ጊፍት ሪል ስቴት በ15 በመቶ ቅናሽ ለፋሲካ በዓል የአፓርትመንትና የንግድ ቤቶችን ለሽያጭ አቀረበ
#ethiopia | ጊፍት ሪል ስቴት በ15 በመቶ ቅናሽ ለፋሲካ በዓል የአፓርትመንትና የንግድ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርቧል።
ድርጅቱ ደንበኞች የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በ2 በመቶ ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤት መግዛት እንዲችሉ የሚያስችል ኦክሽን አዘጋጅቷል።
የሽያጭ ኦክሽኑ ከመጋቢት 19 እስከ ሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን 1500 ቤቶች ለሽያጭ ቀርበዋል።
አንጋፋው ጊፍት ሪል ስቴት፤ ሦስት መንደሮችን ጨርሶ ለህብረተሰቡ ባስረከበት ማግስት ፤ አራተኛውን የጊፍት ሜትሮፖሊታን መንደር "የዋና ከተማችን ዋና ከተማ" በሆነው ቦሌ ላንጋኖ ላይ 4 ሺህ ቤቶችን በጥራት በመገንባት ላይ ይገኛል።
ከነዚህ መካከል የ12 ሺህ ቤቶች ማስፋፊያ አካል የሆኑ በሁለተኛና ሶስተኛ ዙሮች የሚገነቡ 8 ሺህ የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች እንዲሁም በ6 ኪሎ ፣ በቦሌ መድኃኒዓለም ፣ በፈረንሳይ ፣ በ22 ማዞሪያ ፣ በተክለሃይማኖት ፣ በቢ.ኤም.ሲ እና በሌሎች አካባቢዎች 4 ሺህ በአጠቃላይ ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች ተዋውቀዋል።
ለኑሮ ምቹ በሆኑት መንደሮቻችን ፤ ትምህርት ቤቶች ፣ የህክምና ተቋማት ፣ ሞሎች ፣ የመዝናኛ ስፍራዎች ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ተካተዋል።
ጊፍት ሪል ስቴት እስካሁን በ165 ሺህ ካ.ሜ ላይ በሲ.ኤም.ሲ እና ፈረንሳይ ቤት ሦስት ትላልቅ መንደሮችን ገንብቶ ለማህበረሰቡ በማስረከብ ተአማኒነትን አትርፏል።
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰቡን እንንከባከባለን!
#giftrealestate #easteroffer #realestateethiopia #homeownership #addisababahousing #giftmetropolitan #investinethiopia #ethiopianrealestate

2 months ago