2 months ago
የዓለም ሴት ቢሊየነሮች ጠቅላላ የሀብት መጠን 2 ትሪሊዮን ዶላር ተሻገረ
#ethiopia | በዓለም አቀፍ ደረጃ በኢኮኖሚው እና በንግዱ ዘርፍ የሴቶች ተጽዕኖ ፈጣሪነት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን ፎርብስ መፅሔት አስነበበ።
የፎርብስ መረጃ እንደማያሳየው በአሁኑ ሰአት የዓለም ሴት ቢሊየነሮች የያዙት ጠቅላላ ሀብት ከዓለም አቀፍ የቢሊየነሮች ሀብት 11በመቶ ድርሻ ይዟል።
በአሁኑ ሰዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ 481 ሴት ቢሊየነሮች የሚገኙ ሲሆን ይህም የዓለም አጠቃላይ ቢሊየነሮችን 14 በመቶ ያህሉን ይሸፍናል።
ከጊዜ ወደ ጊዜ በራሳቸው ፈጠራ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ወደ ቢሊየነርነት የሚሸጋገሩ ሴቶች ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ይገኛል ተብሏል።
የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ይህ ስኬት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሴቶችን የፋይናንስ አቅም እና የስራ ፈጠራ ድርሻ ወደ ላቀ ደረጃ መሸጋገሩን ያመላከተ ነው ብለዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #forbes #billionaire #women #richest #women #economy

አሊስ ዋልተን ከእንስቶች ቁጥር አንድ ባለሃብት ሆነች
#ethiopia | የግዙፉ የዋልማርት ኩባንያ ወራሽ የሆነችው አሊስ ዋልተን አጠቃላይ የሃብት መጠኗን ወደ 122 ቢሊዮን ዶላር በማሳደግ ከእንስቶች ቀዳሚ ሆናለች።
አሊስ ዋልተን ስኬት ማለት የተሰጠህን እድል መጠቀም ብቻ ሳይሆን ያንን እድል ተስፋ ለቆረጡና ለሌሎች መትረፊያ ማድረግ መቻል ነው ትላለች።
አሊስ አሁን ላይ የዓለማችን ቁጥር አንድ እንስት ባለሃብት መሆን ችላለች።
አሊስ ዋልተን ከፈረንሳይዋ ፍራንሷ ቤታንኩር በልጣ የዓለማችን ቁጥር አንድ እንስት ባለሃብት ዝርዝር አናት ላይ መቀመጥ የቻለችው።
አሊስ ከንግድ ዓለሙ በተጨማሪ በኪነ ጥበብ እና በግዙፍ በጎ አድራጎት ስራዎቿ ትታወቃለች።
የቤተሰቧን ንግድ ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር ረገድ የነበራት የዘርፈ ብዙ ኢንቨስትመንት እይታ ለዚህ ስኬቷ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል ነው የተባለው።
አሊስ ዋልተን የዋልማርት መስራች የሳም ዋልተን ልጅ ስትሆን ትኩረቷን ሙሉ በሙሉ በንግዱ ዘርፍ ላይ ከማድረግ አልፋ የራሷን አለም ወደ መፍጠር ተሸጋግራለች።
አሊስ የጥበብ ሙዚየሞችን በመገንባትና የማህበረሰብ አገልግሎቶችን በመደገፍ የራሷን አሻራ እያሳረፈች ትገኛለች።
አሊስ በፎርብስ የአለም የሀብታሞች ስም ዝርዝር ውስጥ 15ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #forbes #wealthiest #women #walmart #aliswalton #investment

4 months ago
ማንችስተር ዩናይትድ በ6.6 ቢሊዮን ዶላር የዓለማችን ሁለተኛው ውድ ክለብ ሆነ
#fastmereja I የእንግሊዙ ታላቅ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ በ6.6 ቢሊዮን ዶላር ግምት በዓለማችን ላይ ካሉ የእግር ኳስ ክለቦች በክብርና በገበያ ዋጋው ሁለተኛው ውድ ክለብ መሆኑን ይፋዊ መረጃዎች አመልክተዋል። ክለቡ ባለፈው የውድድር ዓመት 834 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማስመዝገብ የቻለ ሲሆን፣ ይህም ከአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ውጪ በነበረበት ወቅት ጭምር ያስመዘገበው በመሆኑ ክለቡ አሁንም በዓለም እግር ኳስ ውስጥ ትልቅ የፋይናንስ መዋቅርና የደጋፊ መሠረት እንዳለው ማረጋገጫ ሆኗል።
በታዋቂው ፎርብስ (Forbes) መጽሔት ይፋዊ መረጃ መሠረት፣ ስፔኑ ሪያል ማድሪድ በ6.75 ቢሊዮን ዶላር አንደኛ ደረጃን ሲይዝ፣ ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ በ6.6 ቢሊዮን ዶላር በቅርብ ርቀት ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ክለቡ በአውሮፓ መድረክ ላይ የሚጠበቀውን ያህል ውጤታማ ባልሆነባቸው ዓመታትም እንኳ፣ ከማስታወቂያ፣ ከስፖንሰርሺፕ እና ከስታዲየም ገቢዎች ያገኘው ከፍተኛ የገንዘብ ፍሰት በገበያ ላይ ያለውን ዋጋ ሊያሳድግለት ችሏል። በተለይም በቅርቡ ሰር ጂም ራትክሊፍ በክለቡ ላይ ያደረጉት ከፊል ባለቤትነት ኢንቨስትመንትና የተጀመሩት አዳዲስ የአወቃቀር ለውጦች ለክለቡ የንግድ ዋጋ መነቃቃት ተጨማሪ ጉልበት መሆናቸው በዘርፉ ባለሙያዎች ተገልጿል።

6 months ago
ከመጠን በላይ መጨነቅ ለማቆም የሚከተሉትን ሀሳቦች መተግበር ይረዳዎት ይሆናል
1️⃣ ሁኔታውን መረዳት : ከመጠን በላይ እያሰቡ መሆኑን ቀድሞ መረዳት ለውጥ ለማምጣት የመጀመሪያው እርምጃ ነው።
2️⃣ መቆጣጠር በሚችሉት ላይ ማተኮር: በእርስዎ ቁጥጥር ስር ባሉ ጉዳዮች ላይ ብቻ ትኩረት ያድርጉ፤ መለወጥ በማይችሉት ነገር ላይ መጨነቅን ያቁሙ።
3️⃣ የአሁኑ ጊዜ ላይ ማተኮር : ትኩረትዎን አሁን ካሉበት ሁኔታና ከሚያደርጉት ነገር ላይ በማድረግ ስለ ትላንት ፀፀት ወይም ስለ ነገ ስጋት እንዳያስቡ ይረዳል።
4️⃣ የጊዜ ገደብ ማስቀመጥ: ለውሳኔ የሚሰጡትን ጊዜ ይገድቡ። ለምሳሌ ለትንንሽ ውሳኔዎች ከ5-10 ደቂቃ በላይ አይስጡ።
5️⃣ አፍራሽ አስተሳሰቦችን መሞገት: በጭንቅላትዎ ውስጥ የሚመላለሱ "መጥፎ ይሆናል" የሚሉ ስጋቶች ሁሌም እውነት እንዳልሆኑ ለራስዎ ይንገሩ።
6️⃣ ወደ ተግባር መግባት: በማሰብ ብቻ ከመቀመጥ ይልቅ ትንሽም ቢሆን እርምጃ መውሰድ ጭንቀትን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል።
7️⃣ የመረጃ ፍሰትን መገደብ: የማህበራዊ ሚዲያና የተለያዩ መረጃዎችን ከመጠን በላይ መከታተል አእምሮን ስለሚወጥር እረፍት ይውሰዱ።
8️⃣ ምስጋናን መለማመድ : በህይወትዎ ውስጥ ያሉ መልካም ነገሮችን በመቁጠር አእምሮዎ ወደ በጎ እይታ እንዲያዘነብል ያድርጉ።
9️⃣ በትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች መወሰድ: የሚወዱትን ስራ መስራት፣ ስፖርት ማዘውተር ወይም መጽሐፍ ማንበብ አእምሮ ከጭንቀት እንዲላቀቅ ይረዳል።
📌 ምንጭ: Forbes Health, Healthline እና Psychology Today

Sponsored by
Surafel
8 months ago
🌟 ቤተልሔም ጥላሁን ዓለሙ በድጋሚ በፎርብስ (Forbes) የፊት ገጽ ላይ!
🌍
#ethiopia | የኢትዮጵያን ጤፍ ለዓለም... የአፍሪካን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ አብዮት ደግሞ ለነገ!
ታዋቂዋ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ስመ-ጥር የሆነችው ኢትዮጵያዊት ስራ ፈጣሪ ቤተልሔም ጥላሁን ዓለሙ፤ በመጋቢት 2026 (March 2026) የፎርብስ አፍሪካ (Forbes Africa) መጽሔት እትም ላይ በክብር ሰፍራለች።
"Build Something People Will Love" (ሰዎች የሚወዱትን ነገር ፍጠር) በሚል መሪ ቃል የቀረበው ይህ ዘገባ፤ ቤተልሔም በሁለት ዘርፎች እያመጣች ያለውን ለውጥ በዝርዝር ዳስሷል፦
Tefftastic (ጤፍታስቲክ):
የሀገራችንን ጥንታዊ እና ድንቅ ሰብል "ጤፍ" በዘመናዊ መልክ በማዘጋጀት ለዓለም አቀፍ ገበያ እያቀረበችበት የሚገኝ ምርጥ ብራንድ።
Oasis Motors (ኦአሲስ ሞተርስ):
በአፍሪካ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (Electric Vehicles) አብዮት እንዲቀጣጠል እና አህጉሪቱ በራሷ አረንጓዴ ኢነርጂ እንድትገሰግስ አዲሱ ግዙፍ ስራዋ።
ከጫማ (soleRebels) እስከ ጤፍ፣ ከጤፍ እስከ ኤሌክትሪክ መኪና... ቤተልሔም የኢትዮጵያ የስራ ፈጠራ ተምሳሌትነቷን በተግባር እያሳየች ትገኛለች።
እንኳን ደስ አለሽ!
ለብዙዎች አርአያ ነሽ! 👏🔥
#bethlehemtilahun #forbesafrica #tefftastic #oasismotors #ethiopia #entrepreneurship #electricvehicles #africarising #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

9 months ago
ማኅበሩ ለቀድሞው ባልደረባው አቶ ሆነልኝ ፈንታው ቤተሰቦች የ5ሺህ የስዊዝ ፍራንክ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
#ethiopia | የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽን ባገኘው ድጋፍ ፤ በሰሜን ጎንደር ከተፈጸመበት እገታ ጋር በተያያዘ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቱ ላለፈው የቀድሞ ባልደረባው ሆነልኝ ፈንታው ቤተሰቦች የ5ሺህ የስዊዝ ፍራንክ (924,000 ብር ገደማ) የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
የገንዘብ ድጋፉ በዓለም አቀፉ ፌዴሬሽን ሬድ ፈንድ(Red Fund) በተባለው የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቢያ አማካይነት የተሰበሰበ ሲሆን፤ በማኀበሩ ምክትል ዋና ፀሀፊና ቺፍ ኦፍ ስታፍ አቶ ቴዎድሮስ አላምረው አማካይነት ለአቶ ሆነልኝ ቤተሰቦች የተደረገ ሲሆን፤አቶ ቴዎድሮስ ከፌዴሬሽኑ ዋና ፀሐፊ ኬት ፎርብስ እና ከፕሬዘዳንቱ ጃጋን ቻፓጌይን የተላከ የማፅናኛ መልዕክት ለቤተሰቡ አድርሰዋል፡፡
በማኅበሩ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ዶ/ር ፍቅረ ሰላም ጋረድ በጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት ፤ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለበርካቶች እያደረገ ከሚገኘው ሰብዓዊ ድጋፍ ጎን ለጎን ህይወታቸውን ካጡ የሰብዓዊ አገልግሎት ሰራተኞቹ ቤተሰቦች ጎን ለመቆም ያለውን ቁርጠኝነት ዳግም አረጋግጠዋል፡፡ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ላላቸው መደጋገፍና አጋርነትም ያላቸውን አድናቆት ገልፀዋል፡፡
በማኅበሩ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሻምበል ዋለ እና የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የቦርድ አባላት፤ የሟች ቤተሰብን ለማጽናናት እና ድጋፋቸውን ለማሳየት በጉብኝቱ ላይ ተገኝተዋል፡፡
የሟች አቶ ሆነልኝ ፈንታው ባለቤት ወ/ሮ እንዬ የማኅበሩና የፌዴሬሽኑ አመራሮች ላደረጉላቸው መጽናናትና የገንዘብ ድጋፍ ልባዊ ምስጋናቸውን ገልፀዋል፡፡ይህ የገንዘብ ድጋፉ በነሐሴ 2017 ዓ.ም የማኅበሩ ፕሬዘዳንት አቶ አበራ ቶላ አሳዛኙ ክስተት እንደተከሰተ ቤተሰቡን በጎበኙበት ወቅት ያሳዩት ቁርጠኝነት ተግባራዊ ማሳያ ነው ፡፡
ለሰብዓዊነት እንኖራለን!
ERCS Delivers 5,000 CHF Financial Support to the Family of Late Staff Member Honelign Fentaw
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), with support from the International Federation of Red Cross and Red Crescent Societies (IFRC), has provided 5,000 CHF (approximately 924,000 Birr) in financial assistance to the family of the late Honelign Fentaw, an ERCS staff member who tragically lost his life in late August following a hostage-related incident around North Gondar.
The financial support was mobilized through the IFRC Red Fund and officially handed over by Deputy Secretary General and Chief of Staff, Ato Tewodros Alamrew, who also delivered messages of condolence and solidarity from IFRC President Kate Forbes and IFRC Secretary General Jagan Chapagain.
During the visit, the Vice Chair of the Amhara Regional Branch Board, Dr. Fikreselam Gared, reaffirmed ERCS’s strong commitment to standing with the families of humanitarian workers who lose their lives while serving others. He expressed appreciation to the IFRC and ERCS for their continued support and solidarity.
The visit was attended by ERCS’s Amhara Regional Branch Head Ato Shambel Wale and Regional Branch Board members, who joined in expressing sympathy and support to the bereaved family.
The wife of the deceased, W/z Eneye, expressed her heartfelt gratitude to ERCS and the IFRC leadership for the condolence message and the financial support provided.
This assistance fulfills the commitment made earlier by ERCS President Abera Tola during his visit to the family shortly after the tragic incident in August 2025.
We Live for Humanity!
#ihl #emblem #fundamantalpriciples #ifrc #icrc #rcrc #weliveforhumanity #ercs #humanity #disasterresponse #ethiopia #ethiopianredcross

12 months ago
Excited to share that the new Forbes Africa magazine is spotlighting Ethiopia’s dynamic growth across multiple sectors!
I had the privilege of contributing an interview focusing on Ethiopia’s tourism sector exploring our rich heritage, sustainable initiatives, and the unique experiences that make our country a must-visit destination.
It’s inspiring to see our story being shared on a continental platform like Forbes Africa!
Download the issue here 👇
https://cms.forbesafrica.c...
Discover how Ethiopia is positioning itself as a global tourism hub and learn more about the exciting developments in other sectors driving Africa’s growth!
#visitethiopia
#landoforigins #forbesafrica #ethiopiarising #tourism #innovation #culturemeetsopportunity #proudlyethiopian

Comments