8 days ago
ከንግሥት እሌኒ ጽናት እስከ ኢትዮጵያ ትንሣኤ፡ የመስቀል በዓል መንፈሳዊ ልዕልና
*****************
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ከምታከብሯቸው ታላላቅ በዓላት መካከል የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የክቡር መስቀል መገኘት በዓል (መስቀል) አንዱና ዋነኛው ነው።
ዛሬ መስከረም 17 ቀን እየተከበረ ያለው ይህ በዓል፣ የሰው ልጆችን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ድንቅ ብርሃን ያሸጋገረ፣ ታላቁ የድል አክሊል በሰፊው የሚዘከርበት መንፈሳዊ ሥርዓት ነው።
የበዓሉ ታሪካዊ መሠረት የሆነው ንግሥት እሌኒ እውነተኛው የጌታ መስቀል የተደበቀበትን ቦታ ለማግኘት ያደረገችው ጥረት የጽናት ጥግ ማሳያ ነው።
ንግሥቲቱ ክርስቶስ የተሰቀለበትን ዕፀ መስቀል ፍለጋ ወደ ኢየሩሳሌም ስታቀና መንገዱ ፈተና የሞላበትና አድካሚ ነበር።
በዘመኑ የነበሩ ማነቆዎችና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ቢከብቧትም፣ በእግዚአብሔር ላይ የነበራት ጽኑ እምነት ከእውነት ፍለጋዋ አላገዳትም።
በጾም፣ በጸሎት እና በትዕግስት በመጽናት ያደረገችው ይህ አድካሚ ፍለጋ፣ መጨረሻው ፍሬ አፍርቷል።
በወቅቱ ካነደደችው መዓዛ ያለው ደመራ የወጣው ጭስ አቅጣጫ ጠቁሞ መስቀሉ መገኘቱ፣ የጽኑዋ ንግሥት ታላቅ ድል ነው።
የንግሥት እሌኒን የጽናት ታሪክ ከእኛ የዕለት ተለት ሕይወት ባሻገር፣ ከሀገራችን የዘመናት ታሪክና ወቅታዊ እውነታ ጋር ማያያዝ ይገባናል።
ንግሥቲቱ በጸሎትና በጽናት ብርሃንን እንዳበራች ሁሉ፣ ሀገራችን ኢትዮጵያም በታሪኳ የገጠሟትን ፈተናዎችና የጨለማ ጊዜያት በልጆቿ ጽናትና አብሮነት አሸንፋ ለዚህ ጊዜ ደርሳለች።
በሕይወታችንም ሆነ በሀገራዊ ጉዟችን የሚገጥሙንን ፈተናዎች እንደ ንግሥቲቱ በጸሎት፣ በጽናት እና ባለመሰልቸት ማሸነፍ እንደሚቻል የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል ያስተምረናል።
መስቀል የድል፣ የሰላም እና የፍቅር መገለጫ የሆነው በመከራ ውስጥ ባለ ጽናት በመሆኑ፣ እኛም በመንፈሳዊው ሕይወታችንም ሆነ በሀገራዊ ሕልውናችን ጽኑዎች ልንሆን ይገባል።
የደመራው እሳት ጨለማን እንደገፈፈው ሁሉ፣ የኢትዮጵያውያን የፍቅርና የአንድነት ኃይል ደግሞ ማንኛውንም የድህነት፣ የጥላቻና የመከፋፈል ጨለማ አቃጥሎ የሰላምና የብልጽግና ብርሃን የሚያበራ ነው።
በዓሉን ስናከብር ሀገራችን በፍቅር፣ በሰላምና በዕድገት የጸናች እንድትሆን የጋራ ጸሎታችንና የትጋት ቃልኪዳናችን ሊሆን ይገባል።
በሔዋን ጌታቸው
#ethiopia #ethiopianorthodoxtewahedochurch #meskel #demera #peace #love #ebc

Comments