16 days ago
ቴሌብር የገንዘብ ዝውውርን ቀላል እና ቀልጣፋ በማድረግ ለአካታችና ተደራሽ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ አስቻይ ሁኔታ ፈጥሯል፡፡
በ"ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028" ስትራቴጂ የመጀመሪያ ዓመት በሆነው በ2018 በጀት ዓመት፤ ቴሌብር 2.61 ቢሊዮን ግብይቶችን በማስተናገድ በጠንካራ የዕድገት ጉዞ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ የግብይት የገንዘብ መጠኑንም 4.19 ትሪሊዮን ብር ማድረስ ተችሏል፡፡
በተጨማሪም 8.54 ሚሊዮን አዳዲስ ደንበኞችን በማፍራት፣ አጠቃላይ የቴሌብር ደንበኞችን ቁጥር 60.6 ሚሊዮን በማድረስ የዕቅዳችንን 96.9% አሳክተናል።
ኩባንያችን ከዳሸን ባንክ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ከሲንቄ ባንክ እና ከአዋሽ ባንክ ጋር በመተባበር በቴሌብር እያቀረበ በሚገኘው የማይክሮ ብድር፣ የማይክሮ ቁጠባ እና ኦቨር ድራፍት አገልግሎቶች ለ5.65 ሚሊዮን ደንበኞች 19.51 ቢሊዮን ብር የብድር አገልግሎት የሰጠ ሲሆን፣ 1.3 ሚሊዮን ደንበኞች ደግሞ 18.75 ቢሊዮን ብር ቆጥበዋል፡፡
በአጠቃላይ ከ33 ባንኮች ጋር ከመተሳሰር ባለፈ፣ 410.7 ሺህ ወኪሎች እና 440.1 ሺህ ነጋዴዎች የቴሌብር አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ሲሆን፤ ይህም በዲጂታል ሥነ-ምህዳሩ ላይ ከፍተኛ መነቃቃት ፈጥሯል፡፡
የዲጂታል ግብይት ሥነ-ምህዳር ፈርቀዳጅ የሆነው ዘመን ገበያ (ኢ-ኮሜርስ) በበጀት ዓመቱ ከ2.4 ሚሊዮን በላይ ጉብኝቶችን መሳብ የቻለ ሲሆን፣ በፕላትፎርሙ የተመዘገቡ ነጋዴዎች (Merchants) ቁጥር 739 ደርሷል፡፡ በዚህም ከ58.3 ሺህ በላይ ደንበኞች 72.1 ሺህ ግብይቶችን የፈጸሙ ሲሆን፣ በድምሩ ከ377.9 ሚሊዮን ብር በላይ የዕቃዎች ሽያጭ ተከናውኗል፡፡
ውድ የኩባንያችን ቤተሰቦች፣ ክቡራን ደንበኞቻችን፣ የሥራ አጋሮቻችን እና ሚዲያዎች በቴሌብር የስኬት ጉዞ አብሮነታችሁ ስላልተለየን ከልብ እናመሰግናለን!
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/45k6Gjw

2 months ago
ለተማሪ ካሊድ አካውንት ተከፈተ
ተማሪ ካሊድን መርዳት የምትፈልጉ የሲንቄ ባንክ እና የአዋሽ ባንክ አካውንት ተከፍቷል። ተማሪ ካሊድ እድሜው 18 ስላልሞላ ዘመድም ስለሌለው ገንዘብ አውጥቶ መጠቀም ስለማይችል፣ አካውንቱ በአከባቢው መስጅድ ኡስታዝ፣ ከሀገር ሽማግሌ እና ታዳጊው በጋራ በመሆን አካውንት ተከፍቷል።
ሲንቄ ባንክ
11 14385901915
አዋሽ ባንክ
013201115433100

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና የሲንቄ ባንክ ስትራቴጂካዊ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
#ethiopia | የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እያከናወናቸው ያሉትን የቤት ልማትና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች ይበልጥ ለማጠናከር እንዲሁም የፋይናንስ አቅሙን ለማሳደግ የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከሲንቄ ባንክ ጋር ተፈራርሟል።
ኮርፖሬሽኑ በሀገሪቱ የኢኮኖሚና ማህበራዊ እድገት ላይ እያበረከተ ያለውን በጎ አስተዋጽኦ ለማስፋት እና ዘመናዊ የቤት ልማት ስራዎችን ተደራሽ ለማድረግ ከሀገር ውስጥ የፋይናንስ ተቋማት ጋር ያለውን አጋርነት እያጠናከረ ይገኛል።
በዚሁ መሰረት ዛሬ የተደረሰው ስምምነት ኮርፖሬሽኑ ለሚያከናውናቸው ሰፊ የቤት ልማት ፕሮጀክቶች የሚውል የፋይናንስ አቅርቦት ማመቻቸትን የሚያካትት ሲሆን፥ ሁለቱ ተቋማት በሌሎች ስትራቴጂካዊ የኢንቨስትመንት መስኮች ላይ በቅንጅት ለመስራት ተስማምተዋል።
በስምምነት ስነ-ስርዓቱ ላይ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ረሻድ ከማል፣ የሲንቄ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ንዋይ መገርሣ እና የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
በወቅቱም የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ረሻድ ከማል እንደገለጹት፤ ይህ ስምምነት ኮርፖሬሽኑ የጀመራቸውን ግዙፍ የቤት ልማት ፕሮጀክቶች በላቀ የፋይናንስ አቅም ለመደገፍ እና የተቋሙን ተወዳዳሪነት ይበልጥ ለማሳደግ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል።
#የፌደራልቤቶችኮርፖሬሽን #ሲንቄባንክ #የቤትልማት #ኢንቨስትመንት #ፋይናንስ #ባንክ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

3 months ago
ማስታወቂያ
*********
ከየትኛውም የዓለም ክፍል ከሚገኝ ወዳጅ ዘመድዎ ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በባንካችን ስዊፍት ኮድ SINQETAA ወይም በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊ ወኪል በሆኑት በዌስተርን ዩኒየን ፣ሪያ ደሀብሺል እና ኢትዮ ዳሽ በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በፍጥነት ከምቹ መስተንግዶጋር ይቀበሉ፡፡
ከእኛ ጋር ይስሩ፣ ለስኬታችሁ፣ የሲንቄ ባንክ ከወለድ ነፃ ባንክ አገልግሎት ሲንቄ ኢህሳንን ሁሌም ቀዳሚ ምርጫ ያድርጉ!
#siinqee_bank #baankii_siinqee #ሲንቄ_ባንክ #empowered_together

📢ማስታወቂያ
**********
እርስዎ በጉዳይዎ ላይ በሙሉ ልብ ያተኩሩ! በሄዱበት ዓለም ክፍል ሁሉ ለውጭ ክፍያዎ መፍትሔ በመሆን ቆይተዎ ምቹ፣ ጉዞዎ የተሳካ የሚያደርገውን የሲንቄ ባንክ ቅድመ ክፍያ ማስተር ካርድን ምርጫዎ ያድርጉ!
#siinqee_bank #baankii_siinqee #ሲንቄ_ባንክ #siinqee_digital #siinqee_ihsan #financial_inclusion #empowered_together
3 months ago
የሲንቄ ባንክ አስደናቂ ጉዞ እና ወቅታዊ ቁመና
#ethiopia | በቅርቡ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የቀረበው የሲንቄ ባንክ ዘጋቢ ፊልም የተቋሙን ጠንካራ የዕድገት ጉዞ እና ስኬቶች በዝርዝር ይፋ አድርጓል።
ባንኩ ከአነስተኛ ብድር እና ቁጠባ ተቋምነት ወደ ባንክ ባደገ በአራት ዓመታት ውስጥ ብቻ በኢንዱስትሪው ከነበረበት 29ኛ ደረጃ ወደ 5ኛ ደረጃ በመሸጋገር ትልቅ ስኬት አስመዝግቧል።
ባንኩን ከሌሎች የፋይናንስ ተቋማት ለየት የሚያደርገው ዘመናዊ የባንክ አገልግሎትን ከቀድሞው የማይክሮፋይናንስ ተግባሩ ጋር አጣምሮ ማስኬዱ ነው።
በአሁኑ ወቅት የባንኩ የብድር ድርሻ 66 በመቶ የሚሆነው ለማይክሮፋይናንስ ዘርፍ የተመደበ ሲሆን ይህም የወጣቶችን የሥራ ፈጠራ አቅም በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል።
በተለይም ለግብርናው ዘርፍ ትልቅ ትኩረት በመስጠት ከጠቅላላ ብድሩ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆነውን ለዚሁ ዘርፍ በማቅረብ የገጠሩን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል።
በአኃዝ ሲታይ ባንኩ ለመደበኛ ብድር 108 ቢሊዮን ብር ያሰራጨ ሲሆን የተበዳሪዎቹም ቁጥር ከ800 ሺህ በላይ ደርሷል።
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር በወቢ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት አማካኝነት ለአንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ዜጎች ሰባት ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ብድር በአንድ ዓመት ውስጥ ማቅረብ መቻሉም ተገልጿል።
በአሁኑ ወቅት የባንኩ አጠቃላይ ሀብት 192 ቢሊዮን ብር የደረሰ ሲሆን የተፈረመ ካፒታሉ 75 ቢሊዮን እና ጠቅላላ ካፒታሉ 21 ቢሊዮን ብር ደርሷል።
በተጨማሪም የዲጂታል አገልግሎቱን ይበልጥ ለማዘመን የሲንቄ ሱፐር አፕ የተሰኘ መተግበሪያ በቅርቡ ለተጠቃሚዎች እንደሚቀርብ ተነግሯል።
ስለ ባንኩ ታሪክ እና የወደፊት እቅዶች ሰፊ መረጃ ለማግኘት የተዘጋጀውን ዘጋቢ ፊልም መመልከት ይቻላል።
https://youtu.be/28X-v6yZP...
#siinqeebank #ethiopianbanking #economy #finance #digitalbanking #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

1 year ago
ሲንቄ ባንክ
#ethiopia | የሲንቄ ባንክ የ2024/2025 በጀት አመት አፈጻጸም እና ያለፉት ሶስት አመታት ስኬታማ ጉዞን በማስመልከት በዛሬው ዕለት ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ/ም በባንኩ ዋና መ/ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
የባንኩ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ንዋይ መገርሳ በሰጡት መግለጫ ባንኩ የበጀት ዓመቱን በላቀ አፈጻጸም ማጠናቀቁን እና በዚህ አጭር 3 አመታት ውስጥ የባንኩ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘብ(Total deposit) ብር 102.5 ቢሊየን መድረሱን እና የባንኩ ጠቅላላ ገቢ (Total income) ብር 15 ቢሊየን ገልፀው ለዚህ ስኬት አስተዋፅኦ ላደረጉ የባንኩን ስራ አመራሮች፣ደንበኞች፣ሰራተኞችና ሁሉንም ባለድርሻ አካላት አመስግነዋል።
ክቡር አቶ ንዋይ አክሎም ለቀጣዩ የስራ ዘመን የባንኩን ስኬትና ትርፋማነትን በእጥፍ የሚያድግበት ዘመን እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን በመግለፅ የባንኩ ስራ አመራሮች፣ሰራተኞች እና ባለድርሻ አካላት የባንኩን እቅድ ለማሳካት በቁርጠኝነት እና በትጋት እንዲሰሩ አሳስበዋል።
በአንድነት ወደ ስኬት!
#siinqee_bank #baankii_siinqee #ሲንቄ_ባንክ #siinqee_digital #siinqee_ihsan #siinqee_digital #financial_inclusion #empowered_together

Comments