3 days ago
#mekdelaambauniversity
በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በትግራይ ክልል ከሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ (ጊምባ ካምፓስ)
● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በመካነ-ሰላም ካምፓስ
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት መጠኑ 3X4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
● የፋይዳ መታወቂያ (Digital ID)፣
● የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት በቀጣይ ይገለጻል ተብሏል፡፡
@tikvahuniversity

17 days ago
#epsu
የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ መስከረም 20 እና 21/2019 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➻ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➻ ከ9–12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➻ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➻ አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
➻ የፋይዳ መታወቂያ ዋናውና ኮፒው፣
➻ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣
➻ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፣
➻ የስፖርት ልብስ።
(ተጨማሪ መረጃ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።)

3 months ago
የኤሌክትሮኒክ ሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት ስለመጠቀም (በመመሪያ ቁጥር 1142/2018 መሠረት)‼️
1/ ከኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓት ጋር ተስማሚ የሆነ የኤሌክትሮኒክ ሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት መጠቀም በታክስ ሕጉ መሰረት የሂሳብ መዝገብ በሚይዙ ታክስ ከፋዮች ላይ ተፈጻሚ ነው።
2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 ላይ የተደነገግው ቢኖርም ማንኛውም ታክስ ከፋይ በፈቃደኝነት ከኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓት ጋር ተስማሚ የሆነ የኤሌክትሮኒክ ሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት መጠቀም ይችላል።
3/ በአባሪ ሁለት በተዘረዘሩት ዘርፎች የተሰማሩ ታክስ ከፋዮች የሚጠቀሙት የሽያጭ መመዝገቢያ ስርዓት ግዴታ ከቀጥታ ግንኙነት ውጭ የሚሰራ መሆን ይኖርበታል።
4/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 3 ላይ የተደነገግው ቢኖርም የታክስ ባለስልጣኑ ከቀጥታ ግንኙነት ውጭ የሚሰራ የሽያጭ መመዝገቢያ ስርዓት የመጠቀም ግዴታ የሚሆንባቸውን ዘርፎች ማሻሻል ይችላል።
5/ ግብር ከፋይ ፈቃድ የተሰጠውን የኤሌክትሮኒክ የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት/ሶፍትዌር ወይም የኤሌክትሮኒክ የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት አገልግሎት ወይም ታክስ ከፋዩ ለራሱ ብቻ የሚጠቀምበት የኤሌክትሮኒክስ የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት ለመጠቀም፦
ሀ) በባለስልጣኑ የታክስ ከፋይ የድረ-ገጽ አገልግሎት ማዕከል ለኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ተጠቃሚነት በመመዝገብ የስርዓት መለያ ቁጥር ፣ የግንኙነት ቁልፍ እና የተጠቃሚ የሚስጥር ቁልፍ መውሰድ ይኖርበታል፣
ለ) በታክስ ከፋዩ ስም/የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና በተመዘገበው ሶፍትዌር/ስርዓት መለያ ቁጥር በመጠቀም የዲጂታል ፊርማ ሰርተፍኬት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ወይም ፈቃድ ካለው አካል መውሰድ ይኖርበታል፣
ሐ) በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ 2 “ሀ” እና “ለ” የተገኘውን መረጃ በመጠቀም የኤሌክትሮኒክ የሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓት/ሶፍትዌር ለስራ ዝግጁ በማድረግ መጠቀም ይችላሉ።
6/ ታክስ ከፋይ በተሰጠው የደረሰኝ ሶፍትዌር ፈቃድ በኢኮሜርስ ወይም ዲጂታል ገበያ ቦታ ለመጠቀም፦
ሀ) በባለስልጣኑ የታክስ ከፋይ የድረ-ገጽ አገልግሎት ማዕከል ለኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ተጠቃሚነት መመዝገብና የሚጠቀመውን ኢኮሜርስ ወይም ዲጂታል ገበያ ቦታ በማመላከት የተጠቃሚ የሚስጥር ቁልፍ ቃል መውሰድ ይኖርበታል፣
ለ) በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ሀ የተገኘውን መረጃ በመጠቀም ኢኮሜርስ ወይም ዲጂታል ገበያ ቦታ ሥርዓት/ሶፍትዌር ለስራ ዝግጁ በማድረግ መጠቀም ይችላሉ።
Seledadotio

የቢሮክራሲውን ማነቆዎች የሚገታው የኢትዮጵያ ዲጂታላይዜሽን
*********************
(የዕለቱ መልዕክት)
የአገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት ባልተቀላጠፈበት እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በሌለበት ስለ ተገልጋይ እርካታ ማውራት ከንቱ ድካም ነው።
በሀገራችን ለረጅም ዘመናት የቆየው እና የዜጎችን እንግልት ሲያበዛ የኖረው “ዛሬ ሂድ፤ ነገ ና” የሚለው አሰልቺ ቢሮክራሲ፣ የሕዝብን ሮሮ ከመጨመሩ ባለፈ የሙስና አዙሪት መፈልፈያ ሆኖ መቆየቱ የአደባባይ ምስጢር ነው።
ይህንን ሥር የሰደደ ማነቆ ለመፍታት ቴክኖሎጂን እንደ ዋና መፍትሔ መውሰድ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ሆኗል።
ኢትዮጵያ ያላትን ሰፊ እና ወጣት የሰው ኃይል እንዲሁም የመንግሥትን ጠንካራ የፖለቲካ ቁርጠኝነት በመጠቀም፣ ቴክኖሎጂውን ለሕዝብ ተጠቃሚነት እና ለኢኮኖሚ ሽግግር በስፋት እያዋለችው ትገኛለች።
ባለፉት የለውጥ ዓመታት በዘርፉ የተመዘገቡት ስኬቶች የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙን ከማሳካት ባለፈ፣ የዜጎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት የሚያቀልሉ፣ ጊዜን እና ገንዘብን የሚቆጥቡ ትልልቅ ተስፋዎችን አብስረዋል።
ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የተቀረጸው እና በይፋ ሥራ የጀመረው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የተንቀሳቃሽ አውቶቡስ ስምሪት አንዱ ነው።
ይህ በአፍሪካ ፈር ቀዳጅ የሆነ አሠራር የመንግሥት አገልግሎቶችን ለማግኘት በየቢሮው እና በየደረጃው በሚገጥሙ የቢሮክራሲ ሰንሰለቶች የመጉላላት እና በፀሐይም በዝናብም የመንከራተትን ዘመን በዘላቂነት የሚቀይር አዲስ ምዕራፍ ነው።
በልዩ ሁኔታ በተዘጋጁ ንጹሕ ኢነርጂ በሚጠቀሙ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ላይ የተመሠረተው ይህ አገልግሎት፤ የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ የንግድ ፈቃድ፣ የመንጃ ፈቃድ፣ የተሽከርካሪ ታርጋ፣ የነዋሪነት መታወቂያ ዕድሳት፣ የልደት ምዝገባ እንዲሁም የመንገድ ፈንድ እና የኤሌክትሪክ ቅድመ-ክፍያ አገልግሎቶችን ጨምሮ ስምንት ዋና ዋና የመንግሥት አገልግሎቶችን በአንድ ጣራ ሥር ይዞ ወደ ማኅበረሰቡ ደጃፍ መጥቷል።
የዚህ የዲጂታላይዜሽን ስኬት ትልቁ ፋይዳ የአገልግሎት አሰጣጥን ከማቀላጠፍ ባለፈ ሙስናንና የአሠራር ብልሹነትን በተጨባጭ መግታቱ ላይ ነው።
ተንቀሳቃሽ አውቶቡሶቹ ከዋና ዋና የፌዴራል ተቋማት የመረጃ ማዕከላት ጋር በቀጥታ የተገናኙ መሆናቸው፣ በውስጣቸውም ዲጂታል የሰዎች ወረፋ ማስተናገጃ፣ የክትትል ካሜራዎች እና የተለዋዋጭ ዲጂታል ክፍያ አማራጮች መካተታቸው አሠራሩን ግልጽና ተጠያቂነት የሰፈነበት ያደርገዋል።
ይህ ዓይነቱ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አዲስ ስምሪት በመንግሥት አገልግሎት ላይ የሚታየውን አሰልቺ ቢሮክራሲ በመቀነስ፣ ሕገ ወጥ ደላሎችን እና ብልሹ አሠራሮችን ከአምራቹ ማኅበረሰብ ትከሻ ላይ ያወርዳል። የአገልግሎት አሰጣጥ ሲፋጠን የሚቆጠበው ጊዜ እና ጉልበት ደግሞ በቀጥታ ወደ ምርታማነትና ወደ ሀገር ሀብት ይቀየራል።
ይሁን እንጂ ይህ የተጀመረው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ይበልጥ ውጤታማና ዘላቂ እንዲሆን የዜጎች እና የሚመለከታቸው አካላት ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ ነው።
የቆየውን ተቋማዊ እና ግለሰባዊ ልምምድ ቀይሮ በፈገግታና በታማኝነት ማገልገል ቀላል ባይሆንም፣ ቴክኖሎጂው ግን ይህንን የሥራ ባህል ለውጥ እያፋጠነው ይገኛል። በመሆኑም ዜጎች እነዚህን ዘመናዊና ምቹ አገልግሎቶች በባለቤትነት ስሜት በመጠቀም፣ የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት በመሆን ጊዜያቸውንና ገንዘባቸውን ሊቆጥቡ ይገባል።
በሌላ በኩል፣ የአመራር አካላት እና የሚመለከታቸው ተቋማት ይህ አመርቂ ጅምር ይበልጥ እንዲስፋፋ፣ መሠረተ ልማቱ እንዲጠናከር እና ኢትዮጵያውያን ባሉበት ስፍራ ሆነው በሞባይላቸው ሙሉ አገልግሎት የሚያገኙበት ደረጃ ላይ እስኪደርስ በትጋት ሊሠሩ ይገባል።
ቴክኖሎጂ የሀገር ብልጽግና ምሰሶ ከመሆኑም በላይ የዜጎችን ክብር የሚመልስ መሣሪያ በመሆኑ፣ የአገልግሎት ማነቆዎችን የመስበር ይህ አመርቂ ጅምር ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል።
የኢቢሲ ዶትስትሪም ኤዲቶሪያል
#ethiopia #ebc #digitalethiopia #mesob #digitalization

9 months ago
የአቢሲኒያ ባንክ አዲስ የአክሲዮን ሽያጭ ይፋ አደረገ!
የአቢሲኒያ ባንክ ነባር ባለአክሲዮኖች በሙሉ!
የአቢሲኒያ ባንክ (Bank of Abyssinia S.C) ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባገኘው ፈቃድ መሰረት ለነባር ባለአክሲዮኖች 3,125,000 አዳዲስ ተራ አክሲዮኖችን ለሽያጭ ማቅረቡን በደስታ ያበስራል።
ቁልፍ መረጃዎች፡
💰 የአንድ አክሲዮን ዋጋ፦ 1,600 ብር
📅 የሽያጭ ጊዜ፦ ከጥር 22 ቀን 2018 እስከ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም
⚖️ የአከፋፈል ሁኔታ፦ አክሲዮኖቹ የሚከፋፈሉት እንደ ነባር የባለቤትነት ድርሻ (Pro rata basis) ይሆናል።
ለመግዛት ምን ያስፈልጋል?
ባለአክሲዮኖች በካፒታል ገበያ ባለስልጣን ፈቃድ ያላቸውን የኢንቨስትመንት ደላሎች (Investment Brokers) ዘንድ በመቅረብ የንግድ አካውንት መክፈትና የግዢ ትዕዛዝ መስጠት ይኖርባቸዋል።
አስፈላጊ ሰነዶች፦
ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ ቁጥር)
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN
የኢሜል አድራሻ (Email)
በወኪል ለሚፈጽሙ ደግሞ ሕጋዊ የውክልና ስልጣን ማስረጃ
ማሳሰቢያ፦ ኢንቨስት ከማድረግዎ በፊት የባንኩን "Prospectus" (መረጃ መግለጫ) ሙሉ በሙሉ እንዲያነቡና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የፋይናንስ ባለሙያዎችን እንዲያማክሩ ይመከራል።
ለበለጠ መረጃ፦
📍 ለገሃር በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በሚከተሉት ስልኮች ይደውሉ፡
📞 +251-115-526314 | 0974-506535 | 0911-373294 | 0937-439882

Sponsored by
Surafel
9 months ago
ኢትዮጵያ ከውጭ እቃ እያስመጣቹ ንግድ ላይ መሰማራት ለምትፈልጉ ማወቅ ያለባቹ ጠቃሚ መረጃዎች
በኢትዮጵያ አስመጪ መሆን ትልቅ አቅም ያለው ቢሆንም፣ ውስብስብ ህጎችን እና ተለዋዋጭ የኢኮኖሚ ሁኔታዎችን ማለፍን ይጠይቃል። ይህ ጽሑፍ በስድስት ዋና ዋና ምዕራፎች ተከፍሎ ስኬታማ የሚያደርጉህን ነጥቦች ይዘረዝራል።
ምዕራፍ 1፡ የገበያ ጥናትና የዕቃ ምርጫ
ብዙዎች የሚከስሩት "ሰው ስለሰራው" ብቻ ወደ ዘርፉ ስለሚገቡ ነው። የተሳካ አስመጪ ለመሆን፡-
ፍላጎትን መለየት፡ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛው ምርት ነው እጥረት ያለበት? (ለምሳሌ፡ የኢንዱስትሪ ጥሬ ዕቃዎች፣ የፀሐይ ብርሃን ኃይል መሣሪያዎች፣ ወይም የቴክኖሎጂ ውጤቶች)።
የቀረጥ ተመን (HS Code) ጥናት፡ እያንዳንዱ ዕቃ የራሱ የቀረጥ መጠን አለው። አንዳንድ ዕቃዎች (ለምሳሌ ኮምፒውተሮች ወይም የግብርና መሣሪያዎች) ከቀረጥ ነፃ ሊሆኑ ይችላሉ። ሌሎች ደግሞ እስከ 100% በላይ ቀረጥ ሊኖራቸው ይችላል። ይህንን አስቀድሞ ማወቅ ትርፍህን ለመወሰን ይረዳሃል።
ወቅታዊነትን ማጤን፡ እንደ አልባሳት ያሉ ዕቃዎች በፋሽንና በወቅት ስለሚቀያየሩ ፈጣን ሽያጭ ይፈልጋሉ።
ምዕራፍ 2፡ ህጋዊ ሰውነትና የመሠረት ድንጋይ
ማንኛውም የንግድ ጉዞ የሚጀምረው በህጋዊ ሰነዶች ነው። ኢትዮጵያ አሁን ላይ የ "E-Trade" ስርዓትን ስለምትከተል አብዛኞቹ ስራዎች በኦንላይን ይከናወናሉ።
የንግድ ስም ማረጋገጫና ምዝገባ፡ መጀመሪያ የምትፈልገው የንግድ ስም በሌላ ሰው አለመያዙን በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ድረ-ገጽ ታረጋግጣለህ።
የመመሥረቻ ጽሑፍና መተዳደሪያ ደንብ፡ ንግዱን በግል (Sole Proprietorship) ወይም በኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (PLC) መልክ ልታቋቁመው ትችላለህ። PLC መሆኑ ለወደፊት ዕድገትና ለባንክ ብድር የተሻለ ተአማኒነት ይሰጥሃል።
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፡ ይህ ቁጥር የንግድህ "መታወቂያ" ነው። ያለ TIN ቁጥር የባንክ አካውንት መክፈትም ሆነ ዕቃ ማስገባት አይቻልም።
የንግድ ፈቃድ (Import License)፡ የምታስመጣቸውን የዕቃ ዓይነቶች (ለምሳሌ፡- የግንባታ እቃዎች፣ አልባሳት፣ ኬሚካሎች) ለይተህ ፈቃድ ታወጣለህ። አንድ ድርጅት ከአንድ በላይ ዘርፍ ላይ መሰማራት ይችላል
ምዕራፍ 3፡ የውጭ ምንዛሬና የባንክ ስልቶች
በኢትዮጵያ አስመጪነት ውስጥ ትልቁ "እንቅፋት" የውጭ ምንዛሬ እጥረት ነው። ይህንን ለማለፍ፡-
የባንክ ግንኙነት፡ ታማኝና ቀልጣፋ ባንክ ምረጥ። የውጭ ምንዛሬ ተራ (Forex Queue) ረጅም ሊሆን ስለሚችል ቀድሞ ማመልከት ያስፈልጋል።
የክፍያ መንገዶች፡
L/C (Letter of Credit)፦ ባንክህ ለአቅራቢው ክፍያ ዋስትና የሚሰጥበት አስተማማኝ መንገድ።
CAD (Cash Against Documents)፦ ሰነዶች ባንክ ሲደርሱ ክፍያ የሚፈጸምበት መንገድ።
ፕሮፎርማ (Proforma Invoice)፦ ከአቅራቢህ የምታገኘው ይህ ሰነድ የዕቃውን ዝርዝር፣ ዋጋ፣ የመክፈያ መንገድ እና የመጫኛ ጊዜን መያዝ አለበት።
ምዕራፍ 4፡ አስተማማኝ አቅራቢና የጥራት ቁጥጥር
ከማታውቀው የውጭ ኩባንያ ጋር ስትሠራ ጥንቃቄ ማድረግ አለብህ፦
አቅራቢን ማረጋገጥ፡ በአሊባባ (Alibaba) ወይም መሰል ገጾች ስትጠቀም "Verified Supplier" እና "Trade Assurance" ያላቸውን ምረጥ።
የቅድመ-ጭነት ምርመራ (Pre-Shipment Inspection)፡ ዕቃው ተጭኖ ከመውጣቱ በፊት በገለልተኛ ድርጅት (እንደ SGS ወይም Bureau Veritas) ጥራቱና ብዛቱ እንዲረጋገጥ አድርግ። ይህ አገር ውስጥ ከገባህ በኋላ ለሚመጣ ኪሳራ መከላከያ ነው።
የኢንሹራንስ ዋስትና፡ ለምታስመጣው ዕቃ የባህር ወይም የአየር ላይ ዋስትና (Marine Insurance) ከአገር ውስጥ ኢንሹራንስ ኩባንያ መግዛት ግዴታ ነው።
ምዕራፍ 5፡ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓትና ሎጂስቲክስ
ዕቃህ ጅቡቲ ወደብ ሲደርስ የሚጀምረው ሂደት የንግድህ "የመጨረሻ ፈተና" ነው፡-
የመድረሻ ዋጋ (Landed Cost) ስሌት፡
የዕቃው መግዣ + የባህር ጭነት (Freight) + ኢንሹራንስ + የጉምሩክ ቀረጥ + የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) + የትራንስፖርት + የወደብ መቆያ (Demurrage)። እነዚህን ሁሉ ደምረህ በአንድ ዕቃ ላይ ያለውን ዋጋ በትክክል ማስላት አለብህ።
የጉምሩክ አስተላላፊ (Transit/Clearing Agent)፡ ፈቃድ ያለውና ታማኝ አስተላላፊ መቅጠር ስራህን ያቀልልሃል። ሰነዶች በትክክል ካልተዘጋጁ ለቀናት ወይም ለሳምንታት በወደብ ላይ ዕቃህ ሊታገትና ከፍተኛ ቅጣት ሊጠየቅ ይችላል።
ምዕራፍ 6፡ ሽያጭ፣ ስርጭትና የገንዘብ ዝውውር (Cash Flow)
ዕቃው መጋዘንህ ከገባ በኋላ ያለው ስራ፡-
ቅድመ-ሽያጭ (Pre-sale)፦ ዕቃው ገና ሳይመጣ ለደንበኞችህ ናሙና በማሳየት ትዕዛዝ ተቀበል። ይህ ዕቃው ሲመጣ በፍጥነት ገንዘብህ እንዲመለስ ያደርጋል።
የገንዘብ ዝውውር አያያዝ፡ በብድር ከመሸጥ ይልቅ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ለቀጣዩ ዙር አስመጪነት የውጭ ምንዛሬ ቶሎ እንድታመለክት ይረዳሃል።
የኤክስፖርት ትስስር፡ የውጭ ምንዛሬ ተራ ላለመጠበቅ፣ የሀገር ውስጥ ምርቶችን (እንደ ቡና፣ ሰሊጥ፣ ቅመማ ቅመም) ወደ ውጭ በመላክ በምታገኘው ምንዛሬ (Retention Account) የራስህን ዕቃ በቀጥታ ማስመጣት ትችላለህ። ይህ የ "ብልጥ" አስመጪዎች መንገድ ነው።
🌟 ማጠቃለያ ምክር
በኢትዮጵያ አስመጪነት "በትንሽ ጀምሮ በትልቅ ማሰብ" ወርቃማ ህግ ነው። የመጀመሪያው ዙር ትርፍ ለማግኘት ሳይሆን ሂደቱን (ከባንክ እስከ ጉምሩክ) ለመማር እንደሆነ አስብ። አንዴ ሰንሰለቱን ካወቅከውና አስተማማኝ አቅራቢና ገዢ ካገኘህ፣ ዘርፉ እጅግ ትርፋማና ተከታታይነት ያለው ንግድ ነው።
seledadotio

ለግብር ከፋዮች በሙሉ!
ባለ (QR-Code) ማንዋል ደረሰኝ ከብርሃንና ሰላም ህትመት ትዕዛዝ የጠየቃቹ ውድ ግብር ከፋዮቻችን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርዎን (TIN) በማስገባት የህትመት ትዕዛዙ ያለበትን ደረጃ ያረጋግጡ።
https://www.mor.gov.et/qr

📢 ለግብር ከፋዮች የቀረበ ማሳሰቢያ
የገቢዎች ሚኒስቴር ባለ QR-Code ማንዋል ደረሰኝ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የጠየቃችሁ ግብር ከፋዮች፣ የህትመት ትዕዛዛችሁ ያለበትን ደረጃ በኦንላይን መከታተል እንደምትችሉ አስታውቋል።
እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል?
ተከታዩን ሊንክ ይጫኑ፦ https://www.mor.gov.et/qr
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርዎን (TIN) ያስገቡ።
የህትመት ትዕዛዙ ያለበትን ወቅታዊ ደረጃ ይመልከቱ።

12 months ago
የፋይዳ መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር ከ26 ሚሊዮን 500 ሺሕ በላይ መድረሱ ተገለጸ
👉 በመጪዎቹ ቅዳሜ እና እሁድ በመላ ሀገሪቱ የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ ዘመቻ ይካሄዳል ተብሏል
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት መሰጠት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ ከ26 ሚሊዮን 500 ሺሕ በላይ ነዋሪዎች መመዝገባቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ለአሐዱ አስታውቋል።
አብዛኞቹ አገልግሎቶች ከፋይዳ መታወቂያ ጋር እየተሳሰሩ መምጣታቸውን ተከትሎ፤ በርካታ ነዋሪዎች በመታወቂያው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ሲሰራ መቆየቱን፤ በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የባለድርሻ አካላት እና የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሳሚናስ ሰይፉ ተናግረዋል።
የፋይዳ መታወቂያ የፋይናንስ ተቋማትን ጨምሮ በርካታ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ የሚስተዋለውን ማጭበርበርና ሕገ-ወጥ የሆነ አሰራር በመከላከል ከደንበኞቻቸው ጋር መተማመን እንዲኖር የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል።
ተቋማት መታወቂያውን በመጠቀም የደንበኞቻቸውን ሙሉ ማንነት ከመለየት ባሻገር የሚኖረውን መተማመንና የአገልግሎት ጥራትን እንደሚያዘምን ተናግረዋል።
ይህ አሰራር የፋይናንስ ስርዓቱ ላይ በተለይም ባንኮች ላይ አዲስ ሂሳብ ማስከፈትን ጨምሮ ተግባራዊ እየሆነ በመምጣቱ ጥሩ የሆኑ ለውጦች መገኘታቸውን ያነሱ ሲሆን፤ በአጠቃላይ እስከ አሁን ባለው ሂደት ከ26 ሚሊዮን 500 ሺሕ በላይ ነዋሪዎች መመዝገባቸውን ገልጸዋል።
ዳይሬክተሩ አያይዘውም በዘንድሮው በጀት ዓመት ማለትም ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ 40 ሚሊዮን ተጨማሪ ነዋሪዎችን ለመመዝገብ መታቀዱን አስታውቀዋል።
የዚሁ በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት መጠናቀቁን በመግለፅ፤ በዚህም ጥሩ የሆነ አፈፃፀም መገኘቱን አመላክተዋል።
በበጀት ዓመቱ አጠቃላይ 40 ሚሊዮን ነዋሪዎችን ለመመዝገብም ከተለያዩ የመንግሥትና የግል ተቋማት ጋር ትስስር በመፍጠር እንዲሁም የማህበረሰቡን ግንዛቤ በማስፋት እየተሰራ እንደሆነ ተናግረዋል።
ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ ነገ ጥቅምት 15 ቅዳሜ እና ጥቅምት 16 ማለትም እሁድ በልዩነት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችንና ግብር ከፋዮችን እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ የማህበራዊ አገልግሎት ተጠቃሚውን ህብረተሰብ ታሳቢ ያደረገ የፋይዳ መታወቂያ የምዝገባ ዘመቻ እንደሚካሄድ አስታውቀዋል፡፡
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለሚወስዱ ተማሪዎች የፋይዳ መታወቂያን መያዝ ግዴታ መደረጉን ያነሱት ዳይሬክተሩ፤ በመሆኑም በዋናነት እነዚህን ተማሪዎች ጨምሮ የመውጫ ፈተናን (exit exam) የሚወስዱና የሁለተኛ ድግሪ መግቢያ ተፈታኞችን ታሳቢ ያደረገ ዘመቻ እንደሚካሄድ አስታውቀዋል።
በተጨማሪም ፋይዳ መታወቂያ ተግባራዊ ከመደረጉ አስቀድመው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያወጡ ግለሰቦችና ተቋማት ከፋይዳ መታወቂያቸው ጋር እንዲያስተሳስሩ ለማድረግ የሚያስችል የኦንላይን አሰራር በቅርቡ ሥራ ላይ እንደዋለ ገልጸዋል።
የሁለት ቀኑ ዘመቻም ከተማሪዎች ባሻገር ይህንን አሰራር የበለጠ ለማጠናከር የሚደረግ እንደሆነ ተናግረዋል።
ከዚህም ሌላ በልዩ ሁኔታ የከተማ ሴፍቲኔት እና የጤና መድህን ተጠቃሚዎችን ለመመዝገብ እና በአጠቃላይ የፋይዳ መታወቂያ ተመዝጋቢዎችን ቁጥር ለመጨመር ታሳቢ ያደረገ ነው ብለዋል።
በዚህም መሰረት ከሰኞ እስከ አርብ ባለው ጊዜ ውስጥ አብዛኛው ሰው ሥራ ላይ እንደሚሆን ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ ከሥራ ሰአት ውጪ ቅዳሜና እሁድ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል የሚገኙ የምዝገባ ጣቢያዎች ክፍት ሁነው አገልግሎት እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።
የክልል ተቋማትና የከተማ አስተዳደሮችም ህብረተሰቡን መቀስቀስን ጨምሮ ለምዝገባው ስኬት ትብብር እንደሚያደርጉ ገልጸዋል።
በጊዜያዊነት የቅዳሜና እሁድ ምዝገባ የሚካሄደው ለአንድ ዙር ብቻ መሆኑን ያነሱት ዳይሬክተሩ፤ ወደፊት አፈፃፀሙ ታይቶ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል።
ዳይሬክተሩ አክለውም ለሁለት ቀን በሚደረገው ዘመቻ ሁሉም ህብረተሰብ ተጠቃሚ እንዲሆንና ምዝገባውን እንዲያከናውን ጥሪ አቅርበዋል።

#እንድታውቁት
ከዚህ ቀደም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሳይኖራችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላችሁ ግብር ከፋዮች ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በአካል መሔድ ሳይጠበቅባችሁ https://mor-migration.fayd... በመጠቀም ማያያዝ የሚቻል መሆኑን የብሔራዊ መታወቂያ አስታውቋል።
እስካሁን በኢትዮጵያ ከ25 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን በፋይዳ አገልግሎት መመዝገብ ተችሏል ሲባል ከ91 በላይ ተቋማት ጋርም ትስስር ተፈጥሯል።via.tikvah

1 year ago
ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚገቡ ተማሪዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ
በ2018 የትምህርት ዘመን ወደ መንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚገቡ ተማሪዎች፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) በሁሉም ቅርንጫፎች እየሰጠ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ለአሐዱ አስታውቋል፡፡
በሚኒስቴሩ የታክስ ከፋዮች ምዝገባ እና አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ደረጄ ፋና፤ የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራትን በተመለከተ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ክፍያ የመክፈል በሕግ የተቀመጠ ኃላፊነት እንዳለባቸው ገልጸዋል።
ይህንን የወጪ መጋራት ክፍያን ለመሰብሰብ እንዲያመች በአዋጁ መሠረት ለገቢዎች ሚኒስቴር በተሰጠው ኃላፊነት፤ በግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተግባራዊ እንደሚደረግ ተናግረዋል፡፡
አሰራሩ አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን አንስተው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን የፌዴራል ዋና ኦዲተር ተቋማት ወይም ቀጣሪዎችና ባለድርሻ አካላት የወጪ መጋራትን ከመሰብሰብ አንፃር የተሰራው ሥራ ክፍተት ያለበት ሆኖ በመገኘቱ ያለውን አሰራር ለማሻሻል ያለመ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡
ተማሪዎች የወጪ መጋራት ክፍያቸውን በግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በቀላሉ መፈፈም እንዲችሉ ለማድረግም ያለመ መሆኑን ገልጸዋል።
በዚህም መሠረት የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የፋይዳ ቁጥር በመያዝ፤ በሁሉም የገቢዎች ቢሮ ቅርንጫፎች በመገኘት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በመውሰድ ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
ዳይሬክተሩ አክለውም በቀጣይ ከሌሎች ተቋማት ጋር በሚኖር ቅንጅታዊ አሰራር ደግሞ፤ ተማሪዎች ባሉባቸው ዩኒቨርስቲዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን እንዲያገኙ የሚደረግበትን አሰራር ለማመቻቸት እየተሰራ መሆኑን አስታውቀዋል።

(አሐዱ ሬዲዮ)

አሐዱ ሬዲዮ

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ለማውጣት!!
የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት ክፍያ ሒደትን ይረዳ ዘንድ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሔዱ የገቢዎች ሚኒስቴር ማሳሰቡ ይታወቃል፡፡
የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ #የፋይዳ_ቁጥር በመያዝ፤ በአካባቢያቸው በሚገኝ ገቢ ሰብሳቢ ተቋም ወይም ቢሮ በመቅረብ #የግብር_ከፋይ_መለያ_ቁጥር (TIN) እንዲያወጡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በሚገኙ የምዝገባ ጣቢያዎች id.gov.et/locations ይመዝገቡ!

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይያዙ
#ethiopia | የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሄዱ ገቢዎች ሚኒስቴር አሳሰበ
የገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት ክፍያ ለመሰብሰብ እያንዳንዱ የወጪ መጋራት ተጠቃሚ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማውጣት እንዳለበት አስታውሷል።
ሚኒስቴሩ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲዎች) አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የፋይዳ ቁጥር በመያዝ በአካባቢያቸው በሚገኝ ገቢ ሰብሳቢ ተቋማት (ገቢዎች) ወይም ቢሮ በመቅረብ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እንዲያወጡ ሚኔስቴሩ አሳስቧል።
ተማሪዎቹ ወደ ዩኒቨርሲቲ በሚገቡበት ወቅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲቀርቡ አስገንዝቧል።

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሄዱ ገቢዎች ሚኒስቴር አሳሰበ

Comments