Logo
Getu Temesgen
🕯️ የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት 🇺🇸
በዲሲ (DMV) ለክቡር አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ 🕯️
#ethiopia | ​"ከማንም ያልተወሰደ የራሱን የኮሜዲ ስልት ይዞ የነገሠ እና የሚልዮኖችን ቀልብ የሳበ የጥበብ ሰው!"

​በኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ ዘርፍ በተለይም በፊልም እና በቴአትር ኢንዱስትሪው ትልቅ አሻራ ያሳረፈው ተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህን ለመዘከር እና ክብር ለመስጠት፤ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ (DMV Area) የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል።

​በአሜሪካ የምትገኙ የሙያ አጋሮቹ፣ አድናቂዎቹ እና ወዳጆቹ በሙሉ በቦታው ተገኝተን ለዚህ ታላቅ የጥበብ ሰው ያለንን ክብር እንድንገልጽ ተጋብዛችኋል።

​📅 ቀን: የፊታችን ሀሙስ (Thursday, Jan 22)
⏰ ሰዓት: ከምሽቱ 5:00 PM ጀምሮ
📍 ቦታ: DMV Area

​ኑ! የሳቅን ንጉሥ በክብር እናስበው!

​የፕሮግራሙ አስተባባሪዎች

​#netsanetworkneh #candlelightvigil #dmv #ethiopianartist #tribute #washingtondc

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.