3 months ago
የድምጻዊት ማዲቱ ወዳይን ህይወት ለመታደግ የእርዳታ ጥሪ ቀረበ
#ethiopia | እሽክም በሚለው ስራዋ የምትታወቀው ድምጻዊት ማዲቱ ወዳይ ከኮምቦልቻ ወደ ወልድያ በመጓዝ ላይ እያለች ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በደረሰባት ድንገተኛ የመኪና አደጋ ለከፍተኛ ህክምና አዲስ አበባ መግባቷ ይታወቃል።
በአሁኑ ወቅት በድሪም የአጥንት የአደጋዎችና የአከርካሪ ህክምና ማዕከል የምትገኝ ሲሆን በተደረገላት የህክምና ምርመራ በግራ እጇ ላይ የሶስት ቦታ ስብራት በአከርካሪ አጥንቷና በሳምባዋ ላይ ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባት ታውቋል።
ባለሙያዎች ጉዳቱን ለመጠገን አስቸኳይ ቀዶ ህክምና እንደሚያስፈልጋት የገለጹ ሲሆን ለህክምናውና ለተከታታይ ክትትል እስከ ሁለት ሚሊየን ብር እንደሚያስፈልግ ተረጋግጧል።
በመሆኑም በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን እንዲሁም የጥበብ አፍቃሪዎችና አድናቂዎቿ ከጎኗ እንድትቆሙ ጥሪ ቀርቧል።
እርዳታ ማድረግ የምትፈልጉ ወገኖች ከጎኗ ሆኖ እያስታመማት በሚገኘው
ባለቤቷ ወርቅነህ አበበ ተሰማ ስም በተከፈተው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት
1000088015097
ገቢ በማድረግ አልያም
በስልክ ቁጥር
+251911095021
በመደወል ድጋፋችሁን እንድታደርሱ ተጠይቋል።
#madituwoday #helpmaditu #woldia #ethiopianartist #medicalappeal #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

6 months ago
💔 ኑ አንዲት ነፍስ እናድን!
የወጣት ዳግማዊት ሶሎሞን የድረሱልኝ ጥሪ 😭😭
"በ19 ዓመቷ አልጋ ላይ የዋለችው ዳግማዊት፤ ህመሟ እየጨከነባት ነው!"
ዳግማዊት ሶሎሞን ትባላለች፤ ገና የ19 ዓመት ወጣት።
ለረጅም ጊዜ የታገሰችው ህመም አሁን ግን ከአቅሟ በላይ ሆኗል።
የህክምና ውጤቱ እንደሚያሳየው ዳግማዊት በአስቸኳይ የ "Allogenic Hematopoietic Stem Cell Transplantation" ህክምና ያስፈልጋታል።
ሐኪሞቹ ይህ ህክምና በሀገር ውስጥ ሊሰጥ እንደማይችልና በአስቸኳይ ወደ ውጭ ሀገር ሄዳ መታከም እንዳለባት፣ ካልሆነ ግን ህይወቷ አደጋ ላይ እንደሆነ አስታውቀዋል።
ዳግማዊትና ቤተሰቧ ይህንን ከፍተኛ የህክምና ወጪ የመሸፈን አቅም ስለሌላቸው፤ "ዓይናችን እያየ አታልፍም" ያሉ ጎረቤቶችና ጓደኞች የኢትዮጵያን ህዝብ ደጅ እየጠኑ ነው።
እንዴት መርዳት እንችላለን?
የአቅማችንን በመለገስ የዳግማዊትን ህይወት እንታደግ። በባንክ አካውንቷ ገቢ በማድረግ ወይም ደውላችሁ በማበረታታት አጋርነታችሁን ግለጹ።
🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦
1000728766593
(ዳግማዊት ሰለሞን አሰፋው)
📞 ስልክ ቁጥር፦
0990195078 (ዳግማዊት ሰለሞን)
ፈጣሪ የሰጣችሁትን በበረከት ይተካላችሁ!
እባካችሁ ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ ይርዱን። 🙏🧡
#helpdagmawit #savealife #ethiopia #humanity #medicalappeal #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

7 months ago
🆘 አስቸኳይ የህይወት አድን ጥሪ! 🆘
#ethiopia | እህታችን ቤተልሄም ጉቼን ከሞት እንታደጋት!
የ23 ዓመቷ ወጣት እህታችን ቤተልሄም ጉቼ፤ ባጋጠማት የልብ ህመም ምክንያት ሁለቱም የልቧ ቫልቮች በአስቸኳይ መቀየር እንዳለባቸው በሀኪሞች ተረጋግጧል። ይህ ካልሆነ ግን ሕይወቷ ከፍተኛ አደጋ ላይ ይወድቃል።
ለቀዶ ጥገናው የሚያስፈልገው 1.1 ሚሊዮን ብር (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ብር) ከአቅሟ በላይ በመሆኑ የእናንተን የወገኖቿን እጅ ትጠብቃለች።
የምንችለውን ያህል እንርዳት፣
ሼር እናድርግላት! 🙏
🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE):
1000383524575 (ቤተልሄም ጉቼ)
🏦 አዋሽ ባንክ (Awash Bank):
013471375607000
📞 ለበለጠ መረጃ:
0939 47 52 55
ወገን ለወገን ደራሽ ነው!
እባካችሁ ይህንን መልዕክት #share በማድረግ የእህታችን ድምፅ ይሁኑ።
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ!
#savebetelhem #medicalappeal #ethiopia #help #emergency #urgent

Comments