢመዘገቡም ክፍያዎ 25%ቱ በቀጥታ ለእኛ ለEESNC ይሄዳል ለአሳዳጊዎች ስልጠና፣ ለወጣቶች እና አዋቂዎች ፕሮግራሞች፣ እና ለቤተሰቦች ጥብቅና advocacy ለመስራት።
የበለጠ ማድረግ ይፈልጋሉ? በQgiv ላይ የራስዎን Peer-to-Peer ገንዘብ ማሰባሰቢያ ገፅ ይፍጠሩ—ያካፍሉት፣ እና የበለጠ ቤተሰቦችን በፍጥነት ላድርሳቸው endichel እርዱን!
መሮጥ የመዝናኛ ቅርሳችን አካል ነው። ለEESNC ሲሮጡ፣ የመጨረሻ መስመር ላይ ብቻ አይደለም —ዋናው ግንዛቤን ወደዚህ ሕብረተሰብ ማምጣት ነው እና ምንም ቤተሰብ ብቻዋን እንደማትራመድ እያሳዩ ነው።
ስለሆነም በኩራት፣ በዓላማ፣ እና ህይወትን ለሚቀይር ጉዳይ እንሮጣለን ማለት ነው! የምትረዱት QR ኮዱን በመንካት ፣ መመዝገብ፣ ወይም መለገስ—እና አብረን ታሪክ እንፍጠር።
I am Azeb Ataro Adere, founder of the Ethiopian Eritrean Special Needs Community (EESNC) .We are proud to partner with Grand African Run.to support children, youth, and adults with autism and developmental disabilities. In our Ethiopian Eritrean community here in DMV, The exciting part is, if you want to register 25% of your fee goes directly to EESNC to fund caregivers training, youth, and adults programs and Advocacy for Families. Do you want to do even more, create your own peer to peer page on QGIV. and Share it and help us reach more families faster. Running is part of our heritage. When you run for EESNC, you are not just crossing a finish line. You are breaking stigma, raising awareness, and you are showing that no family walks alone. On October 11th, we will run with pride., with purpose and for a cause that changes lives. Use the QR code, sign up or donate and lets make history together.
10 months ago
Apply now for Scholarships in Germany for international students
Duration: 3 years
Scholarship by: Nationales Hochleistungs Rechnen (NHR)
Benefits:
€2,200 per month for up to 36 months
Supervision by top international researchers
Advanced HPC training and expert-led workshops
6-month research stay at another NHR Center
Networking with HPC professionals and peers
Extra support including soft skills training, coaching, and mentoring
For more info visit https://scholarshipscorner...
Deadline: 15 September, 2025.
Credit: 2025 Geschäftsstelle des Vereins für Nationales Hochleistungsrechnen - NHR-Verein e.V.

Turkish Language Program in Ankara, Türkiye | Fully Funded
Link: https://scholarshipscorner...
Program Covers:
>> No application fee
>> Round-trip airfare
>> Monthly stipend
>> Training expenses
>> Accommodation
Eligibility Criteria:
Foreign nationals only (no Turkish citizenship or blue card)
Public officials: 3+ years experience, preferably Master’s/PhD
Academics/researchers: Must be employed, preferably Master’s/PhD
Under 40 years old (as of Jan 1, 2024)
English proficiency required
Not living in Türkiye
Not receiving/received Türkiye Scholarships
Deadline: August 15, 2025
Credit: YTB BİDB, KATİPATA
The content is based on and adapted from information available on the official website. Details are subject to change. For any credit or content inquiries, please contact us.