5 months ago
እናታችን ውብየሻው ዘለቀ የት ይሆኑ?
#ethiopia | እናታችን ውብየሻው ዘለቀ ይባላሉ። ማክሰኞ መጋቢት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከሚኖሩበት እንጦጦ ኪዳነ ምህረት አካባቢ ወደ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን እንደሄዱ እስካሁን ወደ ቤታቸው አልተመለሱም።
መለያ ምልክቶች፦
የለበሱት ልብስ፦ ቢጫ ቀሚስ እና ቢጫ ፎጣ።
ሌላ ምልክት፦ በሁለቱም እግሮቻቸው ላይ የእብጠት ምልክት ያለ ሲሆን፣ ሰፋ ያለ ጫማ አድርገዋል።
በአዲስ አበባም ሆነ ከአዲስ አበባ ውጭ እኝህን እናት ያያችሁ ወይም ያለሉበትን የምታውቁ ወገኖች፣ ለተጨነቁ ፈላጊ ልጆቻቸው በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል እንድትጠቁሙ በትህትና እንጠይቃለን፦
📞 0922 34 15 87
📞 0912 91 15 26
📞 0934 15 89 79
እባካችሁ ይህ መረጃ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ ተባበሩን።
እናታችንን ፈጣሪ በሰላም ለቤታቸው ያብቃቸው።
#getu #ethiopia #addisababa #missingperson #entoto #kidanemihret #የጠፋሰው #ፍለጋ #እንጦጦ #አዲስአበባ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

አስቸኳይ የጠፋ ሰው ፍለጋ 🙏
* ስለ እናቱ ብላችሁ ...
#ethiopia | የአንድ እናት ጭንቀትና የልጅ ናፍቆት ከባድ ነው። አመልካች አበባ በርሄ ልጃቸው ሲሳይ ደበላ ከሚያዝያ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ ወደ ቤቱ ባለመመለሱ፣ በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ሆነው እገዛችንን ይሻሉ።
የጠፋው ሰው መረጃ፦
ስም፦ ሲሳይ ደበላ ዲሳሳ
ዕድሜ፦ 42 ዓመት
ቁመት፦ 1.78 ሜትር
መልክ፦ ቀይ ዳማ
ልዩ መለዮ፦ ጥርሱ ሸረፍ ያለ፣ ፀጉሩ ገባ ያለ (ባለ ራሰ በራነት ምልክት ያለው)
የመጨረሻ የታየበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኡራኤል ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ
የመኖሪያ አድራሻ ÷ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣
ወረዳ 09፣ የቤት ቁጥር 145 ነው
ይህንን ሰው ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ ወገኖች በነጻነት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል እናትየው የልጃቸውን አድራሻ እንዲያገኙ እንድትተባበሩ በትህትና እንጠይቃለን፦
📱 0912954521
📱 0910099879
📱 0947793635
የጠፋ ሰው ፍለጋ ውጤታማ የሚሆነው መረጃው ለብዙ ሰዎች ሲደርስ ነው። ይህንን መረጃ #share በማድረግ ለአንዲት እናት እፎይታን እንድንሰጥ መንፈሳዊና ሰብዓዊ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
#የጠፋሰው #ፍለጋ #አዲስአበባ #ኡራኤል #ሰብዓዊነት #ኢትዮጵያ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #missingperson #addisababa

6 months ago
የአፋልጉኝ ተማጽኖ🙏
#ethiopia | እናታችን ወ/ሮ ዘነበች ዳዲ ሰይፉ ይባላሉ። በአዲስ አበባ መካኒሳ አቦ አካባቢ የምትኖሩ እና መላው የከተማዋ ነዋሪዎች፤ እናታችን የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም።
📌 መለያ ምልክቶቻቸው፦
የለበሱት ልብስ፦ ከላይ ፒንክ ሸሚዝ፣ ነጠላ ደርበው፣ ከስር በለ አበባ ቀሚስ እና ጥቁር የእጅ ቦርሳ ይዘዋል።
ዕድሜ፦ 60 ዓመት።
ጤና ሁኔታ፦ በቅርቡ ባጋጠማቸው የጤና እክል ምክንያት መናገር አይችሉም፤ ነገር ግን በደንብ ይሰማሉ።
እናታችንን ያየ ወይም ያለችበትን የሚጠቁም መረጃ ያለው ሰው በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል እንዲያሳውቁን በፈጣሪ ስም እንማጸናለን፦
📞 0912 61 72 10
📞 0911 94 77 63
📞 0920 72 34 64
📞 0913 10 66 91
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ተባበሩን፤ የጠፋን ሰው ማግኘት ትልቅ በረከት ነው!
#በፍለጋላይ #መካኒሳ #አዲስአበባ #የጠፋሰው #እርዳታ #getutemesgen #ethiopia #addisababa

Sponsored by
Surafel
Comments