Logo
Getu Temesgen
⚫ የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት ተሰማ! 😭

​"የቤተሰብ ጨዋታው ናፋቂ... በድንገት ተለየን!"
#ethiopia | ​በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው "የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም እና በተለያዩ የፊልም ስራዎቹ በህዝብ ዘንድ እጅግ የተወደደው አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ፤ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

​ነጻነት በስነ-ምግባሩ፣ በፈገግታው እና በሙያ ፍቅሩ የሚታወቅ ታላቅ ባለሙያ ነበር። ነፍስሄር ባለትዳር እና የ3 ልጆች አባት ነበር።

​የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንት እና ሰራተኞች በደረሰው ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸው፤ ለቤተሰቦቹ፣ ለሙያ ባልደረቦቹ እና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ተመኝተዋል።

​ድጋሚ የማናገኘው ድንቅ ሰው!
ፈጣሪ ነፍስህን በአጻድ ጻድቅ ያኑርልን! 🕯️💔

​#restinpeace #netsanetworkneh #ebs #ethiopianartist #familygame #legend

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.