1 day ago
ሊዮናርዶ ዲካፕሪዮ የአፍሪካዊቷ ሀገር ዕዳ ከፈለ!
#ethiopia | ሊዮናርዶ ዲካፕሪዮ ለሲሼልስ ዕዳ ቅነሳ የሚሆን የ1 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ።
ሊዮናርዶ ዲካፕሪዮ ለሲሼልስ ዕዳ ቅነሳና ለውቅያኖስ ጥበቃ ፕሮግራም የ1 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተገልጿል።
ዝነኛው የሆሊውድ ተዋናይ ሊዮናርዶ ዲካፕሪዮ ፋውንዴሽን ለሲሼልስ የዕዳ ቅነሳ እና አካባቢ ጥበቃ ስምምነት የ1 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ።
በዚህ ድጋፍ አማካኝነት ሲሼልስ 410,000 ስኩዌር ኪሎ ሜትር የውቅያኖስ አካል ከብክለት እንድትጠብቅ አስችሏል ተብሏል።
አካባቢ ጥበቃ እና የተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ላይ በንቃት የሚሳተፈው ሊዮናርዶ ዲካፕሪዮ ይህ ድጋፉ የደሴቶች ስነ-ምህዳር እንዳይጎዳ ለማስቻል መሆኑ ተገልጿል።
የሲሼልስ መንግስት እና የተለያዩ የአካባቢ ጥበቃ ድርጅቶች በጋራ የጀመሩት ይህ ፕሮጀክት ሌሎች ሀገራትም የተፈጥሮ ሀብታቸውን እየጠበቁ ዕዳቸውን የሚያቃልሉበት አዲስ መንገድ ማሳያ ሆኗል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #leonardodicaprio #seychelles #oceanconservation #debtfornature

Comments