8 months ago
🌍 "ለአረንጓዴ ምድር በአንድነት መተባበር!" 🤝🌿
#ethiopia | 25 ትምህርት ቤቶች ለአካባቢ ጥበቃ በጋራ ሊሰሩ ስምምነት አደረጉ
በዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ት/ቤት አዘጋጅነት በተካሄደ መድረክ፤ 25 የሚሆኑ ትምህርት ቤቶች የአካባቢ ጥበቃን በትምህርት ቤቶች ውስጥ በጋራ ለመተግበር የሚያስችል ታሪካዊ ስምምነት ተፈራረሙ።
የስምምነቱ ዋና ዋና ትኩረቶች፡-
✅ መሠረታዊ መርሆች: Reduce, Reuse, Recycle እና Repeat የሚሉ መርሆችን በተማሪዎች፣ በመምህራንና በወላጆች ዘንድ ማስረፅ።
✅ ዲጂታል ሽግግር: የወረቀት አጠቃቀምን በመቀነስ ወደ ዲጂታል አሰራር መሸጋገር።
✅ አረንጓዴ ትውልድ: ከአረንጓዴ አሻራ እና ከተባበሩት መንግሥታት የዘላቂ ልማት ግቦች ጋር በተጣጣመ መልኩ ኃላፊነት የሚሰማው ትውልድ ማፍራት።
የዋን ፕላኔት በጎ ተግባራት:
የት/ቤቱ መስራች አቶ ዘላለም አማረ እንደገለጹት፤ ትምህርት ቤቱ ከተመሠረተበት 20 ዓመታት ውስጥ ከትምህርት ባሻገር ለማህበረሰቡ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል፡-
💧 ተማሪዎችን በማስተባበር ለ500 አባወራዎች ንፁህ የመጠጥ ውሃ እንዲያገኙ አድርጓል።
📚 ከ400 በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች የነፃ ትምህርት እድል የሰጠ ሲሆን በቀጣይም ተደራሽነቱን እንደሚያሰፋ ተገልጿል።
ለአረንጓዴ ነገ፣ ዛሬ እንተባበር!
#oneplanetschool #greenschools #environment #sustainability #education #ethiopia #greenlegacy #sdgs #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

Comments