Logo
Getu Temesgen
አስቸኳይ የጠፋ ሰው ፍለጋ 🙏

* ስለ እናቱ ብላችሁ ...
#ethiopia | ​የአንድ እናት ጭንቀትና የልጅ ናፍቆት ከባድ ነው። አመልካች አበባ በርሄ ልጃቸው ሲሳይ ደበላ ከሚያዝያ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ ወደ ቤቱ ባለመመለሱ፣ በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ሆነው እገዛችንን ይሻሉ።

​ የጠፋው ሰው መረጃ፦

​ስም፦ ሲሳይ ደበላ ዲሳሳ
​ዕድሜ፦ 42 ዓመት
​ቁመት፦ 1.78 ሜትር
​መልክ፦ ቀይ ዳማ
​ልዩ መለዮ፦ ጥርሱ ሸረፍ ያለ፣ ፀጉሩ ገባ ያለ (ባለ ራሰ በራነት ምልክት ያለው)
​የመጨረሻ የታየበት ቦታ፦ አዲስ አበባ፣ ኡራኤል ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ
የመኖሪያ አድራሻ ÷ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣
ወረዳ 09፣ የቤት ቁጥር 145 ነው

ይህንን ሰው ያያችሁ ወይም ያለበትን የምታውቁ ወገኖች በነጻነት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል እናትየው የልጃቸውን አድራሻ እንዲያገኙ እንድትተባበሩ በትህትና እንጠይቃለን፦

​📱 0912954521
📱 0910099879
📱 0947793635

የጠፋ ሰው ፍለጋ ውጤታማ የሚሆነው መረጃው ለብዙ ሰዎች ሲደርስ ነው። ይህንን መረጃ #share በማድረግ ለአንዲት እናት እፎይታን እንድንሰጥ መንፈሳዊና ሰብዓዊ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

​#የጠፋሰው #ፍለጋ #አዲስአበባ #ኡራኤል #ሰብዓዊነት #ኢትዮጵያ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #missingperson #addisababa

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.