4 months ago
🕯 የሻማ ማብራት ስነ-ስርዓት ጥሪ | ለጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ
"ወንድማችንን በሻማ ብርሃን እንዘክራለን..."
የወንድማችን ጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ ህልፈትን ተከትሎ የቀብር ስነስርአቱ በአርባምንጭ ከተማ መፈጸሙ ይታወሳል።
ይህንን ምክንያት በማድረግም፤ በአዲስ አበባ የሚገኙ የስራ ባልደረቦቹ፣ ወዳጅ እና ዘመዶቹ በተገኙበት ነገ የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በመኖሪያ ቤቱ የሻማ ማብራት ስነስርአት ተዘጋጅቷል።
በመሆኑም ሁላችሁም ከዚህ በታች በተገለጸው ስፍራ እና ሰአት በመገኘት ወንድማችንን እናስብ ዘንድ በአክብሮት ተጠርታችኋል።
📅 ቀን: ነገ ማክሰኞ፣ የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት: ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ: አያት 49፣ አርባ ስልሳ ኮንዶሚኒየም፣ ብሎክ ቁጥር 2 (ከሜቄዶኒያ አለፍ ብሎ፣ ብርሃን ባንክ ያለበት ህንጻ)።
ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን! 🙏
#rip #journalistzerihungirma #candlelightvigil #memorial #addisababa #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

5 months ago
🕯️ የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት 🇺🇸
በዲሲ (DMV) ለክቡር አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ 🕯️
#ethiopia | "ከማንም ያልተወሰደ የራሱን የኮሜዲ ስልት ይዞ የነገሠ እና የሚልዮኖችን ቀልብ የሳበ የጥበብ ሰው!"
በኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ ዘርፍ በተለይም በፊልም እና በቴአትር ኢንዱስትሪው ትልቅ አሻራ ያሳረፈው ተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህን ለመዘከር እና ክብር ለመስጠት፤ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ (DMV Area) የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል።
በአሜሪካ የምትገኙ የሙያ አጋሮቹ፣ አድናቂዎቹ እና ወዳጆቹ በሙሉ በቦታው ተገኝተን ለዚህ ታላቅ የጥበብ ሰው ያለንን ክብር እንድንገልጽ ተጋብዛችኋል።
📅 ቀን: የፊታችን ሀሙስ (Thursday, Jan 22)
⏰ ሰዓት: ከምሽቱ 5:00 PM ጀምሮ
📍 ቦታ: DMV Area
ኑ! የሳቅን ንጉሥ በክብር እናስበው!
የፕሮግራሙ አስተባባሪዎች
#netsanetworkneh #candlelightvigil #dmv #ethiopianartist #tribute #washingtondc