1 month ago
አርቲስት አለማየሁ ታደሰ የዛጎል ኩባንያ አምባሳደር ሆኖ ተሾመ
#ethiopia | የኪነ ጥበብ ባለሙያው አርቲስት አለማየሁ ታደሰ የዛጎል (ZAGOL) የብራንድ አምባሳደር ሆኖ መመረጡን ኩባንያው አስታወቀ።
ዛጎል ሲስተምስ ትሬዲንግ አርቲስቱን የቆየ የስራ ልምዱንና ህዝባዊ ተደማጭነቱን ከግምት ውስጥ በማስገባት የተቋሙ ውክልና እንዲሰጠው መምረጡን ገልጿል።
በተደረገው ስምምነት መሰረትም አርቲስት አለማየሁ ታደሰ የድርጅቱን የጉዞ እና የትኬት ሽያጭ አገልግሎቶች የማስተዋወቅ ስራ ያከናውናል።
ዛጎል በተለይም የአየር መንገድ በረራ ትኬት መቁረጥን፣ የሆቴል አልጋ ማስያዝንና ሌሎች ተያያዥ የጉዞ አገልግሎቶችን በዘመናዊ የዲጂታል አማራጮች ለማቅረብ እየሰራ የሚገኝ ተቋም ነው።
በቴአትርና በፊልም ሙያ ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ ያገለገለው አርቲስት አለማየሁ ታደሰ፣ የመጀመሪያ የሙያ ሽልማቱን ያገኘው በ1988 ዓ.ም እንደነበር አስታውሶ እስከ አሁንም በሙያው ማህበረሰቡን በማገልገል ላይ እንደሚገኝ ተናግሯል።
አርቲስቱ ለተሰጠው የብራንድ አምባሳደርነት ማዕረግ ፈጣሪውንና ቤተሰቦቹን አመስግኗል።
ከሙያ ስራው በተጨባጭ ከሚያከናውናቸው ህብረተሰባዊ አገልግሎቶች መካከልም ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች ኢትዮጵያ እና ከብሬክስ ህፃናት መደገፊያ ማህበር ጋር የሚሰራቸው የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴዎች ይጠቀሳሉ።
አንጋፋው ባለሙያ ባለፉት ረጅም ዓመታት ያካበተውን ልምድና ዝህብራዊ ተቀባይነት በመጠቀም የዛጎልን አገልግሎቶች ለህዝብ ተዳራሽ ለማድረግ ይሰራል ተብሏል።
#alemayehutadesse #zagol #zagolsystems #ethiopianart #travelethiopia #ethiopianews #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

3 months ago
የኢትዮጵያን የጉዞ እና የቱሪዝም ዘርፍ በዲጂታል የሚያሻግረው “ዛጎል” (Zagol Super App) ዘመናዊ የጉዞ መተግበሪያ በይፋ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ - በሀገራችን የጉዞ እና የቱሪዝም ዘርፍ ላይ ትልቅ እምርታ ያመጣል የተባለለት እና ለተጓዦች ሁሉንም አገልግሎቶች በአንድ ቦታ የሚያቀርበው “ዛጎል” (Zagol) የተሰኘው አዲስ የኦንላይን የጉዞ መተግበሪያ (Super App) ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በሀያት ሬጀንሲ ሆቴል በተካሄደ ደማቅ ስነ-ስርዓት በይፋ ተመርቆ ስራ ጀምሯል።በዚህ ታሪካዊ የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጋሮች ተገኝተዋል።
የዲጂታል ኢኮኖሚውን አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያራምድ ቴክኖሎጂ
“ዛጎል” Super App የሀገሪቱን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ሲሆን፣ በተለይም የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጓዦች የአውሮፕላን ጉዞዎችን በቀላሉ በኦንላይን ማስተናገድ የሚያስችላቸው ዘመናዊ መድረክ ነው። መተግበሪያው ተጠቃሚዎች የጉዞ እቅድ ማውጣት፣ ቦታ መያዝ (Booking) እና ተያያዥ የጉዞ አገልግሎቶችን እጅግ ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ምቹ በሆነ መልኩ እንዲያገኙ ታስቦ የተሰራ ነው።
ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነው መተግበሪያ ዋና ዋና መገለጫዎች፡-
ሁሉን አቀፍ አገልግሎት (Super App): ሁሉንም የጉዞ ፍላጎቶች በአንድ መተግበሪያ ስር ማሟላት ማስቻሉ።
ባለብዙ ቋንቋ ድጋፍ: ለተጠቃሚዎች ምቾት ሲባል አገልግሎቱን በ7 የተለያዩ ቋንቋዎች ተደራሽ ማድረጉ።
ቀላል እና ዘመናዊ አጠቃቀም: ለማንኛውም ተጠቃሚ ግልጽ እና ምቹ የሆነ የቴክኖሎጂ ዲዛይን ያለው መሆኑ።
ከአመራሩ የተሰጠ መግለጫ
በዕለቱ በተካሄደው የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ የመቀበያ እና የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት በተቋሙ የደንበኞች አገልግሎት እና ቅሬታ መፍቻ ማናጀር ወ/ሮ ሙና ሱልጣን መተግበሪያው ለደንበኞች የሚሰጠውን ከፍተኛ ግምት አብራርተዋል።
"ዛጎል መተግበሪያ ደንበኞቻችን ካሉበት ሆነው ያለምንም እንግልት የጉዞ ፍላጎቶቻቸውን በሰከንዶች ውስጥ እንዲያሳኩ የሚያስችል ነው። ትኩረታችን ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ከተደራሽ እና ቀልጣፋ የደንበኞች አገልግሎት ጋር በማጣመር አስተማማኝ አጋር መሆን ነው" ሲሉ ወ/ሮ ሙና ገልጸዋል።
በዕለቱ ከጋዜጠኞች እና ከተሳታፊዎች ለቀረቡ ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ከተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ሰፊ ማብራሪያና ምላሽ የተሰጠ ሲሆን፣ መተግበሪያው በቀጣይም አዳዲስ የቴክኖሎጂ መፍትሄዎችን እያካተተ እንደሚሄድ ተጠቁሟል።
ስለ ዛጎል (Zagol Super App):
ዛጎል በኢትዮጵያ የዲጂታል ጉዞ እና ቱሪዝም ዘርፍ ላይ የተሰማራ፣ የደንበኞችን የጉዞ ተሞክሮ ለማቃለልና ለማዘመን የተፈጠረ የቴክኖሎጂ ተቋም ነው።

ሰኔ 20/ 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ)
ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል!
ነገረ መጻሕፍት!
ተጋባዥ እንግዳ:- እስከዳር ግርማይ
የተመረጡት መጻሕፍት:-
- የፈረንጅ ሚስት
- ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነው?
አዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ
አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ
የዝግጅት ቦታ:- FSS. አዳራሽ
በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ ካቶሊክ፣ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-
https://maps.app.goo.gl/2n...
ለበለጠ መረጃ:- 0976066720
0900651010
በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank...
ከዚህ ቀደም የተደረጉ ፕሮግራሞችን ለመከታተል:-
https://youtube.com/endal...

1 year ago
July 3 ደረሰ
BUY YOUR TICKET NOW- LIMITED SPOTS LEFT!!!
🎉 Teyim Concert – Michael Belayneh & Dawit Melese 🎶
Get ready for an unforgettable night of music, culture, and celebration during the ESFNA Annual Soccer Tournament 2025! 🎤 Two of Ethiopia's most iconic artists — Michael Belayneh and Dawit Melese — are bringing their legendary voices and vibrant energy to Seattle for one epic live concert!
📍 Location:
Metropolitan Banquet Hall
16420 SE 128th St, Renton, WA 98059
📅 Date & Time:
Thursday, July 3, 2025
🎟️ Tickets:
ONLINE:
https://teyimconcert.ticke...
https://www.eventbrite.com...
IN PERSON AT:
Harambe Market
Nazareth Market
Zagol Restaurant
Ageligil Restaurant
Yetenbi Restaurant
At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33 #esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty
💚💛❤️ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianculture #ethiopian_tik_tok #michaelbelay #concert #ethiopianmusic #liveconcert #seattle #dawitmelese

At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33
#esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty

Seattle, are you ready? ጠይም ኮንሰርት ፡ ተወዳጆቹ ሲያትል ገብተዋል
1 year ago
BUY YOUR TICKET NOW- LIMITED SPOTS LEFT!!! 🎉 Teyim Concert – Michael Belayneh & Dawit Melese 🎶 Get ready for an unforgettable night of music, culture, and celebration during the ESFNA Annual Soccer Tournament 2025! 🎤 Two of Ethiopia's most iconic artists — Michael Belayneh and Dawit Melese — are bringing their legendary voices and vibrant energy to Seattle for one epic live concert! 📍 Location: Metropolitan Banquet Hall 16420 SE 128th St, Renton, WA 98059 📅 Date & Time: Thursday, July 3, 2025 🎟️ Tickets: ONLINE: https://teyimconcert.ticke... https://www.eventbrite.com... IN PERSON AT: Harambe Market Nazareth Market Zagol Restaurant Ageligil Restaurant Yetenbi Restaurant At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33 #esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty
💚💛❤️ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopianculture #ethiopian_tik_tok #michaelbelay #concert #ethiopianmusic #liveconcert #seattle #dawitmelese
1 year ago
BUY YOUR TICKET NOW 🎉 Teyim Concert – Michael Belayneh & Dawit Melese 🎶 Get ready for an unforgettable night of music, culture, and celebration during the ESFNA Annual Soccer Tournament 2025! 🎤 Two of Ethiopia's most iconic artists — Michael Belayneh and Dawit Melese — are bringing their legendary voices and vibrant energy to Seattle for one epic live concert! 📍 Location: Metropolitan Banquet Hall 16420 SE 128th St, Renton, WA 98059 📅 Date & Time: Thursday, July 3, 2025 🎟️ Tickets: ONLINE: https://ow.ly/8ypq50WiO3Y https://ow.ly/6YkM50WiO43 IN PERSON AT: Harambe Market Nazareth Market Zagol Restaurant Ageligil Restaurant Yetenbi Restaurant At the Federal way Memorial Stadium #5 , #33 #esfna #esfna2025 #esfnaseattle #teyim #michaelbelay #concert #ethiopianbeauty
Sponsored by
Surafel
Comments