3 months ago
የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ኢቶሪካ የተሰኘ የሙዚቃ አልበም መውጣቱን ተከትሎ የቅርብ ጓደኛው አቶ ዩሱፍ ያሲንን ጨምሮ የታሰሩት ስምንት ሰዎች ፍርድ ቤት ቀርበው በዋስትና እንዲለቀቁ እንደተወሰነላቸው ተሰማ።
ከአርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ቅርብ የሥራ ግንኙነት ያላቸው ምንጭ ለዶቼ ቬለ እንደተናገሩት የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ታሳሪዎቹ እንዲለቀቁ የወሰነዉ ትናንት ነዉ። እነዚህ ታሳሪዎች በየግል አንድ፤ ሁለት እንዲሁም ሦስት ክሶች እንደቀረቡባቸው ነው የመረጃ ምንጩ የተናገሩት።
አዲስ የሙዚቃ ሥራዎቹ በዩትዩብ መድረክ ማስታወቂያ እንዲታጀቡ አስፈላጊ ሂደቶችን ለማመቻቸት ጀምራ ከነበረው ወይዘሮ ማኅሌት ሰለሞን(በትክክለኛ ስሟ ሃና ሰለሞን) እና አቶ ዩሱፍ ያሲን እያንዳንዳቸው የመቶ ሺህ ብር ዋስትና እንዲከፍሉ ታዝዘው በትናንትናው ዕለት ከፍለው ማጠናቀቃቸውንም አስረድተዋል።
በተለምዶ ሲኤምሲ በሚባለው አካባቢ የሚገኘው የአርቲስት ቴዎድሮስ ስቱዲዮ ሁለት ጠባቂዎች ደግሞ እያንዳንዳቸው 50 ሺህ ዋስትና እንዲያስይዙ ትዕዛዝ ተሰጥቷል ብለዋል።
ጠባቂዎቹ ዋስትና ለመክፈል በሂደት ላይ መሆኑንም ገልጸዋል። የዋስትና ከፍለው ያጠናቀቁት ሁለቱ ታሳሪዎች እስካሁን ከእስር እንዳልወጡ ሆኖም ግን እስከ ሰኞ ይወጣሉ ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉም ተናግረዋል።
[ዶይቸ ቬለ]
seledadotio

ለቴዲ አፍሮ ኢቶሪካ የሙዚቃ አልበም ግራፊክሱን የሠራው ዳዊት ሰሎሞን ታሰረ።
የግራፊክስ ባለሙያው ዳዊት ሰሎሞን በትንትናው ዕለት መታሠሩ ተሰምቷል።
ለአርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) ኢቶሪካ ለተሰኘው አዲስ የሙዚቃ አልበም ግራፊክሱን የሠራው ዳዊት ሰሎሞን መሆኑን ዶቼ ቬለ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
ከቴዲ አፍሮ ጋር ቅርብ የሥራ ግንኙነት ያላቸው የመረጃ ምንጭ ለዶቼ ቬለ እደገለጹት፤ የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን ኢቶሪካ የተሰኘው የሙዚቃ አልበም መውጣቱን ተከትሎ ዳዊትን ጨምሮ የታሰሩ ለአርቲስቱ ቅርበት ያላቸው ሰዎች ቁጥር ስምንት ደርሷል።
ዳዊት ጓደኞቹ ጋ በሄደበት አጋጣሚ መያዙን የገለፁልን ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉት የመረጃ ምንጭ፤ እሱ ከመያዙ በፊት ቤቱ በፖሊስ መፈተሹንም ተናግረዋል።
DW

4 months ago
ምስጢሩ ወጣ | ኢቶሪካ
አዲሱ የአሜሪካ ፖሊሲ | ለባለሀብቶች የምስራች
https://youtu.be/6kHJRWZqp...
" target="_blank" class="inline-link">https://new-en.yenevibe.co...

ከየኔታ ሚዲያ ለክቡራን ተከታታዮቻችንና ለጥበብ ወዳጆች የተሰጠ ማብራሪያ
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን የጥበብ ምልክት፣ የፍቅርና የአንድነት ድምፅ መሆኑን የየኔታ ሚዲያ ቤተሰቦች በሙሉ ልብ እናምናለን።
ባለፈው በሰራነው ዘገባ ላይ የቀረበው አስተያየትም ካለን ጥልቅ አክብሮትና "ለታላቅ አርቲስት ታላቅ ስራ ይገባል" ከሚል በጎ ቅናት እንጂ፣ በምንም መልኩ አርቲስቱን ለመንካት ወይም ስራውን ለማሳነስ የታለመ እንዳልሆነ እንድትረዱልን እንወዳለን።
ጥበብ ዘርፈ ብዙ እንደመሆኑ የቴዲ ወርቃማ ድምፅና ግጥም ከዘመኑ የቴክኖሎጂ ዕድገት ጋር ተባብሮ ሲቀርብ ክብሩን ይበልጥ ያገዝፈዋል የሚል እምነት አለን።
አስተያየታችን የጥላቻ ሳይሆን የቴዲ አፍሮ ስራዎች በዓለም አቀፍ መድረክ ሲታዩ በምስል ጥራትም (Visual quality) ጭምር ኢትዮጵያን እንዲያስከብሩ ካለን ጽኑ ፍላጎት የመነጨ ነው።
ቴዲ ለእኛ ከድምፃዊነት በላይ የታሪክና የማንነት መገለጫችን ነው።
በመሆኑም ለደጋፊዎቹ ለሰጣችሁን አስተያየት እናመሰግናለን፤ ፍቅራችሁንና ለአርቲስቱ ያላችሁን ተቆርቋሪነት እንረዳለን። እኛም ከእናንተ በላይ ለቴዲ ስኬት የምንመኝ መሆናችንን እንገልጻለን።
ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ አርቲስት ቴዲ አፍሮ "ኢቶሪካ" (Etorika) የተሰኘው አዲሱ አልበምህ እንደ ቀደሙት ስራዎችህ ሁሉ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ታሪክ ሰርቶ፣ የሕዝባችንን ልብ በደስታና በፍቅር እንዲሞላ ከልብ እንመኛለን።
የኔታ ሚዲያ ሁሌም የጥበብና የጥበብ ባለሙያዎች ደጋፊ ሆና ትቀጥላለች።
ሐሙስን በጉጉት እንጠብቃለን!
መልካም በዓል

Sponsored by
Surafel
4 months ago
ቴዲ ምን ነካው?
የቴዲ አፍሮን ዝና የማይመጥነው የኢቶሪካ አልበም ግራፊክስ
ቴዲ አፍሮ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ የሰጠው ክብርና ያመጣው አዲስ ንፋስ ሁልጊዜም በታሪክ የሚታወስ ነው። ሆኖም “ኢቶሪካ” (Etorika) በተሰኘው አዲስ አልበሙ ዙሪያ አሁን እየወጡ ያሉ የማስተዋወቂያ ምስሎችና የፖስተር አሰራሮች የቴዲን ታላቅነትና የዘመኑን የጥበብ ደረጃ የሚመጥኑ አይደሉም።
ይህ ጉዳይ በቸልታ ሊታለፍ የማይገባውና ትልቅ እርማት የሚያስፈልገው ነጥብ ነው።
በአሁኑ ወቅት የወጡት ፖስተሮች ከ20 ዓመታት በፊት የነበሩ ምንም ዓይነት የፈጠራ ጥበብ የማይታይባቸውና የግራፊክስ ዲዛይን ሙያው ገና በጅምር ላይ በነበረበት ዘመን የነበሩ አቀራረቦችን የሚያስታውሱ ናቸው።
ቴዲ አፍሮ በዜማና በግጥም ለዓመታት ደክሞ ያዘጋጀውን ድንቅ ስራ እንዲህ ባሉ “ተራ” ምስሎች አጅቦ ለሕዝብ ማቅረብ ለጥበብ ስራው የሚሰጠውን ዋጋ ይቀንሰዋል።
በፖስተሮቹ ላይ የሚታየው የፎንት አጠቃቀም፣ የቀለም ቅንጅትና የፎቶዎቹ ኤዲቲንግ ጥራት እጅግ ዝቅተኛ መሆኑ ነገ በዩትዩብ ላይ የሚለቀቁት የሊሪክ ቪዲዮዎች (Lyric Videos) እና የትርጉም ጽሑፎችም በተመሳሳይ መልኩ “ያልተደከመባቸው” እና ደረቅ ሊሆኑ ይችላሉ የሚል ስጋት ይፈጥራል።
ቴዲን የመሰለ ዓለም አቀፍ ዝና ያለው አርቲስት ስራዎቹ በዓለም አቀፍ መድረክ ሲታዩ ምስላዊ ውበታቸው (Aesthetics) ሊያኮራን ይገባ ነበር።
አንድን ትልቅ አልበም ለሕዝብ ለማድረስ ሲታሰብ ከሙዚቃው እኩል ለምስሉ (Visual Branding) ትኩረት መሰጠት ነበረበት።
አሁን ባለው ሁኔታ ግን ምስሎቹ የተሰሩት በግድ የለሽነት የይድረስ ይድረስ ያህል እንጂ ለጥበቡ ተገቢው ክብር ተሰጥቶት አይመስልም።
ይህ ደግሞ አድማጩንና የቴዲን አፍቃሪ የሚመጥን አቀራረብ አይደለም።
እስከ ሐሙስ ባለው ጊዜ...
የቴዲ አፍሮ የጥበብ ቡድን ይህንን ትችት እንደ በጎ ግብዓት ወስዶ እስከ ሐሙስ ድረስ የሚከተሉትን እርምጃዎች እንዲወስድ እንመክራለን
በዩትዩብ የሚለቀቁ ቪዲዮዎች የሙዚቃዎቹ የትርጉም ጽሑፎች (Subtitles) እና ምስላዊ አኒሜሽኖች በዘመናዊ የሞሽን ግራፊክስ (Motion Graphics) ባለሙያዎች ዳግም እንዲታዩና ማራኪ እንዲሆኑ ማድረግ።
የዲጂታል ፖስተሮች በሶሻል ሚዲያ
የሚሰራጩ ምስሎች የቴዲን ግርማ ሞገስ በሚገልጹ ጥራት ባላቸውና በዘመናዊ ዲዛይን እንዲተኩ ማድረግ።
የቴዲ የማርኬቲንግ ቡድን ለዚህ ትልቅ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል

ቴዲ አፍሮ ‘ኢቶሪካ’ የተሰኘውን አዲስ አልበም ሊለቅ ነው!
#ethiopia | የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉሥ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አድማጮቹ ለዓመታት በጉጉት ሲጠብቁት የነበረውን አዲስ አልበም ይፋ አደረገ።
‘ኢቶሪካ’ የተሰኘው ይህ አዲስ አልበም በመጪው ሐሙስ ለሕዝብ ይፋ ይሆናል።
ሐሙስ ሚያዝያ 8/2018 ዓ.ም.
ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
በ ቴዲ አፍሮ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል
(Teddy Afro Official YouTube)
"ኢቶሪካ" - የታሪክና የዜማ ቅንጅት!
የጥበብ አፍቃሪው በጉጉት የሚጠብቀው ይህ አልበም፣ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ አዲስ ታሪክ ይጽፋል ተብሎ ይጠበቃል።
#getu #teddyafro #etórica #newalbum #ethiopianmusic #breakingnews #teddyafroofficial #addisababa #ethiopia #ኢቶሪካ #ቴዲአፍሮ #አዲስአልበም #ጥበብ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

ቴዲ አፍሮ ስለ አልበሙ
#fastmereja I ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) "ኢቶሪካ" የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ አልበሙን የፊታችን ሐሙስ ሚያዝያ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታወቀ።
ለረጅም ጊዜ በአድናቂዎቹ ዘንድ በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው ይህ አልበም፣ በዕለቱ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጽ (Teddy Afro Official) ላይ ተደራሽ እንደሚሆን ተገልጿል። ድምጻዊው ይህንኑ የምስራች "የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም" በሚል መሪ ቃል በማህበራዊ ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት አረጋግጧል።
ይህ አዲስ አልበም ከዓመታት ቆይታ በኋላ የሚመጣ በመሆኑ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ መነቃቃትን ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል።
ሚያዝያ 4 ቀን 2018 ዓ.ም.

ቴዲ አፍሮ መልዕክት
የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም ቀጣዩ ‘ኢቶሪካ’ የተሰኘው አዲስ አልበም የፊታችን ሐሙስ ሚያዝያ 8/2018 በTeddy Afro Official Youtube ድህረገፅ (www.youtube.com/TeddyAfroO... ከቀኑ በ8 ሰዓት ወደ እናንተ እንደሚደርስ በአክብሮት እገልጻለሁ።
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

5 months ago
ሰበር ዜና፦ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉሥ ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን ሊያበረክት መሆኑ ተሰማ::
በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ ሙዚቃ አፍቃሪዎች በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የምስራች ይፋ ሆኗል።
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አዲሱን የሙዚቃ አልበም ስራ አጠናቆ ለህዝብ ለማቅረብ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታውቋል።
"ኢቶሪካ" የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ አዲስ አልበም፣ ከዚህ ቀደም ካቀረባቸው ስራዎች በተለየ እጅግ ረቂቅ እና ጥልቅ የሆኑ የዜማና የቃል ድርሰቶችን የያዘ መሆኑ ተገልጿል።
እንደ መረጃዎች ጥቆማ፣ አዲሱ አልበም በዘንድሮው የዳግማ ትንሳኤ በዓል ለሙዚቃ አፍቃሪዎች ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።
ይህ ዜና በተለይ ለቴዲ አፍሮ አድናቂዎች ትልቅ ስጦታ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም።
ቴዲ አፍሮ ከዚህ ቀደም ባወጣቸው
* ያስተሰርያል"፣
* አቦጊዳ "፣
* ጥቁር ሰው" እና
* ኢትዮጵያ" በተሰኙ አልበሞቹ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ታሪክ መቀየሩ ይታወሳል።#gursha

Comments