ሰበር ዜና፦ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉሥ ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን ሊያበረክት መሆኑ ተሰማ::
በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ ሙዚቃ አፍቃሪዎች በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የምስራች ይፋ ሆኗል።
ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አዲሱን የሙዚቃ አልበም ስራ አጠናቆ ለህዝብ ለማቅረብ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታውቋል።
"ኢቶሪካ" የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ አዲስ አልበም፣ ከዚህ ቀደም ካቀረባቸው ስራዎች በተለየ እጅግ ረቂቅ እና ጥልቅ የሆኑ የዜማና የቃል ድርሰቶችን የያዘ መሆኑ ተገልጿል።
እንደ መረጃዎች ጥቆማ፣ አዲሱ አልበም በዘንድሮው የዳግማ ትንሳኤ በዓል ለሙዚቃ አፍቃሪዎች ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።
ይህ ዜና በተለይ ለቴዲ አፍሮ አድናቂዎች ትልቅ ስጦታ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም።
ቴዲ አፍሮ ከዚህ ቀደም ባወጣቸው
* ያስተሰርያል"፣
* አቦጊዳ "፣
* ጥቁር ሰው" እና
* ኢትዮጵያ" በተሰኙ አልበሞቹ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ታሪክ መቀየሩ ይታወሳል።#gursha
seledadotio

7 months ago