4 months ago
ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የኢቢሲ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ
#ethiopia | ምክር ቤቱ የ9 የቦርድ አባላትን እና የ2 የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንቶችን ሹመት አፅድቋል
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ፤ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ሹመትን አፅድቋል።
በዚህም መሰረት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የቦርዱ ሰብሳቢ ሆነው ተሾመዋል።
የተሾሙት የቦርድ አባላት ዝርዝር:
1️⃣ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት - ቦርድ ሰብሳቢ
2️⃣ ዶ/ር ወርቁ ጋቸና (የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር) - አባል
3️⃣ ዶ/ር መቅደስ ዳባ (የጤና ሚኒስትር) - አባል
4️⃣ ዶ/ር እንደገና አበበ (የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ) - አባል
5️⃣ አቶ ቸሩጌታ ገነነ (የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ) - አባል
6️⃣ ዶ/ር ጌታቸው ድንቁ (የቀድሞ የብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር) - አባል
ከዚህ ቀደም የነበሩ እና አባልነታቸው እንዲቀጥል የተደረጉ:
አቶ ጃፋር በድሩ
አቶ የሱፍ ኢብራሂም
ዶ/ር አብዱልዋሳ አብዱላሂ
የፍርድ ቤት ሹመት:
በተጨማሪም ምክር ቤቱ አቶ ልዑል ካሳዬ ወልዱን እና አቶ ምትኩ ማዳ ድልነሳውን የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟል።
#ebc #appointment #danielkibret #parliament #ethiopia #media #board #highcourt #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን