6 days ago
#ngat_updates
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን፣ ተከታዮቹን መረጃዎች ያስተውሉ፦
➻ የፈተና ጣቢያ ምርጫችሁን አሁን ላይ Update ማድረግ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
➻ መስማት ወይም ማየት የማትችሉ አመልካቾች ፕሮፋይል ገፃችሁን Refresh በማድረግ የተደራሽነት ሁኔታችሁን (Accessibility Status) Update ማድረግ ትችላላችሁ።
➻ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ አመልካቾች አሁን ላይ የNGAT ምዝገባቸውን ማድረግ ይችላሉ። Non-Ethiopian applicants can now register for NGAT.
🔔 ለተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket የምዝገባ ጊዜው ከተጠናቀቀ በኋላ እንደሚላክ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡
Seledadotio

1 month ago
የሚከራይ የባንክ ሂሳብ ቁጥር
📌የባንክ ሂሳብ ቁጥርን በመሸጥና በማከራየት የሚፈጸም የማጭበርበር ወንጀል መበራከቱን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ተናገረ
#ethiopia | አጭበርባሪዎች የሌሎችን ሰዎች የባንክ አካውንት (የሂሳብ ቁጥር) በመግዛት እና በመከራየት፣ በወንጀል የተገኘን ህገወጥ ገንዘብ ለማዘዋወር እየተጠቀሙበት እንደሆነ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በምርመራ አረጋግጫለሁ ብሏል።
ወንጀለኞቹ አብዛኛውን ጊዜ የባንክ አካውንት የሚገዙት ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ሰዎች ወይም ከቅርብ ጓደኞቻቸው እንደሆነና ለዚህም የተወሰነ ገንዘብ እንደሚከፍሏቸው የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ምክትል ዳይሬክተር ወ/ሮ እጣወርቅ ተስፋዬ ነግረዉናል።
አጭበርባሪዎቹ በሌላ ሰው ስም የተከፈተ አካውንት የሚፈልጉበት ዋና ምክንያት፣ ራሳቸውን ከተጠያቂነት ለመደበቅ እና በወንጀል ያገኙትን ገንዘብ ያለ ስጋት እንደልብ ለማዘዋወር ነው ያሉት ሀላፊዋ ለዚህም ተግባራቸው በአብዛኛው የንግድ ባንክ አካውንቶችን ይመርጣሉ ብለዋል።
ወንጀለኞቹ አካውንቱን እስከ 5,000 ብር በሚደርስ ክፍያ ከገዙ በኋላ፣ አዲስ ስልክ በመግዛት የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ (App) ያስጭናሉ። በመቀጠልም የባንክ አካውንቱን ባለቤት የይለፍ ቃል ( #password ) በመቀበል፣ ሙሉ የአካውንት የማስተላለፍና የመቆጣጠር ስልጣኑን በእጃቸው እንደሚያስገቡ ምክትል ዳይሬክተሯ አብራርተዋል።
"ከጓደኛዬ ወይም ከቤተሰቤ የመጣ ነው፤ በአንተ አካውንት ገቢ ይደረግና እኔ ለምነግርህ ሰው አስተላልፍ፣ የተወሰነውን ደግሞ አንተ ያዘው" በሚል ሰበብ በወንጀል የተገኘን ገንዘብ በሌላ ሰው አካውንት እንዲተላለፍ በማድረግ ራሳቸውን ከተጠያቂነት ለማሸሽ የሚፈልጉ አጭበርባሪዎች ቁጥር ስለመጨመሩም ተነግሯል።
ነገር ግን አንድ ሰው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የባንክ አካውንቱን ለሌላ አካል አሳልፎ ሰጥቶ፣ በአካውንቱ ላይ በወንጀል የተገኘ ህገወጥ ገንዘብ ከተዘዋወረና ይህ በምርመራ ከተረጋገጠ፣ በህግ ተጠያቂ የሚሆነው አካውንቱ በስሙ የተከፈተው ባለቤት እንደሆነ ተጠቁሟል።
"ህግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም" ያሉት ምክትል ዳይሬክተሯ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ለአንድ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ከ1,550 እስከ 5,000 ብር ክፍያ በመቀበል የሂሳብ ቁጥራቸውን አሳልፈው የሚሰጡ በዝተዋል ብለዋል።
በዚህ መንገድ ሰዎች እስከ 25 ዓመት በሚደርስ እስራት በሚያስቀጣ የወንጀል ድርጊት እየተሳተፉ መሆኑን መገንዘብ አለባቸው ሲሉ ምክትል ዳይሬክተሯ አስጠንቅቀዋል።
ዘገባው የሸገር ኤፍ ኤም ነው።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

2 months ago
🚨 አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 🚨
በቅርብ ጊዜ በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ዘዴ በስፋት እየተሰራጨ ነው።
ጠላፊዎች አሳሳች ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችን ወይም አስደንጋጭ መልዕክቶችን በመጠቀም አደገኛ ሊንኮችን (Links) ይልካሉ።
❗ እነዚህ መልዕክቶች ከማታውቋቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው ከተጠለፈ ጓደኞቻችሁ፣ ዘመዶቻችሁ ወይም የምታምኗቸው ሰዎች ሊመጡ ይችላሉ።
⛔ ሊንኩን ጠቅ እንዳደረጋችሁ ወይም እንደከፈታችሁት፣ የቴሌግራም አካውንታችሁ በጠላፊዎች ቁጥጥር ስር ሊገባ ይችላል።
📤ለምሳሌ :-"እዚህ ዌብሳይት ላይ ፎቶህን አየሁት" የሚል መልዕክት ደርሷችሁ ይሆናል
🔒 ራሳችሁን ለመጠበቅ የሚከተሉትን ያድርጉ፦
1️⃣ Settings → Privacy and Security → Devices ውስጥ ገብታችሁ የማታውቁትን ወይም አጠራጣሪ የሆኑ ስልኮች (Sessions) Terminate ወይም Terminate All Other Sessions በማድረግ ያስወግዱ።
2️⃣ Two-Step Verification ከአሁኑ ይክፈቱ።
Settings → Privacy and Security → Two-Step Verification ውስጥ በመግባት ጠንካራ የይለፍ ቃል (Password) ያስቀምጡ።
Hint ላይ ሌላ ነገር አስገቡ ብዙ ሰው ፖስዎርዱን መልሶ ሲያስገባ አይቻለው
🙏 ይህን ማስጠንቀቂያ ለጓደኞቻችሁ፣ ለቤተሰቦቻችሁ እና ለሌሎች የምታምኗቸው ሰዎች በማጋራት ከዚህ አደገኛ ጥቃት እንዲጠነቀቁ አድርጉ።

3 months ago
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎን ከባንክ ሂሳብዎ ጋር ለማስተሳሰር እነዚህን አማራጮችን ብቻ ይጠቀሙ፦
1. ባሉበት ሆነው id.et/connect ላይ ገብተው የሚፈልጉትን የባንክ ማስተሳሰሪያ ሊንክ በመጠቀም ማስተሳሰር ወይም
2. በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ማስተሳሰር ይችላሉ።
👉 ከኢትዮጵያ ውጪ የሚገኙ ዜጎች የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ ጋር እንዴት ያስተሳስራሉ?
በምዝገባ ወቅት የኢሜይል አድራሻ ካልሞሉ id.et/update (http://id.et/update) ላይ በመግባት የኢሜይል አድራሻዎን መጨመር/ መረጃዎን ማዘመን ይችላሉ።
የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ለማስተሳሰር የሚላክ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP) ስልክ ቁጥር አጠገብዎ በማይኖርበት ሁኔታ በኢሜይል አድራሻዎ ይደርስዎታል።
ሊያስተውሏቸው የሚገቡ ጉዳዮች፡-
👉 ከባንክ ወይም ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) በስልክ ተደውሎ የሚደረግ ምንም አይነት የማስተሳሰር ስራ የለም። ተቋሙን አስመስለው በስልክዎ በመደወል እናስተሳሰርላችሁ የሚሉ ጥሪዎች ተቀባይነት ስለማይኖራቸው፤ መረጃዎን አያጋሩ።
👉 የባንክ ሂሳብ ቁጥርዎን፣ የፋይዳ ቁጥርዎን እንዲሁም የይለፍ ቃሎችን (PASSWORDS) ለማንም ማጋራት የለብዎትም።
👉 “ፋይዳ መታወቂያዎን ከባንክ ጋር ለማስተሳሰር ይህን ሊንክ ይጫኑ” የሚሉ ትክክለኛ መሆናቸው የሚያጠራጥሩ የባንክ እና የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) መሰል የፅሁፍ መልዕክቶችን መክፈት የለብዎትም።
👉 ባሉበት ሆነው ለማስተሳሰር https://id.et/connect ላይ ይግቡ።

ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ!
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል።
ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከዛሬ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል።
seledadotio

Sponsored by
Surafel
6 months ago
#ማስታወሻ
የቅድመ ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና ከማክሰኞ የካቲት 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለስምንት ቀናት ይሰጣል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተናውን የምትወስዱ ተማሪዎች የመግቢያ ቲኬት (Entrance Ticket) ይዛችሁ ወደ ፈተና ማዕከል መሔድ ይጠበቅባችኋል።
የመግቢያ ትኬቱን ለማግኘት አዲስ የተሰጣችሁን Username እና Password መጠቀም ይኖርባችኋል።
የመግቢያ ትኬቱን ለማግኘት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ 👇
https://verify.ethernet.ed...

7 months ago
የሰዎች የቴሌግራም/ዋትስአፕ አካውንት በብዛት የሚጠለፈው በምን ምክንያት ነው ?
"የቴሌግራም/ዋትስአፕ አካውንቴ ተጠልፎብኛል" የሚል መልዕክት ከምናቃቸው ሰዎች በተደጋጋሚ እየሰማን እንገኛለን። ለመሆኑ ምን ተፈጥሮ ነው ብዙዎች እንዲህ አይነት ችግር የሚገጥማቸው ?
የቴሌግራምም ሆነ የዋትስአፕ አካውንት የሚጠለፍባቸው ምክንያቶች የተለያዩ ቢሆኑም፣ አብዛኛውን ጊዜ ጠላፊዎች የሚጠቀሙት የቴክኒክ ድክመትን ሳይሆን የሰዎችን የጥንቃቄ ጉድለት ነው።
በብዛት ምን አይነት የማጭበርበሪያ ስልቶች ይስተዋላሉ ?
1. ፊሺንግ (Phishing)
ይህ መንገድ ተመሳስሎ በተሰራ ዌብሳይት አማካኝነት የሰዎችን የይለፍ ቁጥራቸውንና የግል መረጃቸውን የሚወስዱበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው።
#ጥንቃቄ : ካልታወቀ ሰው ወይም ቡድን የሚደርሳችሁን ሊንኮች ቀጥታ ባለመክፈትና መረጃዎችን አሳልፎ ባለመስጠት ጥንቃቄ ማድረግ ይችላሉ።
2. ቪሺንግ (Vishing/ Voice Phishing)
ከውጭ ሀገር ጭምር ስልክ በመደወል በጣም አሳማኝ የሆኑ ታሪኮችን በመጠቀም የሰዎችን ሚስጥር ቁጥር የሚቀበሉበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው።
#ጥንቃቄ : የትኛውም ድርጅት በስልክ ጥሪ የይለፍ ቃል (Password) ወይም የማረጋገጫ ኮድ (OTP) እንድትሰጧቸው አይጠይቁም ስለዚህ የማረጋገጫ ኮዶችን አሳልፋችሁ ባለመስጠት አካውንታችሁን መጠበቅ ትችላላችሁ።
የማጭበርበሪያ ስልቱ ይህ ብቻ ነው ማለት አይደለም። ከዚህም ከፍ ያሉ የማጭበርበሪያ ስልቶች ቢኖሩም አብዛኞች ግን በእነዚህ አይነት ቀላል ስልቶች አካውንታቸውን ያጣሉ።
ምን እናድርግ ?
1. መሰረታዊ ነገር የትኛውም ትክክለኛ ድርጅት በስልክ ገንዘብ ወይም ሚስጥራዊ ቁጥር (password , OTP) አይጠይቅም።
2. ለምትጠቀሟቸው መተግበሪያዎቹ ጠንከር ያለ የማለፊያ ቁጥር (password) እንዲሁም እና Two-Step Verification መጠቀም አይዘንጉ።
ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) ምንድን ነው ?
ተሳስተው በተለያዩ መንገዶች የሚላኩ ሊንኮችን ቢከፍቱና ስልክና የይለፍ ቃል እንዲያስገቡ ተጠይቀው ቢያስገቡ ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ የማይጠቀሙ ከሆነ የግል አካውንቶ የሌሎች መጠቀሚያ ይሆናል።
ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) የሚጠቀሙ ከሆነ ግን በቀላሉ አካውንቶ በጠላፊዎች እጅ እንዳይወድቅ መከላከል ይችላል።

የ17.5 ሚሊዮን የኢንስታግራም ተጠቃሚዎች መረጃ ለጥቃት ተጋለጠ
በቅርቡ የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ የ17.5 ሚሊዮን የኢንስታግራም (Instagram) ተጠቃሚዎች ግላዊ መረጃዎች በድብቅ ድረ-ገጾች (Dark Web) ላይ ተሰራጭተዋል።
🔍 ምን ተፈጠረ?
የተለቀቁ መረጃዎች፦ የተጠቃሚዎች ሙሉ ስም፣ የኢሜይል አድራሻ፣ የስልክ ቁጥር እና የመኖሪያ አካባቢ አድራሻዎችን ያካትታል።
ምክንያቱ፦ባለሙያዎች እንደሚሉት እ.ኤ.አ በ2024 በኢንስታግራም የሶፍትዌር መገናኛ (API) ላይ በነበረ ድክመት ምክንያት 'Solonik' በተባለ ሀከር መረጃው ተሰርቆ ባለፈው ሳምንት በነጻ እንዲሰራጭ ተደርጓል።
አሁን ያለ ሁኔታ፦ በርካታ ተጠቃሚዎች ያልጠየቁት የይለፍ ቃል መቀየሪያ (Password Reset) መልዕክቶች በኢሜይላቸው እየደረሳቸው መሆኑን እየገለጹ ነው።
🛡 የሜታ (Meta) ምላሽ፦
የኢንስታግራም ባለቤት የሆነው ሜታ፣ "ሲስተማችን አልተሰበረም፤ የይለፍ ቃል መቀየሪያ መልዕክቱ የደረሳችሁ በቴክኒክ ብልሽት ምክንያት ነው" ሲል ምላሽ ሰጥቷል። ሆኖም የደህንነት ባለሙያዎች መረጃው መለቀቁን እያረጋገጡ ይገኛሉ።
⚠️ ምን ማድረግ ይገባል?
ሀከሮች የተለቀቁትን ኢሜይሎች በመጠቀም አካውንትዎን ለመስረቅ ሊሞክሩ ስለሚችሉ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ያድርጉ፦
ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (2FA) ያብሩ፦ ይህ በጣም አስፈላጊው ጥንቃቄ ነው።
ያልጠየቁትን ሊንክ አይጫኑ፦ በኢሜይል የሚመጡ የይለፍ ቃል መቀየሪያ ሊንኮችን ከመጫን ይቆጠቡ።
የይለፍ ቃልዎን ይቀይሩ፦ ጥርጣሬ ካለዎት በኢንስታግራም አፕሊኬሽን ውስጥ ወደ Settings በመግባት የይለፍ ቃልዎን ይቀይሩ።

8 months ago
ሰዎች viral የሆነው በ view የሚከፍለውን አፕፕ እኛም እንስራው
በመጀመሪያ ከታች ያለውን ትነኩትና አፑን download ታደርጉታላችሁ በመቀጠል create account የሚለውን ከነካችሁ ቡሃላ
1 በዚህ ሊንክ ግቡ ና Appun playstoreን or appstoreእን ምረጡ
https://app.buzzerfan.com/...
👉 Gmail
👉 የማረሱትን password
👉 ከዛ otp code ይላክላችሁአል ያንን paste ታደርጉታላችሁ
👉ከዛም ምትፈልጉትን sports ትመራጣላችሁ, ስም, username እና እድሜ ታስገባላችሁ
👉በመጨረሻም referral code ይጠይቃችሁአል ከስር ያለውን copy ታደርጉትና አስገብታችሁ
🕹️ Referral code ይህንን ተጠቀሙ
👉6AF-10 Ereferral code የሚል ሲመጣላችሁ bonus point ለማግኘት ይህን ኮድ አስገቡ 👉 6AF10E
ከዛ የመጀመርያችሁን 100 point ይሰጣችቹአል ✌️
ከዛም ከ tiktok ላይ ፅድት ያሉ የ sports edits ያለ watermark download እያደረጋችሁ post በ ማድረግና invite በማድረግ ሸቅሉ አሰራሩ ካልገባችሁ ከላይ ቪዲኦ ተያይዟል ተመልከቱና ስሩ👆💲💰💰

ከዛም ከ tiktok ላይ ፅድት ያሉ የ sports edits ያለ watermark download እያደረጋችሁ post በ ማድረግና invite በማድረግ ሸቅሉ አሰራሩ ካልገባችሁ ከላይ ቪዲኦ ተያይዟል ይመልከቱ👆💲💰💰

ጋይስ ይሄን እድል ተጠቀሙበት አዲሰ onlin ስራነዉ 100%ይከፍላል ስሙ buzzer app ይባላል በ 3 መንገድ ይከፍላል
1ኛ እንደ ቲክቶክ ስፖርታዊ አጫጭር ቪዲዩ በመልቀቅ ከቲክቶክ እያወረዳቹ በ 1k view ጀምሮ ይከፍላችሆል
2ኛ በኢንቫይት ሰው በመጋበዝ 0.15 ዶላር በናንተ ሊንክ ብቻ ስለከፈቱ ይከፍላችሆል
3ኛ ታስኮች አለ ቪዲዩ በማየት ላይክ በማድረግ ኮሜንት በመፃፍ ይከፍላል
🤑ልክ $10 ሲሞላ ማውጣት ትችላላችሁ
🧲አካውንት ለመክፈት ይህን step ተከተሉ
✔️ይህን ሊንክ ተጭናችሁ አፑን ከplaystore or appstore አውረዱ 👇
https://app.buzzerfan.com/...
በመቀጠል email ካላችሁ n emailላችሁ መግባት ትችላላችሁ ካልሆነ ግን create account ሚለውን ተጭናችሁ email እና የማረሱትን password አስገቡ ከዛ በemail የላከላችሁን ኮድ አስገቡ
✔️በመቀጠል username,first & last name አስገቡ ከዛ gender,age አስገቡ
✔️በመቀጠል referral code የሚል ሲመጣላችሁ bonus point ለማግኘት ይህን ኮድ አስገቡ 👉 6AF10E
✔️አሁን አካውንት ከፍታችኋል ከዚህ በኋላ ቪዲዮ እየጫናችሁ በ1k view ትከፈላላችሁ
በተጨማሪም 1ሰው ስጋብዙ $0.15 ታገኛላችሁ
✔️ከዚህ በኋላ መስራት ነው እድሉን ተጠቀሙ ሞክሩት ቪዲዮም ሙሉ ማብራሪያ ከፈለጋቹ አከፋፈቱን ከላይ የሰራነውን video ይመልከቱ
referral code 👉 6AF10E ይቺን ማስገባት
እንዳይረሳ አብረን ብዙ ስራዎችን ስለምንሰራ አዳዲስ መረጃም ካለ አሳዉቃለሁኝ

10 months ago
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለመማርላመለከታችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የመግቢያ ፈተናው መስከረም 21/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መግለጻችን ይታወቃል። ነገር ግን አንድ አንድ ተማሪዎች የመፈተኛ ማዕከላቸውና Username እንዲሁም Password አላወቅንም የሚል ቅሬታ ከተለያዩ ክልሎች እያቀረቡ በመሆኑ ጊዜውን ማራዘም አስፈልጓል።
በመሆኑም እስከ መስከረም 21 ለሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎች ለፈተና የተመደቡበትን፣ የመፈተኛ Username እንዲሁም Password እንዲደርሳቸው ይደረጋል።
መስከረም 22 ተፈታኝ ተማሪዎች የሙከራ ልምምድ የሚያደርጉበት ይሆናል።
መስከረም 23 በሁሉም የመፈተኛ ማዕከላት ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥበት መሆኑን እየገልጽን በዚሁ መሰረት ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ትምህርት ሚኒስቴር

1 year ago
#ministryofhealth
የብቃት ምዘና ፈተና የሚወስዱ የጤና ባለሙያዎች የኦንላይን ምዝገባ ከሐምሌ 15 እስከ ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ/ም እንደሚከናወን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል።
አመልካቾች በኦንላይን ሲስተሙ ለመመዝገብ ኮምፒውተር መጠቀም እንደሚኖርባቸው ተመላክቷል። በሞባይል ስልክ ለመመዝገብ መሞከር ምዝገባውን ያልተሟላ ሊያደርገው ይችላል ተብሏል።
ተመዛኞች መደበኛ የEmail አድራሻም ሊኖራችሁ እንደሚገባ ተገልጿል።
ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የሚፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ እንዳለባቸው ፤ እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድሞ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ።
ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
ተመዛኞች ምዝገባቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣቸውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration ID) ፕሪንት አድርገር መያዝ አለባቸው።
ምዝገባቸውን ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች ዋናው ገጽ ላይ System Login የሚለውን ሊንክ በመጫን Email እና Password አስገብተው ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል ተብሏል።
http://hple.moh.gov.et/hpl... ላይ በመግባትና Registration የሚለውን በመጫን ዝርዝር የፈተናውን መመሪያ ይመልከቱ/ከላይ ያንብቡ።
ይመዝገቡ : http://hple.moh.gov.et/hpl...

Comments