Logo
Getu Temesgen
🆘 አስቸኳይ የህይወት አድን ጥሪ! 🆘
#ethiopia | ​እህታችን ቤተልሄም ጉቼን ከሞት እንታደጋት!

​የ23 ዓመቷ ወጣት እህታችን ቤተልሄም ጉቼ፤ ባጋጠማት የልብ ህመም ምክንያት ሁለቱም የልቧ ቫልቮች በአስቸኳይ መቀየር እንዳለባቸው በሀኪሞች ተረጋግጧል። ይህ ካልሆነ ግን ሕይወቷ ከፍተኛ አደጋ ላይ ይወድቃል።

​ለቀዶ ጥገናው የሚያስፈልገው 1.1 ሚሊዮን ብር (አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ብር) ከአቅሟ በላይ በመሆኑ የእናንተን የወገኖቿን እጅ ትጠብቃለች።

​የምንችለውን ያህል እንርዳት፣
ሼር እናድርግላት! 🙏

​🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE):
1000383524575 (ቤተልሄም ጉቼ)

​🏦 አዋሽ ባንክ (Awash Bank):
013471375607000

​📞 ለበለጠ መረጃ:
0939 47 52 55

​ወገን ለወገን ደራሽ ነው!
እባካችሁ ይህንን መልዕክት #share በማድረግ የእህታችን ድምፅ ይሁኑ።

ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ!

​#savebetelhem #medicalappeal #ethiopia #help #emergency #urgent

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.