Logo
Getu Temesgen
🏗️ የመጀመሪያው "የአሜሪካ-ኢትዮጵያ የሪል እስቴት እና ኮንስትራክሽን ኤክስፖ" ሊካሄድ ነው! 🇺🇸🇪🇹

* ​ከእርዳታ ወደ ንግድ የተደረገ ሽግግር!

* ለአሜሪካ እና ለኢትዮጵያ ዘላቂ የኢኮኖሚ ትስስር
#ethiopia | ​በሀርቨስት ሰርክል ኢንክ (Harvest Circle Inc.) አዘጋጅነት የሚካሄደውና በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው "የአሜሪካ-ኢትዮጵያ የሪል እስቴት እና ኮንስትራክሽን ኤክስፖ" ( ከግንቦት እስከ ሐምሌ 2018 -
May - July 2026) እንደሚካሄድ በዋሽንግተን ዲሲ ታውቋል።

​የኤክስፖው ዋና ዓላማዎች፡

✅ ትስስር:
የኢትዮጵያ አልሚዎችን፣ ባንኮችን እና የኮንስትራክሽን ኩባንያዎችን ከአሜሪካ ባለሀብቶች እና ከዲያስፖራው ጋር ማገናኘት።

✅ ፋይናንስ:
ለዲያስፖራው የቤት መግዣ (Mortgage)፣ የኢንሹራንስ እና የኢንቨስትመንት መፍትሄዎችን ማመቻቸት።

✅ ገበያ:
የአሜሪካ ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ የሪል እስቴት ገበያ የሚገቡበትን መዋቅራዊ መንገድ መክፈት።

​ማን ይሳተፋል?
​የሪል እስቴት አልሚዎች (Real Estate Developers)
​የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች
​ባንኮች፣ የፋይናንስ እና ኢንሹራንስ ተቋማት
​በአሜሪካ የሚገኙ አልሚዎች እና ኢንቨስተሮች
​ይህ መድረክ በሪል እስቴት ዘርፍ ለሚደረጉ ኢንቨስትመንቶች፣ ለቤት ግዢ እና ለሽርክና ወርቃማ እድልን የሚፈጥር ነው።

​ቀጠሮዎን ለግንቦት 2026 ይያዙ!

Contact details
+ 251 994 175548 ( Ethiopia)
+1 (202) 977-9419( USA)
+1 (202) 977-9419WhatsApp

Email:

infoharvestcircleinc.com
harvestcircleusa.com

​#realestateexpo #us_ethiopia #investment #construction #diaspora #business #harvestcircle #ethiopia #washingtondc #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.