Logo
Getu Temesgen
የአፋልጉኝ ተማጽኖ🙏
#ethiopia | እናታችን ወ/ሮ ዘነበች ዳዲ ሰይፉ ይባላሉ። ​በአዲስ አበባ መካኒሳ አቦ አካባቢ የምትኖሩ እና መላው የከተማዋ ነዋሪዎች፤ እናታችን የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ከቤት እንደወጡ አልተመለሱም።

​📌 መለያ ምልክቶቻቸው፦
​የለበሱት ልብስ፦ ከላይ ፒንክ ሸሚዝ፣ ነጠላ ደርበው፣ ከስር በለ አበባ ቀሚስ እና ጥቁር የእጅ ቦርሳ ይዘዋል።

​ዕድሜ፦ 60 ዓመት።

​ጤና ሁኔታ፦ በቅርቡ ባጋጠማቸው የጤና እክል ምክንያት መናገር አይችሉም፤ ነገር ግን በደንብ ይሰማሉ።

​እናታችንን ያየ ወይም ያለችበትን የሚጠቁም መረጃ ያለው ሰው በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል እንዲያሳውቁን በፈጣሪ ስም እንማጸናለን፦

​📞 0912 61 72 10
📞 0911 94 77 63
📞 0920 72 34 64
📞 0913 10 66 91

​መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ተባበሩን፤ የጠፋን ሰው ማግኘት ትልቅ በረከት ነው!

​#በፍለጋላይ #መካኒሳ #አዲስአበባ #የጠፋሰው #እርዳታ #getutemesgen #ethiopia #addisababa

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.