2 months ago
የመጀመሪያው ትሪሊየነር ተፈጠረ ድህነትን ለማጥፋት ግን ከ200 ዓመታት በላይ ይወስዳል!
#ethiopia | በዓለም አቀፍ ደረጃ በሀብታሞች እና በድሆች መካከል ያለው ሰፊ የሀብት ልዩነት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ላይ መድረሱን የኢኮኖሚ አኃዞች ገለጹ።
የፎርብስ የሀብት መዝገብ መሠረት በማድረግ የወጡ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት የዓለማችን እጅግ ባለሀብት የሆኑ ግለሰቦች ሀብት በከፍተኛ ፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛል።
የኢሎን መስክ የሀብት መጠን የ1 ትሪሊዮን ዶላር ገደብን በማለፍ በዓለም ታሪክ የመጀመርያው ትሪሊየነር መሆን ችሏል።
የቢሊየነሮች ሀብት በደቂቃ በከፍተኛ መጠን በሚጨምርበት በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ ድህነትን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ከ200 አመታት በላይ ሊወስድ እንደሚችል ነው ፎርብስ ባወጣው መረጃ የተገለፀው።
የኤሎን መስክ አንድ ትሪሊዮን ሀብት በዓለም ላይ ካሉ 46 በመቶ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሰዎች አጠቃላይ ሀብት ጋር እኩል ወይም የሚበልጥ ሆኖ ተገኝቷል ይላል።
አንድ ሰው 1 ትሪሊየን ዶላር ለመጨረስ በቀን 1 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ቢያደርግ እንኳ 2,740 ይወስድበታል።
እንደዚሁም የዚህ ሀብት 10 በመቶ ብቻ ታክስ ቢደረግ በዓለም ላይ በከፍተኛ ድህነት ውስጥ የሚኖሩ ከ800 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ለሙሉ አንድ ዓመት ከድህነት ማውጣት እንደሚችልም ነው መረጃው የጠቆመው።
የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች እንደሚናገሩት የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ ዕድገት የጥቂት ባለሀብቶችን ሀብት በከፍተኛ ፍጥነት እያሳደገው ይገኛል ይላሉ።
በተቃራኒው የታችኛው ህብረተሰብ ክፍል ግን በዋጋ ንረት እና በስራ እጦት ምክንያት ወደ ጥልቅ ድህነት እየተገፋ ይገኛል ብለዋል።
ይህ የሀብታምና ድሀ ከፍተኛ ልዩነት ለማጥበብ የዓለም ሀገራት መሪዎች ጥብቅ የሀብት ታክስ እንዲጥሉ እና ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ፖሊሲዎችን እንዲተገብሩ ሲሉ ባለሙያዎች መክረዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #marginalgaps #economy #poor #rich #business #billionaire #taxation

የዓለም ሴት ቢሊየነሮች ጠቅላላ የሀብት መጠን 2 ትሪሊዮን ዶላር ተሻገረ
#ethiopia | በዓለም አቀፍ ደረጃ በኢኮኖሚው እና በንግዱ ዘርፍ የሴቶች ተጽዕኖ ፈጣሪነት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን ፎርብስ መፅሔት አስነበበ።
የፎርብስ መረጃ እንደማያሳየው በአሁኑ ሰአት የዓለም ሴት ቢሊየነሮች የያዙት ጠቅላላ ሀብት ከዓለም አቀፍ የቢሊየነሮች ሀብት 11በመቶ ድርሻ ይዟል።
በአሁኑ ሰዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ 481 ሴት ቢሊየነሮች የሚገኙ ሲሆን ይህም የዓለም አጠቃላይ ቢሊየነሮችን 14 በመቶ ያህሉን ይሸፍናል።
ከጊዜ ወደ ጊዜ በራሳቸው ፈጠራ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ወደ ቢሊየነርነት የሚሸጋገሩ ሴቶች ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ይገኛል ተብሏል።
የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ይህ ስኬት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሴቶችን የፋይናንስ አቅም እና የስራ ፈጠራ ድርሻ ወደ ላቀ ደረጃ መሸጋገሩን ያመላከተ ነው ብለዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #forbes #billionaire #women #richest #women #economy

ናታን ኪርሽ በአፍሪካ የ20 ቢሊዮን ዶላር የሀብት ጣሪያ የደረሱ ሦስተኛው ሰው ሆኑ
#ethiopia | በአፍሪካ የሀብታሞች የስም ዝርዝር ሰንጠረዥ ላይ አስገራሚና አዲስ ታሪክ ተመዝግቧል።
የስዋዚላንዱ ቢሊየነር ናታን ኪርሽ የሀብት መጠናቸውን የሀብት መጠናቸውን በማሳደግ የ20 ቢሊዮን ዶላር ባለቤት መሆናቸው ተረጋገጠ።
በዚህም መሰረት ናታን ኪርሽ ከናይጄሪያው አሊኮ ዳንጎቴ እና ከደቡብ አፍሪካው ዮሃን ሩፐርት በመቀጠል በአፍሪካ የ20 ቢሊዮን ዶላር የሀብት ጣሪያን የተቀላቀሉ ሶስተኛው ሰው መሆን ችለዋል።
ናታን ኪርሽ የሀብታቸው መጠን በአጭር ጊዜ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲያድግ ያደረገው የአሜሪካ የምግብ ማከፋፈያ ኩባንያቸውን በ29 ቢሊዮን ዶላር ለመሸጥ ያደረጉት ስምምነት ነው ተብሏል።
በ1976 የጀመሩት የምግብ ማቀነባበርያ ኩባኒያቸው ዛሬ በአሜሪካ 35 ግዛቶች 166 ቅርንጫፎች ያሉትና በዓመት 16 ቢሊዮን ዶላር የሚያንቀሳቅስ ግዙፍ ተቋም ነው።
አሊኮ ዳንጎቴ የሀብታሞች ሰንጠረዠ ቀዳሚውን ስፍራ በአስተማማኝ ሁኔታ ይዘዋል።
ደቡብ አፍሪካዊ ቢሊየነር ዮሀን ሩፐርት 20 ቢሊዮን ዶላር የተሻገሩ ሁለተኛ ሰው ናቸው።
አሁን ናታን ኪርሽ 20 ቢሊዮን ዶላር የሀብት መጠን የደረሱ ሶስተኛው ቢሊየነር ሆነዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #africa #billionaire #nathankirsh #swaziland #dangote #nigeria

1 year ago
🔔 Attention Book Lovers and Entrepreneurs.
A highly recommended book, "Making it Big" by Femi Otedola, for anyone interested in business and strategy shared from the personal lifetime experience of an African Billionaire. The book stands out for its practical insights on identifying opportunities, strategic decision-making, and building a sustainable legacy. Otedola shares his experiences with a direct and clear perspective, offering valuable takeaways for entrepreneurs and professionals at any stage.
If you're looking to add a substantive read to your collection and wisdom, this book is a smart choice. You can find your copy through the link below.
Amazon US link https://a.co/d/6poUpIs

Comments