6 months ago
🌍 "ለአረንጓዴ ምድር በአንድነት መተባበር!" 🤝🌿
#ethiopia | 25 ትምህርት ቤቶች ለአካባቢ ጥበቃ በጋራ ሊሰሩ ስምምነት አደረጉ
በዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ት/ቤት አዘጋጅነት በተካሄደ መድረክ፤ 25 የሚሆኑ ትምህርት ቤቶች የአካባቢ ጥበቃን በትምህርት ቤቶች ውስጥ በጋራ ለመተግበር የሚያስችል ታሪካዊ ስምምነት ተፈራረሙ።
የስምምነቱ ዋና ዋና ትኩረቶች፡-
✅ መሠረታዊ መርሆች: Reduce, Reuse, Recycle እና Repeat የሚሉ መርሆችን በተማሪዎች፣ በመምህራንና በወላጆች ዘንድ ማስረፅ።
✅ ዲጂታል ሽግግር: የወረቀት አጠቃቀምን በመቀነስ ወደ ዲጂታል አሰራር መሸጋገር።
✅ አረንጓዴ ትውልድ: ከአረንጓዴ አሻራ እና ከተባበሩት መንግሥታት የዘላቂ ልማት ግቦች ጋር በተጣጣመ መልኩ ኃላፊነት የሚሰማው ትውልድ ማፍራት።
የዋን ፕላኔት በጎ ተግባራት:
የት/ቤቱ መስራች አቶ ዘላለም አማረ እንደገለጹት፤ ትምህርት ቤቱ ከተመሠረተበት 20 ዓመታት ውስጥ ከትምህርት ባሻገር ለማህበረሰቡ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል፡-
💧 ተማሪዎችን በማስተባበር ለ500 አባወራዎች ንፁህ የመጠጥ ውሃ እንዲያገኙ አድርጓል።
📚 ከ400 በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች የነፃ ትምህርት እድል የሰጠ ሲሆን በቀጣይም ተደራሽነቱን እንደሚያሰፋ ተገልጿል።
ለአረንጓዴ ነገ፣ ዛሬ እንተባበር!
#oneplanetschool #greenschools #environment #sustainability #education #ethiopia #greenlegacy #sdgs #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

11 months ago
Call for Applications: UN SDG Forum 2025 in Bangkok, Thailand 🇹🇭 (Fully Funded Conference)
Apply: https://opportunitiescorne...
International Youth Forum for 4 Days. The Program Covers Airfare, Accommodation, Meals, Invitation Letter & Visa by Royal Thai Embassy.

1 year ago
የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 135.3 ሚሊዮን ደረሰ
#fastmereja I የተባበሩት መንግሥታት የስነ-ሕዝብ ፈንድ (ዩ ኤን ኤፍ ፒ ኤ) በ2025 የዓለም ሕዝብ ቁጥር ሪፖርት ባወጣው መረጃ መሠረት፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ወደ 135.3 ሚሊዮን ደርሷል። ይህ አኃዝ የመጣው ኢትዮጵያ በ1985 ዓ.ም. ከጸደቀ ከሶስት አስርት ዓመታት በኋላ አዲስ ብሔራዊ የሕዝብ ቁጥር ፖሊሲ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ባለችበት ወሳኝ ወቅት ነው።
የፖሊሲው ማሻሻያ እና የተመዘገቡ ስኬቶች የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የአዲሱ ፖሊሲ ማሻሻያ ሂደት መሪ ሲሆን፣ ፖሊሲው የኢትዮጵያን አሁን ያለውን የሥነ ሕዝብና ማኅበራዊ-ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች እንደሚያንፀባርቅ ገልጿል። ይህም የሀገሪቱን የልማት ቁርጠኝነት እና ዓለም አቀፍ የዘላቂ ልማት ግቦችን (SDGs) ለማጣጣም ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል።
የሚኒስቴሩ የሕዝብና ልማት ጉዳዮች ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሀብታሙ ጌታቸው፣ የመጀመሪያው ፖሊሲ ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ ከፍተኛ መሻሻሎች መኖራቸውን ጠቁመዋል።
“የሀገሪቱ የድህነት ምጣኔ ከ45.5% ወደ 19% ቀንሷል” ያሉት አቶ ሀብታሙ፣ የጨቅላ ሕፃናት ሞት መቀነስ፣ የወሊድ መቆጣጠሪያ አጠቃቀም መጨመር እና የትምህርት እድገት መታየቱን አብራርተዋል።
ትንበያዎች እንደሚያመለክቱት፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር በ2035 ከ170 ሚሊዮን በላይ ሊሆን እንደሚችል እና በ2050 ወደ 225 ሚሊዮን ሊጠጋ ይችላል። ይህ እያደገ የመጣው ሕዝብ ዕድሎችንም ሆነ ተግዳሮቶችን የሚያመጣ ሲሆን፣ ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገትን፣ ትምህርትን፣ ጤናን፣ ሥራ ስምሪትን እና የአካባቢ ጥበቃን የሚደግፉ ፖሊሲዎችን ይጠይቃል።
ዘገባው የካፒታል ነው።

የተባበሩት መንግሥታት የስነ-ሕዝብ ፈንድ (ዩ ኤን ኤፍ ፒ ኤ) በ2025 የዓለም ሕዝብ ቁጥር ሪፖርት ባወጣው መረጃ መሠረት፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ወደ 135.3 ሚሊዮን ደርሷል። ይህ አኃዝ የመጣው ኢትዮጵያ በ1985 ዓ.ም. ከጸደቀ ከሶስት አስርት ዓመታት በኋላ አዲስ ብሔራዊ የሕዝብ ቁጥር ፖሊሲ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ባለችበት ወሳኝ ወቅት ነው።
የፖሊሲው ማሻሻያ እና የተመዘገቡ ስኬቶች
የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የአዲሱ ፖሊሲ ማሻሻያ ሂደት መሪ ሲሆን፣ ፖሊሲው የኢትዮጵያን አሁን ያለውን የሥነ ሕዝብና ማኅበራዊ-ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎች እንደሚያንፀባርቅ ገልጿል። ይህም የሀገሪቱን የልማት ቁርጠኝነት እና ዓለም አቀፍ የዘላቂ ልማት ግቦችን (SDGs) ለማጣጣም ያለመ መሆኑ ተጠቁሟል።

Seledadotio

የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ወደ 135.3 ሚሊዮን ደረሰ
ይህ አኃዝ የመጣው ኢትዮጵያ በ1985 ዓ.ም. ከጸደቀ ከሶስት አስርት ዓመታት በኋላ አዲስ ብሔራዊ የሕዝብ ቁጥር ፖሊሲ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ባለችበት ወሳኝ ወቅት ነው።

Capital Np

Comments