3 months ago
አዲስ አበባ እና ባኩ የእህትማማች ከተሞች ስምምነት ተፈራረሙ
************
አዲስ አበባ እና የአዘርባጃን ዋና ከተማ ባኩ የእህትማማች ከተሞች (Sister Cities) ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱ በከተማ ልማት፣ በአገልግሎት ዲጂታላይዜሽን፣ በቤት ልማት፣ (ስፖርት ቱሪዝምን ጨምሮ) በቱሪዝም እና በሁለቱ ህዝቦች መካከል የባህልና የታሪክ ልውውጥን የሚያጠናክር መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል።
#ethiopia #azerbaijan #addisababa #baku #sistercities #ebc

11 months ago
የባንግላዴሽ የግብርና ዩኒቨርሲቲ ለምርምር ያመጣቸው 14 በጎች ተሰረቁ
#ethiopia | በባንግላዴሽ የግብርና ዩኒቨርሲቲ (BAKU) የምርምር ፕሮጀክት እርሻ ውስጥ ይራቡ የነበሩ አስራ አራት የተሻሻለ ዝርያ ያላቸው በጎች ተሰርቀዋል።
ባለስልጣናት እንደተናገሩት በጎቹ የ'ዳርፓር' እና 'ጋሮል' ዝርያዎች ናቸው።
ከበጎቹ ዘር በመሰብሰብ ተግባራዊ ስልጠና ለተማሪዎቹ ለመስጠት ታስቦ ነበር።
" ከስርቆቱ በኋላ የዩኒቨርሲቲው የቅድመ ምረቃ፣ የድህረ ምረቃ እና የዶክትሬት ተማሪዎች ምርምርም በእጅጉ ተጎድቷል" ሲሉ የባንግላዴሽ የግብርና ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ሃላፊ የሆኑት ናዝሙል ኢስላም ተናግረዋል።
በጎቹ ታርደው ተበልተዋል ወይስ አንድ ድብቅ ቦታ ላይ ይገኛሉ የሚለውን ለማወቅ ፖሊስ ምርመራ መጀመሩን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል ያለው ፊደል ፖስት ነው።

በባንግላዴሽ የግብርና ዩኒቨርሲቲ (BAKU) የምርምር ፕሮጀክት እርሻ ውስጥ ይራቡ የነበሩ አስራ አራት የተሻሻለ ዝርያ ያላቸው በጎች ተሰርቀዋል።

በጎቹ ታርደው ተበልተዋል ወይስ አንድ ድብቅ ቦታ ላይ ይገኛሉ የሚለውን ለማወቅ ፖሊስ ምርመራ መጀመሩን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

Comments