1 month ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የአሜሪካ ጦር በኢራን የሮኬት ማስወንጨፊያዎች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ፣ ኢራን እሁድ ዕለት በአሜሪካ ኃይሎች ላይ አጸፋዊ ጥቃት መሰንዘሯን አንድ የአሜሪካ ባለስልጣን አስታወቁ። ይህ ክስተት በሁለቱ ሀገራት መካከል ከአንድ ወር በላይ ቆይቶ የነበረውን አንጻራዊ መረጋጋት ያደፈረሰ የመጀመሪያው ግጭት ሆኗል።
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ዛሬ ሰኞ ማለዳ ላይ በይፋዊ የቴሌቪዥን ጣቢያው እንዳስታወቀው አሜሪካ ላደረሰችው ጥቃት አጸፋ ለመስጠት በጆርዳን በሚገኙ ሁለት የአሜሪካ የአየር ኃይል ጦር ሰፈሮች ላይ የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃቶችን ፈጽሟል።
ነገር ግን የጆርዳን የጦር ኃይሎች ዛሬ ባወጡት መግለጫ ወደ ሀገሪቱ የአየር ክልል የገቡ ስምንት ሚሳኤሎችን በአየር መከላከያ ስርአታቸው መትተው መጣል መቻላቸውን አስታውቀዋል። አክለውም ሚሳኤሎቹ በዜጎችም ሆነ በንብረት ላይ ምንም አይነት ስጋት ከመፍጠራቸው በፊት ማክሸፍ መቻሉን የመንግስት የዜና ወኪል የሆነው ፔትራ ዘግቧል።
የአሜሪካ ማዕከላዊ እዝ (CENTCOM) ቃል አቀባይ ካፒቴን ቲም ሆውኪንስ እንደገለጹት፣ የአሜሪካ ኃይሎች እሁድ ዕለት በላራክ ደሴት በሚገኙ ሁለት የኢራን ማስወንጨፊያዎች ላይ ጥቃት አድርሰዋል። የአሜሪካ ባለስልጣናት ይህን እርምጃ የወሰዱት፣ የኢራን ኃይሎች በስትራቴጂካዊው የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ፈንጂዎችን የጫኑ ሮኬቶችን ለማስወንጨፍ ዝግጅት እያደረጉ መሆናቸውን በመመልከታቸው ነው።
ከፊል የመንግስት የዜና ወኪል የሆነው የኢራኑ ፋርስ (Fars) ዜና ወኪል እንዳለው፣ የአካባቢው ነዋሪዎች በደሴቲቱ አቅራቢያ ከፍተኛ ፍንዳታ መስማታቸውን ሪፖርት አድርገዋል። ይህች የላራክ ደሴት የዓለም አቀፍ የነዳጅ እና የንግድ መርከቦች ዋነኛ መተላለፊያ በሆነው እና የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች ማዕከል በሆነው የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ አቅራቢያ የምትገኝ ናት።
የአሜሪካ ማዕከላዊ እዝ ባለፈው ሳምንት በባህር ወሽመጡ የዓለም አቀፍ የንግድ መተላለፊያ መስመሮች ላይ የተጠመዱ የባህር ላይ ፈንጂዎችን የማጽዳት ስራ ማጠናቀቁን የትራምፕ አስተዳደር ማስታወቁ ይታወሳል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማክሰኞ እለት በሰጡት መግለጫ፣ "አዳዲስ ፈንጂዎችን የሚያጠምድ ማንኛውም መርከብ ወይም ጀልባ ወዲያውኑ እና ስልታዊ በሆነ መንገድ እንደሚደመሰስ ለኢራን ማሳወቂያ ተሰጥቷል" ሲሉ አቋማቸውን አንጸባርቀዋል።
አንድ የአሜሪካ ባለስልጣን "የአሜሪካ ኃይሎች አካባቢውን በቅርበት እየተከታተሉ ሲሆን፣ በዚህ አስፈላጊ የውሃ መስመር ላይ የንግድ ፍሰቱ በነፃነት እንዲቀጥል ጥበቃ ለማድረግ ዝግጁ ናቸው" ብለዋል።
ከዚህ የአጸፋ እርምጃ በፊት፣ የኢራን አብዮታዊ ዘብ በላራክ ደሴት የተፈጸመውን ጥቃት "የአሜሪካ እና ጽዮናዊ ጠላት" ድርጊት ሲል የኮነነ ሲሆን፣ ጥቃቱ በኢራን ኃይሎች እና በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጉዳት ማድረሱን በመግለጽ አጸፋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ዝቶ ነበር። ሲ.ኤን.ኤን (CNN) ስለ ጥቃቱ አስተያየት እንዲሰጡ ነጭ ቤተመንግስትን ቢጠይቅም፣ ጥያቄውን ወደ ማዕከላዊ እዙ መምራቱ ታውቋል።

3 months ago
ዓለምን ዳግም ወደ ስጋት የከተተው የቴህራን እና ዋሽንግተን ወታደራዊ ግጭት
**********************
ባለፈው ወር በፓኪስታን አጋዥነት የተደረሰው የጋራ መግባቢያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ መፍረሱን ተከትሎ፣ በሁለቱ ኃይላት መካከል ለቀናት የቀጠለው ጥቃት የቀጣናውን የጸጥታና የዓለም አቀፍ የነዳጅ ንግድ መስመር ከባድ ሥጋት ላይ ጥሎታል።
አሁን ላይ ዓለም አቀፍ ሕግጋትን ወደ መጣስ እና የኒውክሌር ተቋማትን ወደ ማጥቃት የተሸጋገረው ይህ አደገኛ ምዕራፍ፣ መላውን ዓለም ወደማይወጣበት ሁለንተናዊ ቀውስ ሊከተው የሚችል አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል።
የግጭቱ መነሻ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) ይፋ ባደረገው መግለጫ መሠረት፣ በዮርዳኖስ በሚገኝ ወታደራዊ የጦር ሰፈር ላይ በተሰነዘረ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ሁለት የአሜሪካ ወታደሮች መገደላቸውንና ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች መውደማቸውን ተከትሎ የተከሰተ ነው።
ዋሽንግተን ለዚህ አጸፋዊ ምላሽ ይሆን ዘንድ በደቡባዊና ደቡብ ምዕራብ ኢራን በሚገኘው የዳርክሆቨይን የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ቦታ ላይ ሳይቀር ያነጣጠረ የሚሳኤል ጥቃት ፈጽማለች።
ፔንታገን ጥቃቱን በቀጥታ ከማረጋገጥም ሆነ ከመካድ የተቆጠበ ቢሆንም፣ "አሜሪካ ወታደሮቿን ከጥቃት ለመከላከልና የኢራንን የማጥቃት አቅም ለማዳከም ማንኛውንም እርምጃ ትወስዳለች" ሲል ድርጊቱን በተዘዋዋሪ ተከላክሏል፤ ጥቃቶቹም በዋናነት የኢራንን ወታደራዊ የሎጅስቲክስ መሠረተ-ልማቶች ላይ ያነጣጠሩ መሆቸውን ትሟገታለች።
ይሁን እንጂ የኢራን የአቶሚክ ኢነርጂ ድርጅት ጥቃቱን "የሀገሪቱን የሳይንስ ዕድገትና ነጻነት ለማደናቀፍ የታለመ አረመኔያዊ የሽብር ድርጊት" ሲል በጽኑ ኮንኖታል።
ቴህራን ተቋሙ ሙሉ በሙሉ ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ የደኅንነት ጥበቃ ሥርዓት ተገዢና ሰላማዊ መሆኑን በመጥቀስ፣ አሜሪካ ዓለም አቀፍ ሕግን በግልጽ መጣሷን አስታውቃለች።
በአሜሪካ የአየር ጥቃቶች ሳቢያ እስካሁን በኢራን ቢያንስ 50 ሰዎች መገደላቸውንና ከ500 በላይ መቁሰላቸውን የገለጸው የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር፣ በርካታ ድልድዮችና ሲቪል መሠረተ-ልማቶች መውደማቸውን አረጋግጧል።
ለአሜሪካ ጥቃት የኢራን ወታደራዊ ምላሽ ፈጣንና መጠነ-ሰፊ የነበረ ሲሆን፣ የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ጥበቃ ኃይል "ናስር-2" የተሰኘውንና 20ኛ ምዕራፍ ላይ የደረሰውን የሚሳኤልና የድሮን ጥቃት የሰነዘረ ሲሆን፣ የኢራን መደበኛ ጦር በበኩሉ "ሳዕቃ" የተሰኘውን 15ኛ ምዕራፍ የጥቃት ዘመቻ አካሂዷል።
በጥቃቶቹ በኩዌት የሚገኘው አሊ አል-ሳሌም የአየር ኃይል ሰፈር፣ ካምፕ አሪፍጃን፣ ካምፕ አዳይሪ እና ሚና አብዱላህ የተሰኘው የሎጂስቲክስ ማዕከል በከባድ ሁኔታ ተመተዋል።
ከዚህም በተጨማሪ፣ በባህሬን የሚገኘው የአሜሪካ አምስተኛ ፍሊት ዋና መሥሪያ ቤት እና በዮርዳኖስ በሚገኘው አል-አዝራቅ የአየር ኃይል ሰፈር ላይ ጥቃት ተፈጽሟል። ምንም እንኳ የአሜሪካ እና የባሕረ-ሰላጤው አገራት መከላከያ ተቋማት አብዛኞቹን የኢራን ሚሳኤሎችና ድሮኖች ማክሸፋቸውን በይፋ ቢገልጹም፣ የወጡ የሳተላይት ምስሎች ግን የተለየ እውነታ እያሳዩ ነው።
የዋሽንግተን ፖስት የምርመራ ሪፖርት እንደሚያመለክተው፣ በክልሉ በሚገኙ 15 የአሜሪካ ወታደራዊ ይዞታዎች ውስጥ የራዳር ሥርዓቶች፣ የፓትሪዮት መከላከያ መሣሪያዎች እና የመጋዘን ተቋማትን ጨምሮ 228 መዋቅሮች በከፊልም ሆነ በሙሉ መውደማቸውን አረጋግጧል።
ይህ ወታደራዊ መካረር በዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲና ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ መናወጥን አስከትሏል። የኢራንን ይፋዊ አቤቱታ ተከትሎ፣ የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ባወጡት መግለጫ፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔዎች ቁጥር 444 እና 533 መሠረት፣ በሰላማዊ የኒውክሌር ተቋማት ላይ የሚሰነዘር ማንኛውም ጥቃት ዓለም አቀፍ ሕግን የሚጥስ መሆኑን አስታውሰዋል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ በበኩላቸው፣ የኒውክሌር ተቋማትን ኢላማ ማድረግ የቀጣናውን ውጥረት ወደማይመለስ አደገኛ አደጋ ሊቀይረው እንደሚችል አስጠንቅቀው፣ የጸጥታው ምክር ቤት በአስቸኳይ እንዲመክርና ሁለቱም ወገኖች ራስን የመግታት እርምጃ እንዲወስዱ ጥሪ አቅርበዋል።
"የኒውክሌር መሠረተ-ልማቶችን ማጥቃት ቀጣናውን ብቻ ሳይሆን መላውን ዓለም ወደማይወጣበት ሁለንተናዊ ቀውስ ውስጥ የሚከት አደገኛ ድርጊት ነው" የሚለው የሰላም ጥሪ መግለጫ የሁኔታውን አሳሳቢነት በግልጽ ያሳያል።
በፖለቲካው ረገድ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች የቃላት መለዋወጥ ይበልጥ ጠንክሯል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዋሽንግተን በኩዌትና ባህሬን ላሉት የጦር ሰፈሮቿ ተጨማሪ የአየር መከላከያ ዘዴዎችን በፍጥነት ለማስፈር እያቀደች መሆኑን የገለጹ ሲሆን፣ ኢራን የኒውክሌር ታጣቂ እንድትሆን ፈጽሞ እንደማይፈቅዱ ተናግረዋል።
በሌላ በኩል፣ የኢራን መንፈሣዊ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ እና የፓርላማው አፈ-ጉባኤ መሀመድ ባቄር ቃሊባፍ፣ ዋሽንግተን ስምምነቱን በተጠቀሰው መሠረት ደጋግማ መጣሷ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ፊርማ ፍጹም ዋጋ ቢስ መሆኑን ያረጋገጠ ነው ብለዋል። የሀገሪቱን ደኅንነት ለማረጋገጥ መላው የኢራን ሕዝብ ቅዱስ ያሉት "አንድነት" እንዲኖረው ጥሪ አቅርበዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ዋሽንግተን በኢራን ወደቦች ላይ የባሕር እገዳ ለመጣል መሞከሯን ተከትሎ፣ ቴህራን በበኩሏ የዓለም የነዳጅ ንግድ ወሳኝ የደም ሥር የሆነውን የሆርሙዝ ሰርጥ ሙሉ በሙሉ ዝግ መሆኑን አውጃለች።
ይህንን የባሕረ-ሰላጤው መዘጋት ተከትሎ፣ የዓለም የነዳጅ ዋጋ (Brent Crude) በአንድ ጀምበር ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አሳይቷል።
ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ተንታኞች ውጥረቱ በዚህ የሚቀጥል ከሆነ በተለይ በእስያ እና በአውሮፓ አገራት ላይ ከባድ የነዳጅ እጥረትና የዋጋ ግሽበት ሊከሰት እንደሚችልና የንግድ መርከቦች ረጅም ርቀት ወደሚጠይቀው የአፍሪካ አቅጣጫ መስመራቸውን ለመቀየር እየተገደዱ መሆኑን እየገለጹ ይገኛሉ።
ፍጥጫው ወታደራዊ ጡንቻን ከማሳየት አልፎ የዓለምን መደበኛ የኢኮኖሚና የጸጥታ መዋቅር የቀየረ ታሪካዊ ቀውስ ሆኗል።
በሰለሞን ገዳ

አሜሪካ እና ኢራን የተኩስ ልውውጥ‼️
የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) ፤ " ኢራን በሆርሙዝ ሰርጥ ሶስት የንግድ እና የነዳጅ ጫኝ መርከቦች ላይ የድሮን ጥቃት ፈጽማለች " በማለት እንደ በስትራቴጂካዊ የኢራን ቦታዎች ላይ ከባድ የአየር ድብደባ ፈጽሟል።
የመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት ዳግም በእጅጉ አገርሽቷል።
ኢራን፣ ዋሽንግተን ኦማን አቅራቢያ አዳዲስ የባህር መስመሮችን ለመክፈት ጥረት እያደረገች እንደሆነና ይህም የተደረሰውን የመግባቢያ ስምምነት (MoU) የሚጥስ እንደሆነ ትገልጻለች። ይህ እየተባለ ባለበት ሰዓትና ኢራንም መረከቦች በዛ እንዳያልፉ ባስጠነቀቀችበት ሰዓት ነው ኦማን አቅራቢያ 3 መርከቦች የተመቱ።
አሜሪካም ፣ ለተፈጸመው ጥቃት መላሽ ለመስጠት ወሳኝ ስትራቴጂካዊ የሚባሉ የኢራን ወደብ ቦታዎች ደብድባለች። ከዚህ ወታደራዊ እርምጃ ትንሽ ቀደም ብሎ፣ የአሜሪካው ግምጃ ቤት ለኢራን ተሰጥቶ የነበረውን ጊዜያዊ የነዳጅ ማዕቀብ ማቃለያ በይፋ የሰረዘ ሲሆን ይህም ቴህራን በሕጋዊ መንገድ ነዳጅ ወደ ውጭ የመላክ አቅሟን ያግደዋል።
ኢራን፣ አሜሪካ " የተደረሰውን ስምምነት ጥሳለች " የሚል ክስ እያቀረበችባት ነው።
አሁን ላይ የተፈጠረው ሁኔታ ዓለም አቀፍ ነዳጅ ዋጋ እንዲጨምር አድርጓል።
Seledadotio

4 months ago
ኢራን የሆርሙዝ ስትሬትን መዝጋቷን አስታወቀች በአሜሪካ እና በእስራኤል በኩል የተቃውሞ ምላሽ ተሰጥቷል
ኢራን በዓለም አቀፍ የነዳጅ ንግድ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያለውና ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ያላትን የሆርሙዝ የባህር በር (Strait of Hormuz) ሙሉ በሙሉ መዝጋቷን አስታወቀች።
ቴህራን ለዚህ ውሳኔዋ እንደ ምክንያት የጠቀሰችው እስራኤል በሊባኖስ ውስጥ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ጥሳለች የሚል እና አሜሪካ በሁለቱ አገራት መካከል የተደረሰውን ጊዜያዊ የሰላም ስምምነት የመጀመሪያ አንቀጽ ተግባራዊ ሳታደርግ ቀርታለች የሚል ነው።
ሆኖም የአሜሪካ ጦር የኢራንን የባህር በር የመቆጣጠር ይገባኛል ጥያቄ ውድቅ አድርጓል።
የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) ባወጣው መግለጫ ኢራን የሆርሙዝ የባህር በርን የመቆጣጠር ስልጣን እንደሌላትና በዓለም አቀፉ የውሃ መስመር ላይ የንግድ መርከቦች እንቅስቃሴ ያለምንም መስተጓጎል እንዲቀጥል እንደሚያደርግ አስታውቋል።
የሰላም ንግግሩ እና የቪፒ ጄዲ ቫንስ ወደ ስዊዘርላንድ መጓዝ
ይህ ውጥረት በተፈጠረበት ወቅት የቴህራን እና የዋሽንግተን ባለስልጣናት በስዊዘርላንድ በሚደረገው የሰላም ድርድር ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የአሜሪካውን የልዑካን ቡድን ለመምራትም ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ቅዳሜ ዕለት ወደ ስዊዘርላንድ ተጉዘዋል።
አስታራቂ ወገኖች ውይይቱ ሳይሰናከል እንዲቀጥልና በመጀመሪያው ስምምነት በተቀመጠው የ60 ቀናት የጊዜ ገደብ ውስጥ ዘላቂ የሰላም ስምምነት ላይ ለመድረስ ተስፋ አድርገዋል።
በሊባኖስ የቀጠለው የአየር ጥቃት የዲፕሎማሲውን ሂደት ስጋት ላይ ጥሎታል
በእስራኤል ጦር እና በሄዝቦላህ መካከል የቀጠለው አስከፊ ውጊያ በዲፕሎማሲያዊ ጥረቱ ላይ ትልቅ ስጋት ደቅኗል።
በደቡባዊ ሊባኖስ ላይ እስራኤል በሰነዘረችው አዲስ የአየር ጥቃት ቢያንስ 16 ሰዎች መገደላቸው ተረጋግጧል።
እስራኤል ጥቃቱን የሰነዘረችው ሄዝቦላህ አስቀድሞ ላደረገው ጥቃት ምላሽ ለመስጠት መሆኑን ገልጻለች። ይህ ቀጣይነት ያለው ግጭትም አገራቱ የደረሱበትን የሰላም ሂደት ወደ ከፋ ደረጃ እንዳይወስደው ተሰግቷል።

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ወራትን ያስቆጠረውን ጦርነት ለማቆም ተጀምሮ የነበረው የተኩስ አቁም ስምምነት ድርድር ባለፈው የሳምንት መጨረሻ ያለ ምንም መሻሻል መጓተቱን ተከትሎ፣ አሜሪካ እና ኢራን አዳዲስ ጥቃቶችን መለዋወጣቸው ተነግሯል። የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ የራስ መከላከል ጥቃቶችን መፈጸሙን እና ወደ መርከቦች እንዲሁም የባህረ ሰላጤው ሀገራት የተተኮሱ የባሊስቲክ ሚሳኤሎችንና ድሮኖችን መትቶ መጣሉን አስታውቋል። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) በሆርሙዝ ስትሬት በምትገኘው ቄሽም ደሴት ላይ የፈጸመው ጥቃት፣ ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ለሞከረችው ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ መሆኑን ገልጿል። በዚህም የኢራን ወታደራዊ የምድር መቆጣጠሪያ ጣቢያ ዒላማ የተደረገ ሲሆን፣ በሕጋዊ መንገድ ቀጠናውን እያቋረጡ በነበሩ የሲቪል መርከበኞች ላይ የተተኮሱ ሦስት ድሮኖችን አሜሪካ አክሽፋለች። በተጨማሪም ወደ ኩዌት የተተኮሱ ሁለት የኢራን ሚሳኤሎች መንገድ ላይ ሲከሽፉ፣ ወደ ባህሬን የተተኮሱ ሦስት ሚሳኤሎች ደግሞ በአሜሪካ እና በባህሬን የአየር መከላከያ ኃይሎች መክሸፋቸው ተገልጿል።
በበኩሏ ኢራን ለአሜሪካ ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ ለመስጠት ሚሳኤሎችን እና ድሮኖችን በመጠቀም በአንድ የቀጠናው ሀገር ውስጥ በሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች እና ሄሊኮፕተሮች ላይ ጥቃት ማድረሷን አስታውቃለች። የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ (IRGC) የሆርሙዝ ስትሬትን ደህንነት ማወክ በአሜሪካ ጦር ላይ ከባድ ዋጋ ያስከፍላል ሲልም አስጠንቅቋል።
ከዚህ ቀደም የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ሚያዝያ 13 የጀመረውን የሆርሙዝ ስትሬት የባህር ላይ እገዳ አካል በማድረግ፣ ወደ ኢራኗ ኻርግ ደሴት በማምራት ላይ በነበረችው እና በቦትስዋና ባንዲራ በምትጓዘው 'ኤም/ቲ ሌክሲ' በተሰኘች ባዶ ነዳጅ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት ማድረሱን ገልጿል። የመርከቧ ሰራተኞች በ24 ሰዓታት ውስጥ የተሰጣቸውን ተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ባለመቀበላቸው፣ የአሜሪካ አውሮፕላን በመርከቧ የሞተር ክፍል ላይ የሄልፋየር ሚሳኤል የተኮሰ ሲሆን፣ አሜሪካ ይህ ጥቃት ሲፈጸም የሚያሳይ የቪዲዮ ምስል ይፋ አድርጋለች። የባህር ላይ እገዳው ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን 6 የንግድ መርከቦች ከጥቅም ውጪ ሲሆኑ፣ 122 መርከቦች ደግሞ አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ተደርጓል።
ይህ ውጥረት የተባባሰው፣ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዚህ ሳምንት ተቺዎቻቸው ዘና እንዲሉ መክረው፣ ኢራን ስምምነት ላይ መድረስ እንደምትፈልግ እና ይህም ለአሜሪካ ጥሩ እንደሚሆን በተናገሩበት ወቅት ነው። የሲቢኤስ ኒውስ እንደዘገበው፣ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሊኖር ስለሚችለው የሰላም ስምምነት ማዕቀፍ ማስተካከያ እንዲደረግ ጠይቀዋል። ማስተካከያው የሆርሙዝ ስትሬትን ጉዳይ፣ ከፍተኛ ማዕድን ያለው ዩራኒየምን ከኢራን ማውጣትን እና የኢራንን የኒውክሌር ፕሮግራም በተመለከተ አዲስ ድርድር መክፈትን ያካተተ ነው። ሆኖም የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢስማኢል ባጋኢ ሰኞ ዕለት በሰጡት ምላሽ፣ ይህ ጉዳይ በድርድሩ ጠረጴዛ ላይ እንዳልነበረ ገልጸው፣ ዋሽንግተን ሁልጊዜ አቋሟን እንደምትቀይር እና አዳዲስ ወይም የሚጋጩ ፍላጎቶችን እንደምታቀርብ ከሰዋል።
ጦርነቱ ከጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካ ኮንግረስ ፊት ቀርበው ቃላቸውን የሰጡት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፣ አሜሪካ ስትሬቱን ክፍት ለማድረግ ስትል ለኢራን ማዕቀብ የማንሳት ጥያቄን አላቀረበችም ብለዋል። ማንኛውም ማዕቀብ የማንሳት ጉዳይ ማዕቀቦቹ በመጀመሪያ ከተጣሉበት ምክንያት፣ ማለትም ከኒውክሌር ፕሮግራማቸው ጋር የተያያዘ ቅድመ ሁኔታን መሰረት ያደረገ ነው በማለት አስረድተዋል። ኮሚቴው ውስጥ ካሉ ሴናተሮች ጋር በነበራቸው ውጥረት የበዛበት የቃላት ልውውጥ ወቅትም፣ ሚኒስትሩ ጦርነቱ አብቅቷል ማለታቸው ተዘግቧል።

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የአሜሪካ ጦር በመካከለኛው ምስራቅ የተሰነዘሩ በርካታ የኢራን ባሊስቲክ ሚሳኤሎችንና ድሮኖችን በተሳካ ሁኔታ ማክሸፉን እና በቄሽም ደሴት ላይ የራስን መከላከል የአየር ጥቃት መፈጸሙን የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ጁን 2 ቀን 2026 ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ኢራን ወደ ቀጠናው ጎረቤት አገራት በርካታ ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን ያስወነጨፈች ቢሆንም፣ ሁሉም የታለሙበትን ግብ ሳይመቱ ቀርተዋል። ወደ ኩዌት የተተኮሱ ሁለት የኢራን ሚሳኤሎች ግባቸውን ሳይመቱ መንገድ ላይ የተከሰከሱ ሲሆን፣ ወደ ባህሬን የተተኮሱ ሦስት ሚሳኤሎች ደግሞ በአሜሪካ እና በባህሬን የአየር መከላከያ ኃይሎች አማካኝነት ወዲያውኑ በአየር ላይ እንዲከሽፉ ተደርገዋል።
ከዚህ በተጨማሪም የCENTCOM ኃይሎች ኢራን በሕጋዊ መንገድ ቀጠናዊ ባህርን እያቋረጡ በነበሩ ሲቪል መርከበኞች ላይ የሰነዘረቻቸውን ሦስት የአጥፊ ድሮኖችን መትተው ጥለዋል። የአሜሪካ ጦር ለተሰነዘረበት ጥቃት ምላሽ ለመስጠት በቄሽም ደሴት ላይ በሚገኘው የኢራን ወታደራዊ የምድር መቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ የተመጣጠነ የአየር ጥቃት ፈጽሟል።
በዚህ የጋራ የመከላከል እርምጃ ወቅት በየትኛውም የአሜሪካ ወታደራዊ አባላት ላይ የደረሰ ጉዳት የሌለ ሲሆን፣ ማዕከላዊ ዕዙ በአሁኑ ወቅት እየተተገበረ ባለው የተኩስ አቁም ስምምነት ወቅት ሊሰነዘሩ የሚችሉ ያልተገቡ የኢራን ትንኮሳዎችን ለመመከት እና ለመከላከል ኃይሎቹ በተጠንቀቅ ላይ እንደሚገኙ ገልጿል።

Sponsored by
Surafel
5 months ago
የኢራን ፓርላማ የአሜሪካውን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ለሚገድል ማንኛውም ሰው 50 ሚሊዮን ዩሮ (ወደ 58 ሚሊዮን ዶላር ገደማ) የመንግስት የገንዘብ ሽልማት የሚሰጥ አዲስ የህግ ረቂቅ እያዘጋጀ መሆኑ ታወቀ
ይህ በኢራን ከፍተኛ ህግ አውጪዎች ደረጃ እየተመከረበት ያለው አዲስ የህግ ረቂቅ “የእስላማዊቷ ሪፐብሊክ ወታደራዊ እና የደህንነት ሃይሎች የአረባዊ እርምጃ” የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን፥ መንግስት ለግድያው የተመደበውን ከፍተኛ የገንዘብ መጠን በይፋ እንዲከፍል የሚያስገድድ ነው።
የኢራን ፓርላማ የብሔራዊ ደህንነት እና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኢብራሂም አዚዚ በሀገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ቀርበው እንደተናገሩት፥ ይህ እርምጃ አሜሪካ እና እስራኤል የኢራን ወታደራዊ መሪዎችን እና አዛዦችን ለገደሉበት አጸፋዊ ምላሽ የተዘጋጀ ነው።
አዚዚ አክለውም ዶናልድ ትራምፕ፣ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና የአሜሪካ መካከለኛው ዕዝ (CENTCOM) ዋና አዛዥ በዋናነት መገደል እንዳለባቸው ገልጸው፥ ይህንን የግድያ እርምጃ “ሃይማኖታዊ እና ርዕዮተ-ዓለማዊ ተልዕኮ” ሲሉ ጠርተውታል።
ከዚህ መግለጫ አስቀድሞ ባለፈው መጋቢት ወር ላይ በርካታ የኢራን የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች የትራምፕን ግድያ ዘመቻ የሚደግፉ እና ለዚሁ ተግባር የሚውል የገንዘብ ማሰባሰቢያ ጥሪዎችን የያዙ የጽሑፍ መልዕክቶች ደርሷቸው እንደነበር ተገልጿል።
በተያያዘም በቅርቡ ይፋ የሆኑ የአሜሪካ የስለላ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከኢራን ጋር ግንኙነት አለው የተባለ አንድ ተላላኪ ግለሰብ ትራምፕን ለመግደል በቅድሚያ 5 ሺህ ዶላር ተከፍሎት ሲንቀሳቀስ እንደነበር ተደርሶበታል።
seledadotio

"ኢራን ያቀረበችው አዲስ የሰላም ዕቅድ አላረካኝም፦ ፕሬዚዳንት ትራምፕ
********************
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሁለት ወሩን የአሜሪካ-ኢራን ጦርነት ለማስቆም ከቴህራን የቀረበውን አዲስ የሰላም ሀሳብ ብዙም አላረካኝም በማለት ገልጸውታል።
ትራምፕ በዋይት ሀውስ በሰጡት መግለጫ፣ ኢራን ስምምነት ለማድረግ ብትፈልግም ያቀረበችው ሀሳብ ግን ተቀባይነት የሌላቸው ነጥቦች እንዳሉበት ገልጸዋል።
"ኢራን ስምምነት ትፈልጋለች፤ ምክንያቱም ወታደራዊ አቅሟ ተሟጥጧል" ያሉት ትራምፕ፣ በቀረበው ሰነድ ግን እንዳልረኩ እና ኢራን መስማማት የምትችልበት ደረጃ ላይ መሆኗን እንደሚጠራጠሩ ተናግረዋል።
በኢራን ከፍተኛ አመራሮች መካከል "ከባድ አለመግባባት" እንዳለ የገለጹት ፕሬዚዳንቱ፣ ይህም የሰላም ሂደቱን አስቸጋሪ እንዳደረገው ጠቁመዋል።
ፓኪስታን በሽምግልናዋ የቀጠለች ሲሆን፣ አዲሱን የኢራን የሰላም ሀሳብ ለአሜሪካ ያቀረቡት የፓኪስታን ባለስልጣናት ናቸው።
ትራምፕ ለፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሼህባዝ ሸሪፍ እና ለሀገሪቱ ፊልድ ማርሻል አሲም ሙኒር ያላቸውን አክብሮት ገልጸዋል።
በአሁኑ ወቅት ያላቸው አማራጭ "ወይ ስምምነት ማድረግ ወይም ኢራንን በከባድ ወታደራዊ እርምጃ ማጥፋት" እንደሆነ ፕሬዚዳንት ትራም በግልጽ ተናግረዋል።
የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) ወታደራዊ አማራጮችን አጥንቶ እንዳቀረበላቸውም የተናገሩት ፕሬዚዳንቱ ከሰብዓዊነት አንጻር በቦምብ የመደብደብ እርምጃን እንደማይመርጡ ጠቁመዋል።
በነስሩ ጀማል
#middleeast #peacetalks #iran #us #trump #ebc

6 months ago
አሜሪካ የሆርሙዝ ሰርጥን እየዘጋች ነው
#ethiopia | በመካከለኛው ምስራቅ እጅግ ወሳኝ በሆነው የሆርሙዝ የባህር መስመር ላይ የአሜሪካ ባህር ኃይል ጥብቅ የቁጥጥር እርምጃ መውሰድ መጀመሩ ተሰማ። ይህ እርምጃ የተወሰደው የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) ከሚያዚያ 5/2018 ዓ.ም (እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር) ጀምሮ ሰርጡን እንደሚዘጋ ካስታወቀ በኋላ ነው።
የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ በሰርጡ ላይ የሚደረገውን ማንኛውንም እንቅስቃሴ የመቆጣጠርና የመገደብ ሙሉ ኃላፊነት ወስዶ ወደ ተግባር መግባቱ ተገልጿል።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን መርከቦች በተከለከለው የሰርጡ ክልል ውስጥ ቢገኙ "እስከወዲያኛው ይሰናበታሉ" (ይደመሰሳሉ) የሚል ጠንካራ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል። ዕዙም ከኢራን ወደቦች ወደ ሰርጡ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን ሙሉ በሙሉ ለማገድ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።
የቴህራን አብዮታዊ ዘብ (IRGC) በበኩሉ አሜሪካ የወሰደችው እርምጃ ዓለም አቀፍ የባህር ህግጋትን የጣሰ ነው በማለት ወቅሷል። የኢራን ወታደራዊ ኃይሎች ለአሜሪካ እርምጃ ተመጣጣኝ ምላሽ እንደሚሰጡ ዝተዋል።
በአሁኑ ወቅት አንድ የአሜሪካ አውሮፕላን ተሸካሚ የጦር መርከብ እና ሁለት አውዳሚዎች በኦማን ባህረ ሰላጤ ላይ ተሰማርተው ዝግጁነታቸውን እያረጋገጡ መሆኑ ታውቋል።
ይህ በሆርሙዝ ሰርጥ ላይ የተጀመረው ወታደራዊ እንቅስቃሴ በዓለም አቀፉ የነዳጅ ገበያና በባህር ትራንስፖርት ደህንነት ላይ ከፍተኛ ስጋት ሊፈጥር እንደሚችል ተገምቷል።
Getu Temesgen - (ጌጡ
#nbc #getutemesgen #getu #hormuzstrait #usnavy #centcom #iran #trump #middleeasttension #maritimesecurity #globalnews #ኢራን #አሜሪካ #ሆርሙዝ #ወታደራዊዜና

በ40 ቀኑ ጦርነት ኢራን 145 ቢሊዮን ዶላር አጣች
#ethiopia | በኢራን፣ በአሜሪካና በእስራኤል መካከል ለ40 ቀናት የዘለቀው አስከፊ ጦርነት በኢራን ላይ ታሪክ የማይረሳው ውድመት ጥሎ አልፏል።
የወጡ ሪፖርቶች እንደሚያመለክቱት፣ ሀገሪቱ ከአስርተ ዓመታት በኋላ ወደማታውቀው የኢኮኖሚና የወታደራዊ ቀውስ ውስጥ ገብታለች።
ከ140 እስከ 145 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት ወድሟል።
የመኖሪያ ቤቶች፦ 100,000 ቤቶች ፈርሰዋል።
857 ትምህርት ቤቶችና ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም 339 የህክምና ተቋማት ጉዳት ደርሶባቸዋል።
23,500 የንግድ ድርጅቶች በመውደማቸው ከፍተኛ የሥራ አጥነት ስጋት ተፈጥሯል።
የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) እንደገለጸው፣ የኢራን ሚሳይል ማምረቻዎችና ወታደራዊ መሠረቶች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ወድመዋል።
በተለይ 4 ዋና ዋና የባሊስቲክ ሚሳይል ማምረቻዎች በመውደማቸው፣ ኢራን ያላትን የመከላከል አቅም ለጊዜው አጥታለች ተብሏል።
"ከዚህ ግዙፍ ውድመት ለማገገም ኢራን ረጅም ዓመታት ይፈጅባታል!" — የፖለቲካ ተንታኞች
#getu #iranwar #middleeastcrisis #economicloss #breakingnews #militaryupdate #globalpolitics #usa #israel #iran #peacetalks #ኢራን #ጦርነት #ኢኮኖሚ #መካከለኛውምስራቅ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

አሜሪካ የቢሊዮን ዶላር "ድብቅ" ሚሳኤሎችን ማንቀሳቀስ ጀመረች
#ethiopia | ብሉምበርግ (Bloomberg) ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው፣ አሜሪካ እጅግ ዘመናዊና ረጅም ርቀት ተጓዥ የሆኑትን JASSM-ER ክሩዝ ሚሳኤሎች በኢራን ዙሪያ በከፍተኛ ሁኔታ እያከማቸች ትገኛለች።
እያንዳንዳቸው 1.5 ሚሊዮን ዶላር የሚገመቱት እነዚህ ሚሳኤሎች፣ የጠላትን የራዳር መከላከያ ሰብረው በመግባት ኢላማን በከፍተኛ ጥንቃቄ የመምታት "ድብቅ" (Stealth) ብቃት አላቸው።
ሚሳኤሎቹ ከፓስፊክ ውቅያኖስ፣ ከመካከለኛው አሜሪካና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተሰብስበው ወደ አሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) እና በእንግሊዝ ወደሚገኘው የፌርፎርድ የአየር ኃይል ጣቢያ እየተጓጓዙ ነው።
ይህ ግዙፍ ክምችት በአንድ አካባቢ መሰብሰቡ፣ በኢራን ላይ ሊሰነዘር ለሚችል መጠነ ሰፊና "የማያዳግም" ጥቃት እንደ ቅድመ ዝግጅት እየታየ ነው።
ትዕዛዙ የተሰጠው በመጋቢት ወር መጨረሻ ላይ ሲሆን፣ ይህም ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጦራቸውን እንደሚያወጡ ከገለጹበት ንግግር በተቃራኒ ወታደራዊ ዝግጁነቱ እየጠነከረ መሄዱን ያሳያል።
#getu #usmilitary #jassmer #irantension #bloombergreport #missiledefense #globalsecurity #middleeastcrisis #trumpadmin #stealthmissiles #አሜሪካ #ኢራን #ሚሳኤል #ጦርነት #ጌጡተመስገን #getutemesgen

7 months ago
አሜሪካ በኢራን ላይ በከፈተችው ጥቃት በመጀመሪያው ቀን 779 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ማድረጓ ተገለጠ
የአናዶሉ የዜና ወኪል ባሰባሰበው መረጃ እና ግምት መሰረት የአሜሪካ ጦር በኢራን ላይ ጥቃት በጀመረባቸው የመጀመሪያዎቹ 24 ሰዓታት ውስጥ 779 ሚሊዮን ዶላር ገደማ ወጪ አድርጓል።
ይህ መጠን አሜሪካ ለ2026 ዓ.ም ከመደበችው አጠቃላይ የመከላከያ በጀት ውስጥ የ0.1 በመቶ ድርሻ አለው።
የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) እንደገለጸው በዚህ መጠነ ሰፊ ዘመቻ ላይ የሚከተሉት የጦር መሳሪያዎች ተሰማርተዋል
* የጥቃት አውሮፕላኖች፦ B-2 ስቲልዝ ቦምብ ጣዮች፣ F-22፣ F-35፣ F-16 እና A-10 የጥቃት አውሮፕላኖች።
* የኤሌክትሮኒክስ ጦርነት፦ EA-18G የኤሌክትሮኒክስ መቃወሚያ አውሮፕላኖች።
* ሰው አልባ አውሮፕላኖች፦ MQ-9 ሪፐር ድሮኖች።
* የባህር ኃይል፦ በኒውክሌር የሚሰሩ የአውሮፕላን ተሸካሚ መርከቦች እና የሚሳኤል አውዳሚ መርከቦች።
* የመከላከያ ስርዓቶች፦ ፓትሪዮት (Patriot) እና ታድ (THAAD) የተሰኙ የሚሳኤል መከላከያ ዘዴዎች።
የወጪዎቹ ዝርዝር ስሌት
1. የB-2 ስቲልዝ ቦምብ ጣዮች ወጪ
ከአሜሪካ ሚዙሪ ግዛት ተነስተው ሳይያርፉ የበረሩ አራት B-2 ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች 2,000 ፓውንድ (907 ኪሎ ግራም) የሚመዝኑ ጄዳም (JDAM) ቦምቦችን በመጠቀም ኢላማዎችን መትተዋል። ከፍተኛ ጥገና የሚጠይቁት እነዚህ አውሮፕላኖች ለበረራ ሰዓት፣ ለጥገና እና ለተጠቀሙት ጥይት ብቻ 30.2 ሚሊዮን ዶላር ወጪ አስከትለዋል።
2. የጄት አውሮፕላኖች ስምሪት
በCENTCOM መረጃ መሰረት F-18፣ F-16፣ F-22 እና F-35 ጄቶች በመጀመሪያው ጥቃት ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ አድርገዋል። ለእነዚህ አውሮፕላኖች ስምሪት የተመደበው ወጪ 271.34 ሚሊዮን ዶላር አካባቢ መሆኑ ተገምቷል።
3. የተቀናጀ የአየር እና የምድር ጥቃት
ልዩ ተልዕኮ ያላቸው አውሮፕላኖች፣ የስለላ አውሮፕላኖች፣ የነዳጅ ጫኝ አውሮፕላኖች እና በምድር ላይ የሚገኙ የሃይማርስ (HIMARS) ሚሳኤል ባትሪዎችን ጨምሮ ለተቀናጀው ጥቃት የወጣው ወጪ 423.57 ሚሊዮን ዶላር ደርሷል።
4. የባህር ኃይል ወጪ
በቀጣናው የሚገኙት ሁለቱ የአሜሪካ የአውሮፕላን ተሸካሚ መርከቦች (ዩኤስኤስ አብርሃም ሊንከን እና ዩኤስኤስ ጄራልድ አር ፎርድ) በጥቃቱ ተሳትፈዋል። እነዚህን ግዙፍ መርከቦች ከአጃቢ አውዳሚ መርከቦቻቸው ጋር ለማንቀሳቀስ በቀን 15 ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንደሚጠይቅ ተመልክቷል።

የአሜሪካው ኤፍ-15 የጦር ጀት በኩዌት ተከሰከሰ
ዛሬ ሰኞ የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም አንድ የአሜሪካ አየር ኃይል ንብረት የሆነ F-15E Strike Eagle የጦር ጀት በምዕራብ ኩዌት መከሰከሱ ተሰምቷል።
እንደ መጀመሪያ መረጃዎች ገለጻ፣ የጦር ጀቱ አብራሪ አውሮፕላኑ መሬት ከመመታቱ በፊት በፓራሹት ለቆ በመውጣቱ ለጥቂት ከሞት ተርፏል።
በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወሩ ምስሎች እንደሚያሳዩት፣ ፓይለቱ በአካባቢው በነበሩ የኩዌት ሲቪሎች እርዳታ ተደርጎለት ቀላል ጉዳት የደረሰበት ሲሆን በአሁኑ ወቅት በሆስፒታል የሕክምና ክትትል እየተደረገለት ይገኛል።
የአደጋው መንስኤ እስካሁን በይፋ ባይታወቅም፣ አውሮፕላኑ በቴክኒክ ብልሽት ወይም በስህተት በተተኮሰ የፀረ-አውሮፕላን ሚሳይል ሳይመታ እንዳልቀረ ግምቶች እየተሰጡ ነው።
የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) በአደጋው ዙሪያ ዝርዝር ምርመራ መጀመሩን የገለጸ ሲሆን በቀጣይ ይፋዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
ይህ ክስተት የተከሰተው በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ቀጠናዊ ውጥረት በከፍተኛ ሁኔታ በጨመረበት ወቅት መሆኑ ጉዳዩን ዓለም አቀፍ ትኩረት እንዲያገኝ አድርጎታል።

🚨 ሰበር ዜና፦ የአሜሪካው F-15 የጦር ጀት በኩዌት ተከሰከሰ
#ethiopia | ዛሬ ሰኞ የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም በመካከለኛው ምስራቅ ለሚገኘው የአሜሪካ አየር ኃይል አስደንጋጭ ዜና ተሰምቷል። አንድ F-15E Strike Eagle የተሰኘው ዘመናዊ የጦር ጀት በምዕራብ ኩዌት በረሃማ ቀጠና ውስጥ በደረሰበት አደጋ ተከስክሷል።
✈️ ስለ አብራሪው የተሰማው ተስፋ ሰጪ መሪ
ምንም እንኳን የጦር ጀቱ ሙሉ በሙሉ ቢወድም፣ አብራሪው ግን በተአምር ከሞት ተርፏል። አውሮፕላኑ መሬት ከመመታቱ ጥቂት ሰከንዶች በፊት አብራሪው በመቀመጫ ማስወንጨፊያ (Ejection Seat) ተጠቅሞ በፓራሹት ለቆ ወጥቷል።
* የኩዌት ሲቪሎች እገዛ፦ በአካባቢው የነበሩ የኩዌት ዜጎች ወዲያውኑ ለአብራሪው የመጀመሪያ እርዳታ ያደረጉለት ሲሆን፣ አሁን ላይ ቀላል ጉዳት ደርሶበት በሆስፒታል ክትትል እየተደረገለት ይገኛል።
🔍 የአደጋው መንስኤ እና ግምቶች
የአደጋው መንስኤ እስካሁን በይፋ አልተረጋገጠም። ሆኖም ከወዲሁ ሁለት ዋና ዋና ግምቶች እየተሰጡ ነው፦
* የቴክኒክ ብልሽት፦ በአውሮፕላኑ ሞተር ወይም የቁጥጥር ሥርዓት ላይ ያጋጠመ ድንገተኛ ችግር።
* የጥቃት ጥርጣሬ፦ በስህተት በተተኮሰ የፀረ-አውሮፕላን ሚሳይል ተመትቶ ሊሆን ይችላል የሚል ስጋት።
⚠️ ቀጠናዊ ስጋት
ይህ አደጋ የተከሰተው በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ፖለቲካዊ ውጥረት አይል በበረታበት ወቅት በመሆኑ፣ የአለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃንን ትኩረት ስቧል። የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) በአደጋው ዙሪያ ጥልቅ ምርመራ መጀመሩን ገልጾ፣ በቅርቡ ዝርዝር መግለጫ እንደሚሰጥ አስታውቋል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #f15crash #kuwait #usairforce #breakingnews #middleeasttension #aviationsafety #ኢትዮጵያ #ዜና

የአሜሪካ መካከለኛ ዕዝ (CENTCOM) ዛሬ በኢራን ላይ የሰነዘረውን ጥቃት የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገ።
ምስሉ ከጦር መርከቦች ላይ ሚሳይሎች ሲተኮሱ፣ የጦር ጄቶች ከአውሮፕላን ተሸካሚ መርከቦች ላይ ሲነሱ እና በመሬት ላይ የሚገኝ ድሮንን ጨምሮ የተለያዩ የኢራን ወታደራዊ ንብረቶች ሲመቱ ያሳያል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ እንደገለጹት፣ የእኛ ዓላማ ከኢራን አገዛዝ የሚመጡ አፋጣኝ ስጋቶችን በማስወገድ የአሜሪካን ሕዝብ መከላከል ነው። ፕሬዝዳንቱ ከባድ እርምጃ እንዲወሰድ አዝዘዋል።
የሴንትኮም ኃይሎችም አይቀሬና እጅግ ከፍተኛ የሆነ ድብደባ እያደረሱ ነው" ሲል ዕዙ አስታውቋል።
Via Aljazeera

የአሜሪካ ወታደራዊ ይዞታዎች በመካከለኛው ምስራቅ የት ይገኛሉ?
እንደ አሜሪካ የውጭ ግንኙነት ምክር ቤት መረጃ ከሆነ፥ አሜሪካ በክልሉ ቢያንስ በ19 ቦታዎች ላይ ሰፊ የቋሚ እና ጊዜያዊ ወታደራዊ ተቋማት መረብ አላት።
ከእነዚህም ውስጥ ስምንቱ ቋሚ የጦር ሰፈሮች ሲሆኑ የሚገኙትም በባህሬን፣ ግብፅ፣ ኢራቅ፣ ዮርዳኖስ፣ ኩዌት፣ ኳታር፣ ሳውዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ውስጥ ነው።
ወቅታዊ ሁኔታ
አሜሪካ እና እስራኤል ቅዳሜ ዕለት በኢራን ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል። የመጀመሪያው ጥቃት የተፈጸመው የከፍተኛው መሪ አያቶላ አሊ ካሜኒ ቢሮ አቅራቢያ ሲሆን፣ እሳቸው ግን በቴህራን ውስጥ እንዳልነበሩና ወደ አስተማማኝ ቦታ መወሰዳቸው ተነግሯል። በቴህራን እና በሌሎች ከተሞች ፍንዳታዎች ተሰምተዋል።
ይህንን ጥቃት ተከትሎ፣ የአሜሪካ ጦር ሰፈሮች በሚገኙባቸው በባህሬን፣ ኩዌት፣ ኳታር እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፍንዳታዎች መከሰታቸው ተዘግቧል።
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀገራቸው ለጥቃቱ የምትሰጠው ምላሽ በክልሉ ያሉትን ሁሉንም የአሜሪካ ወታደራዊ ሰፈሮች ኢላማ ማድረግ እንደሚሆን አስጠንቅቀዋል።
ዋና ዋናዎቹ የጦር ሰፈሮች ዝርዝር
1. ባህሬን
የሰው ኃይል፦ በግምት 9,000 የሚጠጉ ወታደራዊ እና ሲቪል ሰራተኞች።
ጠቀሜታ፦ የአሜሪካ ባህር ኃይል (Fifth Fleet) መቀመጫ ነው። ይህ ኃይል የፋርስ ባህረ ሰላጤ፣ ቀይ ባህር፣ አረብ ባህር እና የህንድ ውቅያኖስ ክፍሎችን ይቆጣጠራል።
ዜና፦ በባህሬን የሚገኘው የጦር ሰፈር ዛሬ ጥቃት እንደደረሰበት የሀገሪቱ ጦር አረጋግጧል።
2. ኳታር (Qatar)
የጦር ሰፈሩ ስም፦ አል ኡዴይድ የአየር ኃይል ጦር ሰፈር
ጠቀሜታ፦ በመካከለኛው ምስራቅ ትልቁ የአሜሪካ ጦር ሰፈር ሲሆን 10,000 የሚጠጉ ወታደሮች ይገኛሉ። ከግብፅ እስከ ካዛኪስታን ያሉ ወታደራዊ ስራዎችን የሚያስተባብረው የ"US Central Command" (CENTCOM) የፊት መስመር ዋና መሥሪያ ቤት ነው።
3. ኩዌት
ቁልፍ ቦታዎች፦ ካምፕ አሪፍጃን እና አሊ አል ሳሌም የአየር ኃይል ጦር ሰፈር።
ጠቀሜታ፦ ካምፕ ቡህሪንግ በኢራቅ እና ሶሪያ ለሚሰማሩ ወታደሮች እንደ መሸጋገሪያ ያገለግላል።
4. የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ
የጦር ሰፈሩ ስም፦ አል ዳፍራ የአየር ኃይል ጦር ሰፈር ።
ጠቀሜታ፦ እንደ F-22 Raptor ያሉ ዘመናዊ ተዋጊ አውሮፕላኖች እና ሰው አልባ አውሮፕላኖች (Drones) ይገኙበታል።
በተጨማሪም የዱባይ ጀበል አሊ ወደብ ለአሜሪካ ባህር ኃይል መርከቦች ትልቅ አገልግሎት ይሰጣል።
5. ኢራቅ
ቦታዎች፦ አይን አል አሳድ እና በኩርዲስታን የሚገኘው የአርቢል የአየር ኃይል ጦር ሰፈር።
ጠቀሜታ፦ የኢራቅ የፀጥታ ኃይሎችን ለመደገፍ እና በሰሜን ኢራቅና ሶሪያ ለሚደረጉ የአየር ስራዎች እንደ ማዕከል ያገለግላሉ።
6. ሳውዲ አረቢያ
የሰው ኃይል፦ 2,321 የአሜሪካ ወታደሮች።
ጠቀሜታ፦ በፕሪንስ ሱልጣን የአየር ኃይል ጦር ሰፈር ላይ ሆነው የሀገሪቱን መከላከያ ይደግፋሉ። እዚያም የ"ፓትሪዮት" ሚሳኤል መከላከያ እና የከፍታ ቦታ መከላከያ ዘዴዎች ይገኛሉ።

8 months ago
አሜሪካ የኢራንን ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) መታ ጣለች
አንደ ሬውተርስ ዘገባ በአረቢያ ባህር ላይ ሲጓዝ በነበረው USS Abraham Lincoln በተሰኘው የአሜሪካ የጥቃት አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ላይ ሊቃረብ የነበረ የኢራን ድሮን መመታቱ ተገለጸ።
ምን ተከሰተ? "ሻሄድ-139" የተሰኘችው የኢራን ድሮን ወደ አሜሪካ የጦር መርከብ በከፍተኛ ፍጥነት ስትቃረብ፣ በአሜሪካው F-35 ተዋጊ ጄት ተመትታ ወድቃለች።
ቦታው፦ ክስተቱ የተፈጠረው ከአረቢያ ባህር ላይ፣ ከኢራን ደቡባዊ የባህር ጠረፍ በግምት 800 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ነው።
ምክንያት፦ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (CENTCOM) ቃል አቀባይ ካፒቴን ቲም ሃውኪንስ እንደገለጹት፤ ድሮኗ መርከቧን "በጥቃት መንፈስ" ስለተቃረበች ለራስ መከላከያ ሲባል ተመትታለች።
ጉዳት፦ በዚህ እርምጃ ምንም አይነት የአሜሪካ ወታደርም ሆነ ንብረት ላይ ጉዳት አልደረሰም።
ተጨማሪ ውጥረት፦
በተመሳሳይ ቀን በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ ላይ የኢራን አብዮታዊ ዘብ (IRGC) ጀልባዎች የአሜሪካ ሰንደቅ አላማ የጫነን የንግድ መርከብ ለመጥለፍ ሙከራ ማድረጋቸው ተነግሯል። አሜሪካ ይህን መሰል "ትንኮሳዎችን አንታገስም" ስትል አስጠንቅቃለች።

Comments