4 months ago
🥊 የአዲስ አበባ ኪክ ቦክሲንግ አሠልጣኞች ማህበር ህጋዊ ፈቃድ አገኘ
#ethiopia | "ማህበሩ መስፈርቶችን በማሟላቱ በአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ እውቅና ተሰጥቶታል"
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ፤ "የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኪክ ቦክሲንግ አሠልጣኞች ማህበር" ህጋዊ መስፈርቶችን አሟልቶ መገኘቱን ተከትሎ ህጋዊ ፈቃድ እንደሰጠው አስታውቋል።
በደብዳቤው ላይ የተገለጹ ዝርዝሮች:
✅ ማህበሩ በስፖርት ምክር ቤት የስፖርት ማህበራት እና ክለቦች መቋቋሚያ ደንብ መሰረት መስፈርቶችን አሟልቷል።
✅ በቢሮው የስፖርት ማህበራት ፈቃድ ቡድን ስር ዳግም ተመዝግቧል።
✅ ይህ ደብዳቤ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ህጋዊ ፈቃድ አግኝቷል።
በመሆኑም የአዲስ አበባ ኪክ ቦክስ አሶሴሽን፤ የአሰልጣኞች ማህበሩን በተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ እንዲያሳትፍ ቢሮው አሳስቧል።
ለኪክ ቦክሲንግ አሰልጣኞች እና ለስፖርት ቤተሰቡ እንኳን ደስ አላችሁ!
#kickboxing #coachesassociation #addisababasport #license #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments