3 months ago
አዲስ የሙዚቃ ጉዞ ተጀመረ፤
ድምፃዊት ዳግማዊት ፀሐዬ የአልበም ስምምነት ተፈራረመች
#ethiopia | ታዋቂዋ ድምፃዊት ዳግማዊት ፀሐዬ ከናሆም ሪከርድስ ጋር አዲስ የሙዚቃ አልበም ለማሳተም በይፋ ስምምነት ተፈራረሙ።
ይህ ጥምረት በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ውስጥ የጥበብ ስራዋን ወደ አዲስ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረው ታምኖበታል።
ናሆም ሪከርድስ ባለው ሰፊ ልምድ እና በድምፃዊቷ ልዩ ብቃት የታጀበው ይህ አዲስ ስራ የሀገራችንን ባህል እና ዘመናዊ የሙዚቃ ስልት አጣምሮ የያዘ ጥራት ያለው ስራ ' በጥቂት በአመታት ውስጥ ' ለታዳሚዎች እንደሚያቀርብ ተገልጿል።
ይህ አልበም ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገበት መሆኑም ተጠቁሟል።
A Major Milestone in Music: Artist Dagmawit Tsehaye Joins Nahom Records Inc
#ethiopia | Acclaimed artist Dagmawit Tsehaye has officially entered into an exclusive album production agreement with Nahom Records Inc. (NRI), signaling the start of a transformative era in her professional career.
This collaboration is poised to deliver a significant impact on the music scene, blending her exceptional vocal prowess with the renowned production expertise of NRI.
The upcoming project is expected to be a masterpiece of cultural expression and contemporary sound, driven by a shared vision for artistic excellence. Fans can look forward to a deeply passionate collection of music that highlights both heritage and innovation.
This partnership underscores a commitment to elevating Ethiopian music to new heights, with more details on the high-profile release expected soon.
#dagmawittsehaye #nahomrecords #ethiopianmusic #newalbum #musicindustry #comingsoon #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa #ዳግማዊትፀሐይ #ናሆምሪከርድስ #የኢትዮጵያሙዚቃ #አዲስአልበም #ጥበብ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

5 months ago
ከዜማና ግጥም ደራሲነት ወደ ድምፃዊነት
የዘርአብሩክ ሰማው አዲስ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ
#ethiopia | በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ በዜማና ግጥም ድርሰቶቹ ስመ-ጥር የሆነው ዘርአብሩክ ሰማው፣ አዲስ ነጠላ ዜማውን በራሱ ድምፅ በማንቆርቆር ለደጋፊዎቹ አድርሷል።
ዘርአብሩክ ቀደም ሲል ከበርካታ ታዋቂ ድምፃውያን ጋር በሰራቸው ስራዎች ከፍተኛ ተወዳጅነትን ማትረፉ ይታወሳል።
የዘርአብሩክ ሰማው ዝነኛ የድርሰት ስራዎች፦
ሚኪያስ ቸርነት፦ "አሁን ገባኝ"
ሀይማኖት ግርማ፦ ከ"ጅንኑ" አልበም ውስጥ 6 የሚሆኑ ተወዳጅ ትራኮች
አንዴኮ፦ "አንዴኮ" (በተለይ በፊቸሪንግ ተሳትፎው)
ቃልኪዳን፦ "ትበልጫለሽ"
ለምለም ኃይለሚካኤል፦ "ሳስበው"
አዲሱ የጥበብ ስራ
በድርሰት ስራዎቹ ስኬታማ የሆነው ዘርአብሩክ፣ አሁን ደግሞ በራሱ ድምፅ አዲስ ስራ ይዞ ብቅ ብሏል።
ስራው በአሁኑ ሰዓት በናሆም ሪከርድስ (Nahom Records) የዩቲዩብ ቻናል በይፋ የተለቀቀ ሲሆን፣ አድማጮችም ገብተው እንዲመለከቱት ተጋብዘዋል።
የዘፈኑን ሊንክ እዚህ ያገኙታል፦
https://youtu.be/veqja_g7E...
#getu #ethiopia #music #newmusic #zerabruksemaw #nahomrecords #amharicmusic #art #የሙዚቃምስራች #ዘርአብሩክሰማው #አዲስዜማ #ኢትዮጵያ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

6 months ago
🔥 የአዲስ ጉርሜሳ "ስጦታ" አልበም ተለቋል! 💿🎧
"12 ምርጥ ሙዚቃዎችን የያዘው የአዲስ ጉርሜሳ አዲስ አልበም ለአድማጭ ሊደርስ ነው!"
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የድምጻዊ #አዲስ_ጉርሜሳ አዲስ የሙዚቃ አልበም “#ስጦታ” ዛሬ 8:00 ጀምሮ በናሆም ሪከርድስ በኩል ይለቀቃል።
በአልበሙ የተሳተፉ የሙዚቃ እንቁዎች፡-
✍️ በግጥም፡
መሠለ ጌታሁን፣ ጌትሽ ማሞ፣ ወንደሠን ይሁብ፣ ብስራት ጋረደው...
🎼 በዜማ፡
ብስራት ጋረደው፣ አህመድ ተሾመ (ዲንቢ)፣ ቢኒ አሚር...
🎛 ቅንብር እና ማስተሪንግ፡
ሚካኤል ኃይሉ፣ ታምሩ አማረ፣ በረከት ተስፋዝጊ እና አሌክስ ይለፍ...
ስለ ፍቅር፣ ሠላም እና ሃገር የሚያዜሙ 12 ጣፋጭ ሙዚቃዎችን ለመስማት አሁኑኑ የናሆም ሪከርድስን ዩቲዩብ ሰብስክራይብ ያድርጉ!
👇 አልበሙን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ: 👇
https://YouTube.com/c/Naho...
#addisgurmesa #sitota #newalbum #nahomrecords #ethiopianmusic #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

🔥 የአዲስ ጉርሜሳ "ስጦታ" አልበም ዛሬ 8:00 ይለቀቃል! 💿🎧

7 months ago
🆕🔥 "አባ መሥጠት" - የድምፃዊ ይልማ ሸዋቀና አዲስ ሙዚቃ ተለቀቀ!
#ethiopia | ከአንድ ዓመት በላይ ከፍተኛ ዝግጅት የተደረገበት እና የአንጋፋው የዜማና ግጥም ደራሲ አርቲስት አበበ ብርሃኔ የጥበብ አሻራ ያረፈበት፤ የድምፃዊ ይልማ ሸዋቀና "አባ መሥጠት" የተሰኘ አዲስ የባህል ሙዚቃ ቪዲዮ በናሆም ሪከርድስ ለሕዝብ ቀርቧል።
ለገና በዓል ድምቀት የሚሆን ምርጥ ሥራ!
ቪዲዮውን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ: 👇
🔗 https://youtu.be/9C_8fGQbX...
መልካም የገና በዓል! 🎄
#newmusic #yilmashewakena #abamestet #ethiopianmusic #nahomrecords #genna

1 year ago
🔥የሙዚቃዋ ንግስት አንጋፋዋ ድምፃዊት #አስቴር_አወቀ የመድረክ ስራዋን ልታቀርብ ነው
ተወዳጇ ድምፃዊት #ራሄል_ጌቱ
ትንሹ ጥላሁን #አብነት_ግርማ
ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ለማቅረብ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል
ቅዳሜ July 19 በ #the CONCERT_HALL with #dj_6ix
አዘጋጅ #nahomrecords & #zaraentertainment
📍 888 YOUNG ST, (YONGE&DAVENPORT)
For more 📞 +14374300471 +14375521071

Sponsored by
Surafel
Comments