የሰዎች የቴሌግራም/ዋትስአፕ አካውንት በብዛት የሚጠለፈው በምን ምክንያት ነው ?
"የቴሌግራም/ዋትስአፕ አካውንቴ ተጠልፎብኛል" የሚል መልዕክት ከምናቃቸው ሰዎች በተደጋጋሚ እየሰማን እንገኛለን። ለመሆኑ ምን ተፈጥሮ ነው ብዙዎች እንዲህ አይነት ችግር የሚገጥማቸው ?
የቴሌግራምም ሆነ የዋትስአፕ አካውንት የሚጠለፍባቸው ምክንያቶች የተለያዩ ቢሆኑም፣ አብዛኛውን ጊዜ ጠላፊዎች የሚጠቀሙት የቴክኒክ ድክመትን ሳይሆን የሰዎችን የጥንቃቄ ጉድለት ነው።
በብዛት ምን አይነት የማጭበርበሪያ ስልቶች ይስተዋላሉ ?
1. ፊሺንግ (Phishing)
ይህ መንገድ ተመሳስሎ በተሰራ ዌብሳይት አማካኝነት የሰዎችን የይለፍ ቁጥራቸውንና የግል መረጃቸውን የሚወስዱበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው።
#ጥንቃቄ : ካልታወቀ ሰው ወይም ቡድን የሚደርሳችሁን ሊንኮች ቀጥታ ባለመክፈትና መረጃዎችን አሳልፎ ባለመስጠት ጥንቃቄ ማድረግ ይችላሉ።
2. ቪሺንግ (Vishing/ Voice Phishing)
ከውጭ ሀገር ጭምር ስልክ በመደወል በጣም አሳማኝ የሆኑ ታሪኮችን በመጠቀም የሰዎችን ሚስጥር ቁጥር የሚቀበሉበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው።
#ጥንቃቄ : የትኛውም ድርጅት በስልክ ጥሪ የይለፍ ቃል (Password) ወይም የማረጋገጫ ኮድ (OTP) እንድትሰጧቸው አይጠይቁም ስለዚህ የማረጋገጫ ኮዶችን አሳልፋችሁ ባለመስጠት አካውንታችሁን መጠበቅ ትችላላችሁ።
የማጭበርበሪያ ስልቱ ይህ ብቻ ነው ማለት አይደለም። ከዚህም ከፍ ያሉ የማጭበርበሪያ ስልቶች ቢኖሩም አብዛኞች ግን በእነዚህ አይነት ቀላል ስልቶች አካውንታቸውን ያጣሉ።
ምን እናድርግ ?
1. መሰረታዊ ነገር የትኛውም ትክክለኛ ድርጅት በስልክ ገንዘብ ወይም ሚስጥራዊ ቁጥር (password , OTP) አይጠይቅም።
2. ለምትጠቀሟቸው መተግበሪያዎቹ ጠንከር ያለ የማለፊያ ቁጥር (password) እንዲሁም እና Two-Step Verification መጠቀም አይዘንጉ።
ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) ምንድን ነው ?
ተሳስተው በተለያዩ መንገዶች የሚላኩ ሊንኮችን ቢከፍቱና ስልክና የይለፍ ቃል እንዲያስገቡ ተጠይቀው ቢያስገቡ ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ የማይጠቀሙ ከሆነ የግል አካውንቶ የሌሎች መጠቀሚያ ይሆናል።
ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) የሚጠቀሙ ከሆነ ግን በቀላሉ አካውንቶ በጠላፊዎች እጅ እንዳይወድቅ መከላከል ይችላል።

seledadotio

7 months ago