5 days ago
ተራዝሟል!!
የመኖሪያ ቤት አከራይ ተከራይ ውል እድሳት እስከ ነሀሴ 30 /2018 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዜጎችን የኑሮ ጫና ለመቀነስ እና በኪራይ ገበያው ላይ የሚስተዋሉ ህገ-ወጥና ዘፈቀዳዊ አሰራሮችን በዘላቂነት ለመግታት እየወሰደ ባለው እርምጃ የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ መወስኑን ተከትሎ የውል እድሳት ምዝገባም ከ ሐምሌ 1 / 2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ይህንን ተከትሎ በመላው ከተማዋ የሚገኙ የግል መኖሪያ ቤቶች የአከራይ-ተከራይ የውል እድሳት ምዝገባ ግዜ እስከ እስከ ሀምሌ 30 /2018 ዓ.ም የነበረው እስከ ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አሳውቋል።
የውል እድሳት ግዜው በህብረተሰቡ ጥያቄ መስረት የተራዘመ ሲሆን ነዋሪው ያለምንም መጨናነቅ እንዲዋዋል ታሳቢ ያደረገ መሆኑንም ቢሮው ገልጿል።
ህብረተሰቡ በሁሉም ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት ፤ በየወረዳው በተዘጋጁ የውል ቦታዎች እና በሁሉም ክፍለ ከተማ አዲስ መሶብ አስፈላጊውን መረጃ ይዞ በመገኘት አገልግሎቱን ማግኘት የሚቻል መሆኑን ቢሮው በድጋሚ ያሳውቃል፡፡
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

7 days ago
ተራዝሟል‼️
በመዲናዋ የመኖሪያ ቤት አከራይ ተከራይ ውል እድሳት ጊዜ ተራዘመ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት አከራይ ተከራይ ውል እድሳት እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተራዝሟል፡፡
ከተማ አስተዳደሩ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲካሄድ አስታውቆት የነበረውን የቤት ኪራይ ውል እድሳት ነው እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ያራዘመው፡፡
የከተማ አስተዳደሩ የዜጎችን የኑሮ ጫና ለመቀነስ እና በኪራይ ገበያው ላይ የሚስተዋሉ ሕገ ወጥና ዘፈቀዳዊ አሰራሮችን በዘላቂነት ለመግታት የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11 ነጥብ 5 በመቶ እንዲሆን መወሰኑ ይታወቃል፡፡
ይህንን ተከትሎ በመላው ከተማዋ የሚገኙ የግል መኖሪያ ቤቶች የአከራይ ተከራይ የውል እድሳት ምዝገባ ጊዜ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የነበረው እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን ቢሮው አስታውቋል።
የውል እድሳት ጊዜው በሕብረተሰቡ ጥያቄ መሰረት የተራዘመ ሲሆን ÷ ይህም ነዋሪው ያለምንም መጨናነቅ እንዲዋዋል ያስችላል፡፡
ነዋሪው በሁሉም ክ/ከተማ ቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት ፤ በየወረዳው በተዘጋጁ የውል ቦታዎች እና በሁሉም ክ/ከተማ አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አስፈላጊውን መረጃ በመያዝ አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችል መገለጹን የቢሮው መረጃ አመልክቷል፡፡
Seledadotio

1 month ago
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሁለት አዳዲስ የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎቶችን ስራ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስ አበባ 10ኛ እና 11ኛ የሆኑ ሁለት የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎቶችን በይፋ መርቀው ስራ አስጀምረዋል።
ከንቲባዋ በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፥ በ2018 በተገባው ቃል መሰረት በአዲስ አበባ 11 የአዲስ መሶብ ማዕከላትን መክፈት ችለናል ብለዋል።
ማዕከላቱ በቃሊቲ እና በለሚ ኩራ ክፍለከተሞች መገንባታቸውን ጠቅሰው፤ የማዕከላቱ ወደስራ መግባት የተገልጋዮችን እንግልት በመግታት ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችል አብራርተዋል።
የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎቶት የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደትን ማዘመን የተቻለበት መሆኑን ተናግረዋል።
የመሶብ ማዕከላቱ በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተደራጁ በመሆናቸው ማንኛውም የከተማዋ ነዋሪ በፈለገው ማዕከል አገልግሎት ማግኘት ይችላል ያሉት ከንቲባዋ፤ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎቹ በሀገር ውስጥ አቅም የበለጸጉ እንደሆነ ጠቁመዋል።
ማዕከላቱ ከ50 በመቶ በላይ የመንግሥት አገልግሎቶችን የሚሰጡና ለእናቶችና ህፃናት የተመቸ የመጫወቻ ስፍራም እንዳካተቱ ገልጸዋል።
መሠል ዘርፎችን ማልማት የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞ እንደሚያጠናክሩ ገልጸው፤ ህዝብና መንግሥት ይበልጥ በተቀናጁ ቁጥር ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እንደሚያስችል አመልክተዋል።
በሔኖክ ለሜ

2 months ago
በስሉጥ ከተማ፤ ስሉጥ አገልግሎት - አዲስ መሶብ!
*************
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ፣ በከተማችን ከታየው አስደማሚ የከተሜነት ትራንስፎርሜሽን ጎን ለጎን የህበረተሰብ ተጠቃሚነትን ማዕከል ያደረጉ ዘመን ተሸጋሪ ሰው ተኮር ስራዎች ተሰርቷል፤ እየተሰሩም ይገኛሉ፡፡ ከነዚህ ውስጥ የህዝባችን የዘመናት ጥያቄ የነበረውን የአገልግሎት አሰጣጥ ጉድለት ስር-ነቀል የሆነ ለውጥ ለማምጣትም መጠነ ሰፊ የሆነ የመሰረተ-ልማት እና የሰው ሃይል ልማት እየተሰራ ይግኛል፡፡
ዕድገቷን እና ስሉጥ ከተማነቷን (Smart-city) የሚመጥን አገልግሎት ለማቅረብ ቴክኖሎጂን ግብር ላይ የማዋል ሂደት አጠናክራ ይዛለች፡፡ ይኸውም የመሶብ አንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት ቀዳሚው ተጠቃሽ ነው፡፡
አዲስ መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት፣ በከተማችን ሁሉም ክፍለከተሞ ተደራሽ በማድረግ የህብረተሰቡን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን ቀን ከሌሊት እየተሰራ ይገኛል፤ የላቀ ውጤትም ተመዝግቦበታል፡፡
እስከአሁን በማዕከል እና በዘጠኝ ክፍለ-ከተሞች እንዲሁም፣ በተንቀሳቃሽ አውቶብስ የተደራጀ፣ ጥብቅ ክትትልና ድጋፍ የሚደረግባቸው፣ የበቁ የሰው ሃይል የተማላላቸው ማዕከሎች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡
በቴክኖሎጂ በታገዘ በተደረገ ዳሰሳ እንደሚያሳየው ተገልጋዩ ከ99 በመቶ በላይ እርካታ ያመላክታል፡፡ ቀሪ ሁለት ክፍለ-ከተሞችም ግንባታቸው ተጠናቆ በጥቂት ቀናት አገልግሎት ይጀምራሉ፡፡
የአገልግሎት አሰጣጥ ጉድለትን ታሪክ ለማድረግ በቁርጠኝነት ተግብረን፣ የህብተሰባችንን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማላቅ አበክረን እንሰራለን!
Ethiopian Broadcasting Corporation #smartcity #አዲስአበባ

Sponsored by
Surafel
2 months ago
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በመላ ኢትዮጵያ ሊስፋፋ የሚገባው ተሞክሮ ነው
***************
አዲስ አበባ 8ኛውን አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት ማዕከል ወደ ሥራ
አስገብታለች።
ማዕከሉ በርካታ የመንግሥት አገልግሎቶችን በአንድ ጣሪያ ሥር በማሰባሰብ፣ ዜጎችን የሚያማርሩ የእጅ መንሻ እና አሰልቺ የቢሮክራሲ ሒደቶችን አስቀርቷል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በማስፋፋት ረገድ ያከናወነው ሥራም ሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞችና የክልል መስተዳድሮች ልምድ የሚሆን አርዓያነት ያለው ተግባር ነው።
በተለያዩ ክልሎችን ከተሞች መሰል የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫዎች ቢቋቋሙም አሁንም ይበልጥ ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ መሆኑ አያጠያይቅም።
መሰል የዲጂታል ማዕከላት በየክልሉ መስፋፋታቸው፣ ወጥና ቀልጣፋ የአገልግሎት ሥርዓት እንዲዘረጋ በማድረግና ቅልጥፍናን በመጨመር የዜጎችን የእንግልት ለመቀነስ ያስችላል።
በመሆኑም የአዲስ መሶብን ተሞክሮ በመላ ኢትዮጵያ በማስፋት፣ ዜጎች ካለእንግልትና ከሙስና በጸዳ መልኩ ተገቢውን አገልግሎት የሚያገኙበትን ሥርዓት መዘርጋት ወቅቱ የሚጠይቀው ተግባር ነው።
#ebc #mesob #modern #service #addisababa

ስለቴሌሳይን ድጋፍ ካስፈለገዎ ወደ ተጠቀሱት አገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ!
👉 ቸርችል ጎዳና ፕሪሚየም የቢዝነስ አገልግሎት ማዕከል
👉 ደቡብ ምዕራብ አ.አ ዞን
ሳርቤት ፕሪሚየም የቢዝነስ አገልግሎት ማዕከል
👉 ሰሜን አ.አ ዞን
ለገሀር ፕሪሚየም የቢዝነስ አገልግሎት ማዕከል
6 ኪሎ ፕሪሚየም የቢዝነስ አገልግሎት ማዕከል
አዲስ መሶብ ቢዝነስ ኮርነር
👉 ምዕራብ አ.አ ዞን
አራዳ ፕሪሚየም የቢዝነስ አገልግሎት ማዕከል
👉 ምስራቅ አ.አ ዞን
መገናኛ አደባባይ እና አዲስ 2 መሶብ ቢዝነስ ኮርነር
ቦሌ መድኃኔዓለም ፕሪሚየም የቢዝነስ አገልግሎት ማዕከል
መሶብ ቢዝነስ ኮርነር
👉 ደቡብ አ.አ ዞን
ሸገር መሶብ ቢዝነስ ኮርነር
ሳሪስ ፕሪሚየም የቢዝነስ አገልግሎት ማዕከል
⬇️ መተግበሪያውን እዚህ ያውርዱ፡ https://onelink.to/telesig...
🔗 ለበለጠ መረጃ፡ https://telesign.et
#telesign #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

አዲስ አበባ ባለፉት 5 ዓመታት የልማት አብዮት አካሂዳለች - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መዲናችን አዲስ አበባ ባለፉት 5 ዓመታት የልማት አብዮት አካሂዳለች አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በባለፉት 10 ቀናት ብቻ 11 ፕሮጀክቶችን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል ብለዋል።
ለአብነትም ፦
1. በኢንዱስትሪ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ፤ የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። ይህ ፓርክ ከ20 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል የሚፈጥር ነው።
2. የማህበራዊ ልማት (የመኖሪያ ቤቶች)፤ ሶስቱ የበጎነት መንደሮችን በአዲስ ከተማ፣ በኮልፌ ቀራንዮ እና የካ ክፍለ ከተሞች የተገነቡ የመኖርያ ቤቶች ለሀገር ባለውለታዎች፣ ለአቅመ ደካማዎች እና ለአካል ጉዳተኞች የማስተላለፍ ስራ ተሰርቷል፡፡
3. የመዝናኛ እና የህዝብ ፓርኮች ፤በአዲስ ከተማ (አስኮ አዲስ ሰፈር) በ30 ሺህ ካሬ ሜትር እና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ18 ሄክታር ቦታ ላይ የተገነቡ የወንዝ ዳርቻ እና የህዝብ መዝናኛ ፓርኮች ተመርቀዋል። እነዚህ ማዕከላት ህፃናትን፣ ወጣቶችን እና አረጋውያንን ያካተቱ፣ ማህበረሰቡ በጋራ የሚጠቀምባቸው ናቸው።
4. የኑሮ ውድነትን ለማቃለል የግብይት ማዕከላትን የማስፋት ስራ አካል የሆነው 7ኛው የለሚ ሁለገብ የገበያ ማዕከል፣ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል።
5. ዘመናዊ የገበያና የትራንስፖርት ማዕከል፤ አይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የአድዋ የገበያ ማዕከል እና ዘመናዊ የትራንስፖርት ተርሚናል ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። የዚህ ማዕከል ሱቆች እና ካፍቴሪያዎች ለፒያሳ ልማት ተነሺዎች በዕጣ ተላልፈዋል።
6. በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ3 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባውን ፣ 16 ሱቆችን እና 18 ሼዶችን የያዘ የተቀናጀ የከተማ ግብርና ማዕከል አገልግሎት ክፍት ተደርጓል ።
7. የስፖርት እና የወጣቶች ማዕከል፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የለሚ ኮሚኒቲ ስታዲየም፣ 5 ስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ 95 የህፃናት መጫወቻዎች፣ 6 የህፃናት ማቆያ (Daycare) ማዕከላት፣ ካፍቴሪያዎች እና አምፊ ቲያትሮችን ጨምሮ ለወጣቶች ተጠቃሚነት የሚያገለግሉ መሠረተ ልማቶችን አሟልቶ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
8. በልደታ ክ/ከተማ ለትውልድ ግንባታ መሰረት የሚጥሉ ሁለት ት/ቤቶች እና ሶስት የህፃናት ማቆያ ማእከል ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደረገዋል ።
9. የተስፋ ብርሀን የምገባ ማዕከላት ተጠቃሚዎች ለነበሩ 400 ነዋሪዎቻችን መነሻ ካፒታልና የመስሪያ ቁሳቁስ በማሟሟላት ከተረጂነት ወደ የስራ እድል ተጠቃሚነት እንዲሸጋገሩ ተደርጓል።
10. 7ኛውን የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት በላፍቶ ክፍለ ከተማ ተመርቋል።
11. ዘመናዊ የጤና አገልግሎት ፤ በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የሆነው፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ቴክኖሎጂ የተደገፈው እና እጅግ ዘመናዊ የሆነው የላፍቶ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለምርቃት በቅቷል።
አንዳንዶች እነዚህ ፕሮጀክቶች ለምርጫ ተብሎ እንደተከናወነ ያነሳሉ ያሉት ከንቲባዋ፤ ነገር ግን እውነታው ቀድሞ ያልተሰራ ለምርጫም ሊደርስ አይችልም፤ ተሰርቶም ለምርጫ ከዋለ ዋናው ህዝቡና ሀገር ተጠቃሚ ይሁን እንጂ ችግር የለውም ብለዋል፡፡

ለህዝባችን የገባነውን ቃል ለመፈፀም የማያቋርጥ ተግባራትን እያከናወንን እንገኛለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
#ethiopia | ለህዝባችን የገባነውን ቃል ለመፈፀም የማያቋርጥ ተግባራትን እያከናወንን እንገኛለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
7ኛው የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግሥት አግልግሎት በይፋ ስራ ጀምሯል።
የማዕከሉን ለአገልግሎት መብቃት አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ አዲስ ባለ 6 ወለል ህንፃ ገንብተን በቴክኖሎጂ አደራጅተን ለአገልግሎት ክፍት በማድረጋችን እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።
ለዘመናት በተንዛዛ አሰራር እጅ መንሻ እየተጠየቀ ዜጎችን ሲያማርር የነበረውን የመንግሥት አግልግሎት አሰጣጥ ችግር ስርነቀል በሆነ መልኩ ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
በመፍጠንና መፍጠር መርህ፤ የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ፣ የዘመነና ፍትሃዊ ለማድረግ አንድ ተብሎ የተጀመረው መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግሥት አግልግሎት 7ኛው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ማዕከል ለአግልግሎት ክፍት መደረጉን ገልጸዋል።
የማዕከላቱ መበራከት አገልግሎትን ለማህበረሰቡ ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ እንደሚያስችል ተናግረዋል።
ህዝብ ወደ አገልግሎት መስጫ ቦታዎች በመሄድ ቀልጣፋ አገልግሎት ማግኘት ብቻ ሳይሆን፣ በተንቀሳቃሽ የአዲስ መሶብ አገልግሎት ይበልጥ ወደ ህዝቡ እንዲጠጋ በማድረግም ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል ብለዋል።
ለህዝባችን የገባነውን ቃል ለመፈፀም እንዲሁም የምናልመውን ብልጽግና እውን እንዲሆን ተከታታይነት ያለው የማያቋርጥ ተግባራትን እያከናወንን እንገኛለን ነው ያሉት።
ኑ በሚቀርባችሁ ማዕከል ያለምንም መንገላታት በመሶብ ዲጂታል የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተጠቀሙ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

5 months ago
አቶ ዮናስ አለማየሁ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ “መሶብ” አገልግሎት ዋና ስራ-አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ
#fastmereja | የአዲስ መሶብ ዲጂታል አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ዮናስ አለማየሁ፣ ከየካቲት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የ“መሶብ” አገልግሎት ዋና ስራ-አስፈፃሚ ሆነው በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) መሾማቸው ታወቀ።
አቶ ዮናስ አለማየሁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት (አዲስ መሶብ) በደንብ ቁጥር 193/2017 ተቋቁሞ ወደ ስራ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ፣ በቢሮ ኃላፊ ደረጃ ተቋሙን በዋና ዳይሬክተርነት ሲመሩ ቆይተዋል።
የአዲስ መሶብ ስትራቴጂክ እና ጠቅላላ ካውንስል እንዲሁም ሰራተኞች፣ አቶ ዮናስ ተቋሙን ከማደራጀት ጀምሮ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
#ልዩ_ልዩ

የመንግሥት አገልግሎት ወደ ደጃፍዎ ሊመጣ ነው
#ethiopia | በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ወደ መንግሥት ቢሮዎች በመሄድ ፈንታ፣ ቢሮዎቹ ወደ ነዋሪው መንደር የሚመጡበት "ተንቀሳቃሽ የመሶብ አገልግሎት" ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ሥራ እንደሚጀምር ተበሰረ።
የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግሥት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁ እንደገለጹት፣ በቀጣዮቹ ከ20 እስከ 25 ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ አገልግሎቱ በይፋ ይጀመራል።
የተንቀሳቃሽ አገልግሎቱ ዋና ዋና ገጽታዎች
ይህ አዲስ አሠራር በዋናነት የሚከተሉትን አገልግሎቶችና ዝግጅቶች ያካተተ ነው፦
* ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶች፦ ለአገልግሎቱ የሚውሉ ትላልቅ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶች የተዘጋጁ ሲሆን፣ በውስጣቸውም ልክ እንደ መደበኛ ቢሮ የተሟላ ቁሳቁስና የዲጂታል መሠረተ ልማት ተገጥሞላቸዋል።
* ሁሉንም አካታች የሆነ አገልግሎት፦ በተለይም ለአረጋውያን፣ ለአካል ጉዳተኞችና በተለያዩ ምክንያቶች ከቤት መውጣት ለማይችሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች አገልግሎቱን በቅርበት ለማግኘት ያስችላቸዋል።
* ተደራሽነት፦ አገልግሎቱ በአንድ ቋሚ ቢሮ ብቻ ሳይወሰን በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች እየተንቀሳቀሰ በርካታ የመንግሥት አገልግሎቶችን በአንድ ማዕከል ይሰጣል።
ከራዕይ ወደ ተግባር
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቀደም ሲል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የመሶብ አገልግሎት ተደራሽነቱ ሰፍቶ በተንቀሳቃሽ ቢሮዎች ጭምር መሰጠት እንዳለበት አሳስበው ነበር። አሁን ይፋ የተደረገው ዝግጅትም ይህንኑ የዲጂታል ኢትዮጵያ ራዕይ መሬት ለማውረድ የታለመ መሆኑ ተገልጿል።
አውቶቡሶቹ በአሁኑ ወቅት የዲዛይንና የመካኒካል ማስተካከያ ሥራቸውን አጠናቅቀው ወደ ተግባር ለመግባት የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ይገኛሉ።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #amn #አዲስ_አበባ #አዲስ_መሶብ #ዲጂታል_አገልግሎት #ስማርት_ሲቲ #ኢትዮጵያ #smartaddis #digitalgovernance

11 months ago
የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአዲሱ ዓመት ይጀምራል ተባለ‼️
የአዲስ አበባ ከተማ ፕላንና ልማት ቢሮ በአዲስ ዓመት መጀመሪያ ወራት “አዲስ መሶብ” የተባለ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንደሚጀምር አስታወቀ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ አደም ኑሪ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት፣ ይህ ማዕከል የከተማዋን የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ለማቀላጠፍ ያለመ ነው።
ማዕከሉ ሥራ ለመጀመር እንዲችል የቢሮ ምደባ፣ መዋቅር ማጽደቅ፣ ሕጋዊ ማዕቀፍ ማዘጋጀት እና የሰው ኃይል ማደራጀት ስራዎች እየተከናወኑ ነው። የከተማዋን የስማርት ሲቲ ግንባታ ለማጠናከር እና አገልግሎቶችን ዲጂታል ለማድረግም ጥረት እየተደረገ ነው።
በአጠቃላይ፣ የመንግስት አገልግሎት መስጫ ተቋማት ምቹ የስራ ሁኔታ አፈጻጸም ሽፋን ከታቀደው 91.2 በመቶ ደርሷል ተብሏል። በተጨማሪም፣ 347 አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ እንዲደገፉ መደረጉም ተገልጿል።

1 year ago
ምስጋና
በምክትል ዋና ዳይሬክተርነት ከተመደብኩበት ጀምሮ አሁን ዋና ዳይሬክተር ሆኜ እያገለገልኩ እስካለሁበት ድረስ ላለፉት ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲን በቅንነት፣ በታማኝነት እና በፍፁም ንፅህና ህዝብ እና መንግስት የሰጠኝን አደራ በመጠበቅ ለማገልገል ጥረት አድርጊያለሁ። ሃገር ማገልገል መታደል ነው:: ከሃገርስ በላይ ምናለ?!::
ተቋሙ ላለፉት በርካታ ዓመታት ከነበረበት የችግር ዕዳ ፈቀቅ አድርጓና አላቆ የተሻለ ተቋም መሆን እንዲችል ከስራ ባለደረቦቼ እና ከመላው የኤጀንሲው ሰራተኞች ጋር በጋራ ተግተናል።
ትናንት የዘራነው ፍሬ እንዲሁም ዛሬ የጣልነው መሰረት ነገ የተሻለ አገልግሎት የሚሰጥ ፣ በህዝብ የተመሰከረለት ተቋም እንዲሆን እንዲሁም የነደፍናቸው በርካታ አዳዲስ ሃሳቦች ፍሬ አፍርተው ተቋሙ በሃገራችን የሲቪል ምዝገባ ቀዳሚ ማዕከል እንደሚያደርገው በሙሉ መተማመን ነው።
መሪነት እውቀት እና ችሎታ ብቻ አይደለም። የእግዚአብሔር ረድዔት ከሌለው ከንቱ ነው። ብዙ ተስፋ የሚያስቆርጡ ፣ ጉልበት የሚያደክሙና አታካች ግዚያትን ጉልበት ሆኖ ላገዘኝ ፣ የማይቻሉ የሚመስሉትን በጥበቡ ላስቻለኝ፣ ብዙ ግፍያዎችን በድል ላከናወነኝ ፣ በብዙ ሁኔታ ውስጥ ደግፎ ተስፋ ያለው ተቋም ከባልደርቦቼ ጋር እንድገነባ እና በስተመጨረሻም በክብር የራሴን ድርሻ ተወጥቼ እንድሻገር ላስቻለኝ እግዚአብሔር ክብር ሁሉ ይሁን።
ይህ እንዲሆን በጋራ አብረን ለለፋን አመራሮች፣ ሰራተኞች እና የተቋማችን ቤተስቦች አክብሮቴ የላቀ ሲሆን ተቋሙን በነፃነት እንድመራ በሙሉ ልብ ከጎኔ ለነበሩት እንዲሁም እንደ ሃገር አዲስ ምዕራፍን የሚከፍት እየተቋቋመ የሚገኘው የከተማው አዲስ ተቋምን እንድመራ እድሉን ለሰጡኝ የከተማችን ከንቲባና እሳቸው ለሚመሩት የከተማ አስተዳደር ምስጋናዬ ከፍ ያለነው።
ውድ ከዋና መስርያ ቤት እስከ ወረዳ ጽ/ቤት ያላችሁ አመራሮች እና ሰራተኞች ሁሌም በልቤ ናችሁ ! ቀጣዩ ራዕያችሁ በተቋሙ በመስራታችሁ የምትኮሩበት፣ ሌብነትን የሚጠየፍ ስርዓት የምትገነቡበትና እና ብቁ አመራር የሚወጣበት ሞዴል ሃገራዊ ተቋም መገንባት ነው!
ዮናስ አለማየሁ
ዋና ዳይሬክተር
የአዲስ አበባ ከተማ አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት
/ Addis Ababa City Addis Mesob One Center Digital Government Service /

Comments