Logo
FIDEL POST NEWS
​📢 ለግብር ከፋዮች የቀረበ ማሳሰቢያ

​የገቢዎች ሚኒስቴር ባለ QR-Code ማንዋል ደረሰኝ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የጠየቃችሁ ግብር ከፋዮች፣ የህትመት ትዕዛዛችሁ ያለበትን ደረጃ በኦንላይን መከታተል እንደምትችሉ አስታውቋል።

​እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል?
​ተከታዩን ሊንክ ይጫኑ፦ https://www.mor.gov.et/qr
​የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርዎን (TIN) ያስገቡ።
​የህትመት ትዕዛዙ ያለበትን ወቅታዊ ደረጃ ይመልከቱ።
9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.