4 months ago
በነዳጅ እጥረት ምክንያት ህዝብ አላስፈላጊ የጉዞ ፕሮግራሞችን እንዲሰርዝና የእግር ጉዞን ባህል እንዲያደርግ ማሳሰቢያ ተሰጠ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ሳቢያ በነዳጅ አቅርቦት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ይፋ ሲያደርግ፣ ማኅበረሰቡ አላስፈላጊ የጉዞ ፕሮግራሞችን እንዲሰርዝና እንዲያቆም ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ማክሰኞ መጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ፣ በመካከለኛው ምሥራቅ የሚካሄደው ጦርነት፣ በኢትዮጵያ የነዳጅ ግብይትና አቅርቦት ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩን ተናግረዋል።
የተፈጠረው አለመረጋጋት በኢትዮጵያ የነዳጅ ግብይትና አቅርቦት ላይ ሊያደርስ የሚችለውን ተፅዕኖ፣ እንዲሁም መንግሥት የሚከተላቸውን አቅጣጫዎች በተመለከተ ውሳኔ መተላለፉን ገልጸዋል፡፡
በዚህም ማኅበረሰቡ ነዳጅን በቁጠባ እንዲጠቀም፣ አላስፈላጊ የጉዞ ፕሮግራሞች እንዲሰርዝና እንዲያቆም፣ የታዳሽ ኃይል አማራጮችን የመጠቀም ሥልት እንዲከተል፣ የእግር ጉዞ ባህልን እንዲያጎለብት፣ የሕዝብ ትራንስፖርት እንዲጠቀምና፣ በነዳጅ ግብይት ላይ የሚስተዋሉ ሕገወጥ ድርጊቶችን በማጋለጥ ከመንግሥት ጋር ተባብሮ እንዲሠራም ጥሪ አቅርበዋል።
የተለያዩ አገሮች ባጋጠማቸው የነዳጅ አቅርቦት እጥረት ምክንያት ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እቀባዎችን እያደረጉ መሆኑን ገልጸው፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የሚከተለው መርህ ግን ከሕዝቡ ጋር በመተባበር ችግሩን በጋራ ለመሻገር መሆኑን አስረድተዋል ሲል ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል።
seledadotio

5 months ago
"OK በረኪና" የተሰኘውን ምርት ከመጠቀም ይቆጠቡ!
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባደረገው ጥብቅ የጥራት ፍተሻ እና የላቦራቶሪ ምርመራ፤ "OK በረኪና" የተሰኘው የጽዳት ምርት አስገዳጅ የሆነውን የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈርት የማያሟላ ሆኖ በመገኘቱ፣ ህብረተሰቡ ምርቱን ከመጠቀም እንዲቆጠብ አስቸኳይ ማሳሰቢያ አስተላልፏል።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በገበያ ላይ ባደረገው የኢንስፔክሽን ስራ እና በወሰደው ወካይ ናሙና መሰረት የሚከተሉት ከፍተኛ የጥራት ጉድለቶች ተገኝተውበታል፡
* የመለያ መረጃ አለመኖር፦ በምርቱ ላይ የአምራች ስም፣ አድራሻ እና የብሄራዊ የደረጃ ምልክት (Quality Mark) የለውም።
* የላቦራቶሪ ምርመራ ውጤት፦ በምርቱ ውስጥ ያለው የሶዲየም ሃይድሮክሳይድ ይዘት (Sodium hydroxide content) እና የጥንካሬ መጠኑ (Stability) የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃ (CES 234:2023) የደነገገውን መስፈርት አያሟላም።
* ምንጩ የማይታወቅ፦ ምርቱ የት እንደሚመረትና ማን እንደሚያመርተው የማይታወቅ በመሆኑ ለጤና እና ለደህንነት አስጊ ነው።
የህብረተሰቡን ጤና እና ጥቅም ለማስጠበቅ ሲባል ሚኒስቴሩ የሚከተሉትን መመሪያዎች አስተላልፏል፡
* ለተጠቃሚዎች፦ ማንኛውም የህብረተሰብ ክፍል ይህንን ምርት ከመግዛትም ሆነ ከመጠቀም እንዲቆጠብ።
* ለነጋዴዎች፦ በሱቆች፣ በሱፐርማርኬቶች እና በማንኛውም የንግድ ስፍራ ይህንን ምርት መሸጥ የተከለከለ ሲሆን፣ በሚሸጡ አካላት ላይ ጥብቅ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል።
* ለተቆጣጣሪዎች፦ በየደረጃው የሚገኙ የክልልና የከተማ አስተዳደር የንግድ ቢሮዎች ምርቱ ከገበያ እንዲሰበሰብ ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር እንዲያደርጉ ታዟል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር መሰል የጥራት ጉድለት ያለባቸውንና የህብረተሰቡን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ምርቶችን ለመቆጣጠር የሚያደርገውን ክትትል አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቋል።
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

⚠️ "OK በረኪና" የተሰኘውን ምርት ከመጠቀም ይቆጠቡ!
#ethiopia | የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባደረገው ጥብቅ የጥራት ፍተሻ እና የላቦራቶሪ ምርመራ፤ "OK በረኪና" የተሰኘው የጽዳት ምርት አስገዳጅ የሆነውን የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈርት የማያሟላ ሆኖ በመገኘቱ፣ ህብረተሰቡ ምርቱን ከመጠቀም እንዲቆጠብ አስቸኳይ ማሳሰቢያ አስተላልፏል።
🔍 ለምን ታገደ?

🚫 የተወሰዱ እርምጃዎች

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #የጤና_ጥንቃቄ #የጥራት_ቁጥጥር #ኢትዮጵያ #የንግድና_ቀጣናዊ_ትስስር_ሚኒስቴር #ok_በረኪና #የተጠቃሚዎች_መብት

ምንጩ የማይታወቀው የተባለው «OK በረኪና» እንዳይሸጥ ታገደ
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባደረገው ድንገተኛ ፍተሻ «OK በረኪና» የተሰኘው ምርት የኢትዮጵያን አስገዳጅ የጥራት መስፈርት እንደማያሟላ አረጋግጧል።
በውስጡ ሊኖረው የሚገባው የሶዲየም ሃይድሮክሳይድ መጠን እና ምርቱ ተከማችቶ የመቆየት ባህሪው ከደረጃው በታች ሆኖ በመገኘቱ ለመታገዱ ምክንያት ሆኗል ተብሏል።
በምርቱ ላይ የአምራች ስም፣ አድራሻ እና የብሄራዊ ደረጃ ምልክት እንደሌለው ሚኒስቴሩ ገልፆ ተጠቃሚዎች ይሄ ምርት እንዳይገዙ ተነግሯል።
ነጋዴዎችም ምርቱን በሱቅም ሆነ በሱፐር ማርኬት እንዳይሸጡ ተከለከለ ሲሆን፣ በሚሸጡት ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

ነዳጅ ጨመረ
#ethiopia | የአዲስ አበባ አዲስ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ
የኢፌዴሪ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን አዲስ የዋጋ ማስተካከያ አድርጓል።
ዝርዝር መረጃው እንደሚከተለው ቀርቧል፦
* ኬሮሲን፦ በሊትር 146.14 ብር (የ17.02 ብር ጭማሪ የታየበት)
* የአውሮፕላን ነዳጅ፦ በሊትር 145.23 ብር
* ነጭ ናፍጣ፦ በሊትር 139.84 ብር (የ10.72 ብር ጭማሪ የተደረገበት)
* ቀላል ጥቁር ናፍጣ፦ በሊትር 137.03 ብር
* ከባድ ጥቁር ናፍጣ፦ በሊትር 133.45 ብር
* ቤንዚን፦ በሊትር 132.18 ብር (የ3.06 ብር ጭማሪ የተደረገበት)
ሚኒስቴሩ ይህ የዋጋ ማስተካከያ በሁሉም የነዳጅ ማደያዎች ላይ በአስቸኳይ ተፈጻሚ እንዲሆንና ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚደረግበትም አሳስቧል።
#ethiopia #addisababa #fuelprice #economynews #breakingnews #fuelincrease #ethiopianews

Sponsored by
Surafel
5 months ago
በመጋቢት ወር የሚተገበረው አዲሱ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ይፋ ሆነ‼
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ የዓለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ የተወሰነው ይሄው አዲስ መመሪያ፤ በሁሉም የነዳጅ ምርቶች ላይ ተግባራዊ የሚሆን የዋጋ ዝርዝርን አካቷል።
በዚህም መሠረት በዋና ዋና የነዳጅ ምርቶች ላይ የተቀመጠው የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ የሚከተለውን ይመስላል፦
👉ቤንዚን፦ በሊትር 132.18 ብር
👉 ነጭ ናፍጣ፦ በሊትር 139.84 ብር
👉 ኬሮሲን፦ በሊትር 146.14 ብር
👉 ቀላል ጥቁር ናፍጣ፦ በሊትር 137.03 ብር
👉 ከባድ ጥቁር ናፍጣ፦ በሊትር 133.45 ብር
👉 የአውሮፕላን ነዳጅ፦ በሊትር 145.23 ብር
መንግስት ይሄንን የዋጋ ማስተካከያ ተግባራዊ እንዲደረግ የወሰነ ሲሆን፣ የሚመለከታቸው አስፈጻሚ አካላትም ቁጥጥርና ክትትል እንዲያደርጉ መመሪያ መተላለፉ ታውቋል። ይህ አዲስ የዋጋ ዝርዝር ለሕዝብ ይፋ እንዲሆንና በከተማዋ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች ሁሉ ተግባራዊ እንዲደረግ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

7 months ago
ማንኛዉም በዉልና ኢንቨስትመንት እርሻ የለሙ ግብይት የሚፈፀምባቸዉ ምርቶች የክፍያ ርክክባቸዉ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በኩል ብቻ እንዲሆን ተወሰነ።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ማንኛዉም በዉልና ኢንቨስትመንት እርሻ የለማ ምርት ግብይት የሚፈፀምባቸዉ ምርቶች ከታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የክፍያ ርክክብያቸዉ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በኩል ብቻ እንዲሆን ወስኗል።
ይህንን ያሳወቀው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን በውሳኔው ላይ አስመራቾች/ላኪ ድርጅቶች ላቀረቡት ቅሬታ ምላሽ በሰጠበት ደብዳቤ ላይ ነው።
ምርት ገበያ ባለሥልጣኑ ከውሳኔው በኋላ አስመራቾች/ላኪ ድርጅቶች "ክፍያውን ቀድመን ላመረተልን አካል ክፍያ ስለፈፀምን በድጋሚ ክፍያ ለመፈፀም ተቸግረናል" የሚል ቅሬታ ማቅረባቸውን ጠቅሷል።
ቅሬታቸውን በመቀበል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከምርት ገበያው ጋር ጥናት በማስጠናት ውሳኔ ማስተላለፉን ደብዳቤው ያትታል።
የተላለፉት ውሳኔዎች ምንድናቸው ?
• አስመራቾች/ላኪ ድርጅቶች ከታህሳስ 1 በፊት ላመረተላቸው አካል ክፍያ የፈጸሙበትን የሚያረጋግጥ ሰነድ እንዲያቀርቡ (ህጋዊ የባንክ ማረጋገጫ ደብዳቤ እና የባንክ ማስቀመጫ ደረሰኝ (Deposit slip)።
• ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ወጪ ንግድና ፕሮሞሽን ክፍል የክፍያውን ትክክለኛነት ከባንኮች ጋር በማረጋገጥ ወደ ውጭ የመላክ ፈቃዶችን እንዲሰጥ፡፡
• ከታህሳስ 1 እስከ 16 ድረስ አስመራቾች/ላኪ ድርጅቶች ላመረተላቸው አካል የከፈሉበትን የሚያረጋግጥ ሰነድ ለምርት ገበያው እንዲያቀርቡ (ህጋዊ የባንክ ማረጋገጫ ደብዳቤ እና የባንክ ማስቀመጫ ደረሰኝ/Deposit slip)።
• ምርት ገበያውም በቀረበለት ሰነድ መሰረት ትክክለኛነቱን ከባንኮች ጋር በማረጋገጥ፤ የተቀመጠውን አገልግሎት ክፍያ (0.2%) እና የመንግስትን ታክስ በመሰብሰብ የገንዘብ ክፍያ ማረጋገጫ ሰነድ እንዲሰጥ (Net obligation report)።
• የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ወጪ ንግድና ፕሮሞሽን ክፍል በዚህ መነሻነት አስመራቾች/ላኪ ድርጅቶች ከምርት ገበያው የሚዛን ሰርተፊኬትና የገንዘብ ክፍያ ማረጋገጫ ሰነድ (Net obligation report) ይዘው ሲቀርቡ ወደ ውጭ የመላክ ፈቃዶችን እንዲሰጥ፡፡
• አስመራቾች/ላኪ ድርጅቶች ከታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደ አዲስ ለከፈሉትና ወደ ፊት ለሚከፍሉት ክፍያ በተቀመጠው አሰራር መሰረት ሙሉ በሙሉ በምርት ገበያው የክፍያ ስርዓት መሰረት ክፍያቸዉ እንዲከፍሉ።
• አስመራቾች/ላኪ ድርጅቶች የከፈሉበትን የገንዘብ ክፍያ ማረጋገጫ ሰነድ (Net obligation report) እንዲሁም የሚዛን ሰርተፊኬት በመያዝ በንድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አገልግሎት ማግኘት እንዲችሉ ተወስኗል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#tikvahethiopiafamilyaa
tikvahethiopia

8 months ago
ሚኒስቴሩ 13 ምርቶች ከሚመጡበት ሀገር የጥራት ማረጋገጫ የግድ ይዘው እንዲመጡ ወሰነ
• ቀሪዎቹ 17 ምርቶች ግን ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ በኋላ በሀገር ውስጥ ባለው የጥራት መሰረተ ልማት እንደሚረጋገጡ ታውቋል፤
• ውሳኔው ለአፈጻጸም ለብሔራዊ ባንክ ተልኳል፤
• ውሳኔው የኢትዮጵያ ሸማቾችን ከደረጃ በታች ከሆኑ እና አደገኛ ምርቶች ይጠብቃል ተብሏል፤
#ethiopia | የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት፣ በሀገር ውስጥ ላብራቶሪዎች መፈተሽ የማይችሉ 13 የተመረጡ የገቢ ምርቶች ወደ ኢትዮጵያ ከመላካቸው በፊት በመነሻ ሀገር በቅድመ-ላኪነት ተስማሚነት ማረጋገጫ (PVoC) አሰራር አማካኝነት ጥራታቸው እንዲረጋገጥ ተወስኗል።
ውሳኔው ሕዳር 30 ቀን 2018 ዓ/ም ለብሔራዊ ባንክ ተልኳል ተብሏል።
ከሚመጡበት ሀገር ፍተሻ እንዲደረግባቸው ውሳኔ ከተላለፉባቸው እቃዎች መካከል የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የፀሐይ ኃይል ምርቶች፣ የእርሻ ትራክተሮች እና የቤት ውስጥ ማቀዝቀዣዎችን የመሳሰሉ ምርቶችን ይጨምራል።
ሚኒስቴሩ የጥራት ማረጋገጫውን ለመስጠት ከአራት ዓለም አቀፍ ተቆጣጣሪ አካላት ጋር መስራት የጀመረ ሲሆን፣ የዚህ ፖሊሲ ለውጥ ዓላማ የጉምሩክ አሰራርን ማቅለል እና የኢትዮጵያ ሸማቾችን ከደረጃ በታች ከሆኑና አደገኛ ምርቶች መጠበቅ ነው።
ቀሪዎቹ 17 ምርቶች ግን ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ በኋላ በሀገር ውስጥ ባለው የጥራት መሰረተ ልማት እንደሚረጋገጡ ተጠቁሟል።

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለንግዱ ማኅበረሰብ የሚሰጠውን የሁለት ወሳኝ አገልግሎቶችን ማለትም የወጪ ንግድ ኮንትራት ምዝገባ እና የመላኪያ ፈቃድ አገልግሎት ከመጪዉ ሰኞ ከታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ወደ ኦንላይን (በበይነ መረብ) ሥርዓት ማዘመኑን አስታወቀ።
የንግድ ስርዓትና ላይሰንሲንግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አብዱልሀኪም ሙሉ እንዳስታወቁት፣ ይህ እርምጃ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለንግዱ ማኅበረሰብ የሚያቀርባቸውን አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ በማዘመን ረገድ የወሰደው ሌላ ወሳኝ ምዕራፍ ነው።
ቀደም ሲል በማኑዋል ሲሰጥ የነበረው ይህ አገልግሎት ወደ ኦንላይን ሥርዓት ሙሉ በሙሉ መሸጋገሩ የአገልግሎቱን ተደራሽነት ከፍ ያደርጋል ተብሏል።
አብዱልሀኪም እንዳብራሩት፣ ይህ አዲስ የተዘረጋው ሥርዓት ላኪዎች የሚፈልጉትን አገልግሎት ከሰው ንክኪ ነጻ በሆነ መልኩ ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲያገኙ ያስችላል። ይህም የተገልጋዮችን ጊዜና ወጪ ከመቆጠብም በላይ አገልግሎቱን ዘመናዊና ፍትሐዊ ያደርገዋል።

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ 13 የተመረጡ የገቢ ምርቶች ወደ ኢትዮጵያ ከመላካቸው በፊት በመነሻ ሀገር በቅድመ-ላኪነት ተስማሚነት ማረጋገጫ (PVoC) አሰራር አማካኝነት ጥራታቸው እንዲረጋገጥ መወሰኑን አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ በሕዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው እና ለብሔራዊ ባንክ በላከው ደብዳቤ ላይ በሀገር ውስጥ የላብራቶሪ ፍተሻ የማይችሉ 13 ምርቶች አስመጪዎች ምርቶቹ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ የግድ በውጪ የጥራት ተቆጣጣሪዎች የምስክር ወረቀት ማቅረብ እንዳለባቸው አረጋግጧል።
ይህ መመሪያ የሀገሪቱ የPVoC መርሃ ግብር ማብቃቱን ተከትሎ አዲስ የተደረገ የስምምነት ማደስ አካል መሆኑ ተጠቁሟል።
ይህ አሰራር ከሚተገበርባቸው ከ13 ምርቶች ዉስጥ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች (ሰርክዩት ብሬከሮች፣ ጄኔሬተሮች፣ UPS)፣ የፀሐይ ኃይል ምርቶች፣ የእርሻ ትራክተሮች፣ የቤት ውስጥ ማቀዝቀዣዎች፣ ማጠቢያ ማሽኖች እና መጫወቻዎች ይገኙበታል።

ካፒታል ጋዜጣ

አስመጪዎች ምርቶችን ወደ አገር ከማስገባት በፊት ጥራታቸውን አስቀድመው እንዲያሳውቁ የሚያስገድድ ረቂቅ መመሪያ ሊወጣ ነው‼️
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስመጪዎች ወደ ኢትዮጵያ የሚያስገቧቸውን ምርቶች የኢትዮጵያን አስገዳጅ ደረጃ የሚያሟሉ መሆናቸውን አስቀድሞ በመለየት፣ በሰው ጤናና በንብረት ላይ ሊደርስ የሚችል ጉዳትን ለመከላከል ሲባል ምርቶቹን ከማስገባታቸው በፊት እንዲያሳውቁ ሊገደዱ መሆኑን አስታውቋል።
ይህን ዓላማ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ረቂቅ መመረያ ዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ይህ አሠራር በኢትዮጵያ የደረጃዎች አዋጅ ቁጥር 1343/2016 ላይ ከተካተቱት ድንጋጌዎች መካከል አንዱ ሲሆን፣ የአገሪቱን ገቢና ወጪ ዕቃዎች ጥራት ቁጥጥር መከታተል የሚያስችል ሥርዓት የመዘርጋት አካል ነው።
በአሁኑ ወቅት አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው ገቢ ምርቶች ከ400 በላይ መሆናቸው ተገልጿል።

አስመጪዎች ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቧቸውን ምርቶች በቅድሚያ እንዲያሳውቁ ሊገደዱ ነው
አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው ገቢ ምርቶች ከ400 በላይ ሆነዋል ተብሏል
አስመጪዎች ወደ አገር የሚያስገቧቸው ምርቶች የኢትዮጵያን አስገዳጅ ደረጃ የሚያሟሉ መሆናቸውን አስቀድሞ በማወቅና በመለየት፣ በሰው ጤናና በንብረት ላይ ሊደርስ የሚችል ጉዳትን ለማስቀረት ምርቶቹን ከማስገባታቸው በፊት እንዲያሳውቁ ሊገደዱ ነው፡፡
ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ ዓላማ ያደረገ ረቂቅ መመርያ እየተዘጋጀ መሆኑን፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በኢትዮጵያ የደረጃዎች አዋጅ ቁጥር 1343/2016 ላይ ከተካተቱ ድንጋጌዎች መካከል የአገሪቱን ገቢና ወጪ ዕቃዎች ጥራት ቁጥጥር መከታተል የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት አንዱ መሆኑን የገለጹት፣ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የቅርጫፍ ጽሕፈት ቤቶች ማስተባበሪያ መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ኢያሱ ስምኦን ናቸው፡፡
አቶ ኢያሱ እንዳብራሩት፣ ማንኛውም አስመጪ የአስመጪነት ፈቃድ ካወጣ በኋላ ምርቶችን ያለ ምንም መሥፈርት ወደ አገር ውስጥ የሚያስገባበትና ከዚያ በኋላ ቁጥጥር የሚደረግበት አሠራር በሥራ ላይ መሆኑን፣ መመርያው ከወጣ በኋላ ግን አስመጪዎች ወደ አገር ውስጥ ከማምጣታቸው በፊት ምን ዓይነት ምርት ማስገባት እንደሚፈልጉ፣ በማን ኩባንያ እንደተመረተና ከየት አገር እንደሚመጣ፣ ዓለም አቀፍ የምርት ጥራት ያሟሉ መሆናቸውን የሚገልጹ ሰርተፊኬቶች መያዛቸውን፣ ወደ አገር ውስጥ በሚገቡ ምርቶች ምዝገባ ሥርዓት አማካይነት ለንግድና ቀጣናዊ ሚኒስቴር አስቀድመው እንዲያሳውቁ ለማድረግ መታቀዱን ተናግረዋል፡፡
በዘርፉ ለመጀመርያ ጊዜ ለመተግበር የታቀደው ይኼ አሠራር፣ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ተግባራዊ ያደረገውን የምዝገባ ሥርዓትን መነሻ በማድረግ የተወሰደ መሆኑን የጠቀሱት መሪ ሥራ አስፈጻሚው፣ ይህም አስመጪዎች ምርቶችን ወደ አገር ከማስገባታቸው በፊት በኢትዮጵያ ያለውን አስገዳጅ የጥራት ደረጃ መሥፈርት ያሟሉ መሆናቸው መረጃ እንዲኖራቸው በማድረግ፣ በኅብረተሰብ ጤናና በአገር ኢኮኖሚ ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት ለማስቀረት ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ብለዋል፡፡
አስመጪዎችም ምርቶችን ወደ አገር ውስጥ ካስገቡ በኋላ ስለሚኖረው ሲገልጹ፣ ‹‹እነዚህ ምርቶች አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው መሆናቸውን አናውቅም ነበር›› የሚሉበትን ሁኔታ እንደሚያስቀር፣ በዘርፉ የሚደረውን ቁጥጥር አንድ ደረጃ ያሳድገዋል ተብሎ እንደሚታሰብ አስረድተዋል፡፡
በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ላቦራቶሪዎች መፈተሸ የማይችሉ ምርቶች ሲኖሩ፣ ከሚመጡበት አገር የጥራት ደረጃቸው የተረጋገጡ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰርተፊኬት የያዙ እንዲሆኑ ማድረግ ረቂቅ መመርያው ትኩረት ያደረገበት አንዱ ድንጋጌ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡
ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችም በዚሁ አካሄድ መሠረት ጥራታቸው ተረጋግጦ እንዲወጡ እንደሚደረግ፣ አስገዳጅ ደረጃ የሚወጣውም ከኅብረተሰብ ጤንነት፣ ከአካባቢ ደኅንነትና የንግድ ማጭበርበር የሚፈጸምባቸው መሆን አለመሆናቸው ተለይቶ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ሪፖርተር ጋዜጣ

10 months ago
በደመወዝ ጭማሪ ሰበብ ዋጋ ያናሩ ከ57 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
ለመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ተጨምሯል በሚል ሰበብ ዋጋ ያናሩ 57 ሺህ 212 ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ ርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ገምግመዋል።
በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የንግድ ስርዓትና ላይሰንሲንግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤት አብዱል ሃኪም ሙሉ (ዶ/ር) ባቀረቡት ሪፖርት በሩብ ዓመቱ ንግድን ሥርዓት ለማስያዝ የተለያዩ ሥራዎች ሲከናወኑ መቆየታቸውን አብራርተዋል።
በዚህም ለመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ተጨምሯል በሚል ሰበብ ዋጋ ያናሩ 57 ሺህ ሺህ 212 ህገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል ብለዋል።

ኢትዮጵያ የሥጋና የአትክልት ምርቶች ወደ አፍሪካ አገሮች መላክ ልትጀምር ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት መሠረት ወደ ውጭ የሚላኩ የሥጋ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ከመስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የማጓጓዝ አገልግሎት ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ማክሰኞ መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም. የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት ግብይት ማስጀመሪያ ፕሮግራምን አስመልክቶ፣ መግለጫ ሲሰጥ እንደተናገረው ነገ ሐሙስ መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም. በአፍሪካ ነፃ ንግድ ስምምነት መሠረት ለሦስት የአፍሪካ አገሮች ለመጀመሪያ ጊዜ የሥጋ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ፣ እንዲሁም የጥራጥሬ ምርቶች ለመላክ መዘጋጀታቸው አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድም ምርቶቹን ለማጓጓዝ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን መግለጫውን የሰጡት የንግድ ትስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ወ/ሮ ያስሚን ውሀብረቢ አስታውቀዋል፡፡
ዘገባው የሪፖርተር ነው

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ዕድል የመጀመሪያውን ምርቷን ወደተለያዩ ሀገራት ልትልክ ነው - የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር
#ethiopia | ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA) ድርድርን ማጠናቀቋን ተከትሎ መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም በሸቀጦች ዘርፍ የንግድ ትግበራዋን በይፋ እንደምትጀምር የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ያስሚን ውሀብረቢ እንደገለጹት ፤ የመጀመርያው የንግድ ልውውጥ በምስራቅና በደቡብ አፍሪካ አገራት ላይ ትኩረት ያደርጋል።
ነፃ ንግድ ቀጣና ንግድ ማስጀመሪያው ላይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ ሥጋ፣ አትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም በየብስ ትራንፖርት ቡና፣ የጥራጥሬ ምርቶችና የቅባት እህሎች ወደ ኬንያ፣ ሶማሊያ እና ወደ ደቡብ አፍሪካ ይላካል ብለዋል፡፡
#afcfta

ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ያሉ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል።
ይህንን ያለው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ነው።
የቤንዚን፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣና የከባድ ጥቁር ናፍጣ መሸጫ ዋጋ በመስከረም ወር ሲሸጥበት በነበረው እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡
የአውሮፕላን ነዳጅ የችርቻሮ መሽጫ ዋጋ ከዛሬ መስከረም 21/2018 ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በሊትር 120 ብር ከ10 ሳንቲም እንዲሆን በመንግሥት ተወስኗል ተብሏል።
SHEGER FM

12 months ago
በበጀት ዓመቱ ከ3.2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አገልግሎታቸውን በዲጂታል ስርዓት እንዳገኙ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ
በዚህም የእቅዱን 106 ከመቶ በላይ ከማሳካት ባለፈ የዜጎችን ጊዜ፣ ወጪ እና እንግልት መቀነስ መቻሉን ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በተካሄደበት ወቅት አብራርተዋል።
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ገበያውን ለማረጋጋት በተሠሩ ሥራዎች፤ ከ110ሺ በላይ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ላይ የማስተካከያ እርምጃዎች መወሰዱንም ተናግረዋል።
8.3 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ በተገኘበት የወጪ ንግድ፤ የግብርና፣ የኢንዱስትሪ እና የማዕድን ምርቶች ከፍተኛ አፈጻጸም ተመዝግቦባቸዋል፡፡
Seledadotio

የደመወዝ ማሻሻያውን ተከትሎ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎች…
መንግስት ከመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መወሰኑ ይታወቃል፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የደመወዝ ማሻሻያውን ምክንያት በማድረግ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ ጥብቅ ርምጃ እንደሚወስድ አስጠንቅቀዋል፡፡
የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ወንድሙ ፍላቴ እንደገለጹት፥ የደመወዝ ማሻሻያው መንግስት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የወሰደው ርምጃ ነው፡፡
የደመወዝ ማሻሻያ ውሳኔው ከንግድ ስርዓቱ ጋር ምንም የሚያገናኘው ጉዳይ እንደሌለ ገልጸው፥ ምርትና አገልግሎት አቅራቢ ተቋማት ማሻሻያውን በማሳበብ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ ከማድረግ እንዲቆጠቡ አሳስበዋል፡፡
መንግስት ዋጋ እስከሚጨምር በሚል ምርት በመደበቅ በገበያ ላይ እጥረት እንዲፈጠር የሚያደርጉ ነጋዴዎች መኖራቸውን የገለጹት ዳይሬክተሩ፥
ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የሌላቸው ሰው ሰራሽ የዋጋ ጭማሪ እንቅስቃሴዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረጋል ብለዋል፡፡
በመሆኑም ምርት የሚደብቁና ህገወጥ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችና አገልግሎት ሰጪዎች ላይ አስፈላጊውን ርምጃ ለመውሰድ እንዲቻል ህብረተሰቡ ለሚመለከታቸው ተቋማት ጥቆማ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
መንግስት ለሰራተኛው የደመወዝ ማሻሻያ ተጨማሪ 160 ቢሊየን ብር በጀት መመደቡን መግለጹ ይታወቃል፡፡
FBC

1 year ago
የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ እና የኬሮሲን ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል ተባለ
የነሐሴ ወር የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን እና የአውሮፕላን ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡ሚኒስቴሩ ከዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም መሰረት የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲንና የአውሮፕላን ነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል ብሏል፡፡
በሌላ በኩል ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 127 ነጥብ 22 ብር እንዲሁም ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 124 ነጥብ 55 ብር ብቻ እንዲሸጥ መወሰኑን የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ወንድሙ ፍላቴ ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡
የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎችም በነዳጅ ውጤቶች ግብይት በአዋጁና በአሠራር መመሪያው መሠረት ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡

ከሀምሌ 20/2017 ዓ.ም ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ ሥራ ላይ የሚውል የነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ይፋ ሆነ
የነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከዛሬ ሀምሌ 20/2017 ዓ.ም ምሽት 12:00 ሰዓት ጀምሮ የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲንና የአውሮፕላን ነዳጅ ምርቶች የመሽጫ ዋጋ በነበረበት የሚቀጥል ሲሆን ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 127.22 ብር እና ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 124.55 ብር ብቻ እንዲሸጥ በመንግሥት መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የነዳጅ ማደያዎች እና ኩባንያዎችም በነዳጅ ውጤቶች ግብይት አዋጁና በአሠራር መመሪያው መሠረት ውሳኔውን ተግባራዊ በማድረግ ህብረተሰቡን በቅንነትና በታማኝነት እንዲያገለግሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጥብቅ አሳስቧል፡፡

9 አዋጆች ለ2018 በጀት አመት ተሸጋግረዋል።
#ethiopia I ምክር ቤቱ ከ2016 የተሸጋገሩትን 2 አዋጆችን ጨምሮ በአጠቃላይ 9 አዋጆች ወደ 2018 በጀት ዓመት መሻገራቸውን አስታወቀ።
የምክር ቤቱ የሕግ አወጣጥ፣ የክትትልና ቁጥጥር ሥራዎችን እየተጠናከሩ መምጣታቸው ተገለፀ።
የምክር ቤቱ የሕግ አወጣጥ፣ የክትትልና ቁጥጥር ሥራዎች እየተጠናከሩ መምጣታቸውን የምክር ቤቱ ምክትል አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ሎሚ በዶ ባቀረቡት የምክር ቤቱን የ2017 በጀት ዓመት የማጠቃለያ የዕቅድ ክንውን ሪፖርት ገልፀዋል፡፡
ወ/ሮ ሎሚ በምክር ቤቱ የአሰራርና የአባላት ስነ-ምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 አንቀጽ 53 (4) መሠረት ረቂቅ ህጎች ለዝርዝር ምርመራ የተመራላቸው የቋሚ ኮሚቴ አባላት ከህግ ምርመራ መሠረታዊ ነጥቦች አንጻር በተገቢ ሁኔታ መመርመር መቻላቸውን አብራርተዋል፡፡
በበጀት ዓመቱ ወደ ምክር ቤቱ የመጡ ረቂቅ አዋጆች በዋናነት ከሕገመንግሥቱ ጋር የተጣጣሙ መሆናቸው፣ ሕጎቹ በተፈለጉበት ጉዳይ ላይ ፖሊሲ ወይም ስትራቴጂ መኖሩና በረቂቁ ውስጥ በአግባቡ መካተቱን ማረጋገጥ ተችሏል ብለዋል።
ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውንና ያፀደቀቻቸውን ዓለም አቀፍ ህጎችና ስምምነቶች ጋር የተናበቡ መሆናቸው መታየቱን ገልፀዋል፡፡
በተጨማሪም የአካል ጉዳተኞችን፣ የአረጋውያንን፣ የሴቶችንና የሕፃናትን መብት የሚያስከበሩ መሆኑን፣ በመሠረታዊነት ተግባራዊ ሊደረጉ የሚችሉ እና ተፈጻሚ የሚያደርጋቸው አካላት መኖራቸውን በማረጋገጥ ሂደታቸውን ጠብቀው እንዲፀድቁ የማድረግ ሥራዎች መሰራታቸውንም ወ/ሮ ሎሚ አክለዋል፡፡
በዚህ መሠረት በበጀት ዓመቱ ምክር ቤቱ ባካሄደው 43 መደበኛ ስብሰባዎችና 3 ልዩ ስብሰባዎች 56 አዋጆች ለምክር ቤቱ የቀረቡ ሲሆን ከነዚህም 34 ለቋሚ ኮሚቴዎች ተመርቶ ይፋዊ የሕዝብ ውይይት ተደርጎ በሁለተኛ ንባብ ሲፀድቁ 15 ወደ ሁለተኛ ንባብ ተሸጋግሮ መፅደቃቸው ገልጸዋል።
ከዚህ በተጨማሪ ከ2016 የተሸጋገሩትን 2 አዋጆችን ጨምሮ በአጠቃላይ 9 አዋጆች ወደ 2018 በጀት ዓመት መሻገራቸውን አብራርተዋል፡፡
የክትትልና ቁጥጥር ሥራዎችን በተመለከተ በምክር ቤቱ መክፈቻ ላይ ክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዚዳንት ለምክር ቤቱ ያቀረቡትን ንግግር ለማጽደቅ በመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ሞሽን ቀርቦ በቀረበው የመንግስት ሞሽን ላይ የምክር ቤት አባላት ያላቸውን ጥያቄ አቅርበው በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶበት ሞሸኑም በም/ቤቱ መፅደቁንም በሪፖርታቸው አመላከክተዋል፡፡
ምክር ቤቱ በቋሚ ኮሚቴዎቹ በኩል የፌዴራል መንግስት አስፈጻሚ እና ሌሎች ለምክር ቤቱ ተጠሪ የሆኑ ተቋማትን የክትትልና ቁጥጥር ተግባር በማከናወን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ በመገምገም ተቋማቱ በቀጣይ ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩባቸው ይገባል ያሉዋቸውን ተግባራት በማስቀመጥ በፅሑፍ ግብረ-መልስ እንዲደርሳቸው መደረጉንና በግብረ-መልሱ መሠረት ዕቅዳቸውን ከልሰው እንዲልኩም ተደርጓል ብለዋል፡፡
የተከበሩ ወ/ሮ ሎሚ አያይዘውም በክቡር በጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቀረበው የፌዴራል መንግስት የ6 ወራት አፈጻጸም ሪፖርትን ጨምሮ የአስፈጻሚ ተቋማት ሚኒስትሮች በምክር ቤቱ በአካል በመገኘት የስድስት፣ የዘጠኝ እና 11 ወራት የዕቅድ ክንውን ሪፖርት እንዲያቀርቡና ከአባላትና ከሕዝቡ በተነሡ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ላይ ምላሽና ማብራሪያ እንዲሰጡ መደረጉንም አብራርተዋል፡፡
በምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ላይ በመገኘት ሪፖርት ካቀረቡት ውስጥም የኢንዱስትሪ፣ የግብርና፣ የከተማና መሠረተ ልማት፣ የገቢዎች፣ የትምህርት፣ የሥራና ክህሎት፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ እና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በዋናነት እንሚገኙበት አንስተዋል፡፡
ምክር ቤቱም በአፈጻማቸው ላይ በተለይም መሻሻል በሚገባቸው አንኳር ጉዳዮች ላይ አቅጣጫዎችን ማስቀመጡንም ነው ተከበሩ ወ/ሮ ሎሚ ባቀረቡት ሪፖርት ያመላከቱት፡፡
ሔኖክ ወ/ገብርኤል

የነዳጅ ቦቴ መኪኖችን የሚከታተል ቴክኖሎጂ ሊዘረጋ ነው‼️
ከጅቡቲ ጀምሮ ያለውን እያንዳንዷን የነዳጅ ጠብታ መቆጣጠር የሚያስችል የቴክኖሎጂ ሥርዓት እንደሚዘረጋ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
🟠ቴክኖሎጂው ለአንድ ዓመት ሙከራ ሲደረግበት ቆይቷል፡፡
🟠ከአቅራቢ ኩባንያና ማደያ ባለቤቶች ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡
🟠ቴክኖሎጂው በቀጣይ ዓመት ወደ ሥራ ይገባል ተብሏል፡፡
⛽️ነዳጅ አቅራቢ መኪኖች ላይ በሚገጠሙ መሳሪያዎች አማካኝነት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ያለውን የግብይት ሰንሰለት መከታተል እንደሚያስችል መነገሩን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኅን ዘግበዋል፡፡

በሕገወጥ የነዳጅ ግብይት በተሰማሩ 562 ነዳጅ ማደያዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ
#ethiopia | በሕገወጥ የነዳጅ ግብይት በመሰማራት በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ችግር በፈጠሩ 562 የነዳጅ ማደያዎች ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ ርምጃ ተወስዷል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች፣ የነዳጅ አጓጓዦች እና ኩባንያዎች ጋር በዘርፉ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን ለመፍታት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል።
በዚሁ ወቅት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አብዱልሃኪም ሙሉ (ዶ/ር) እንዳሉት፥ በሕገወጥ መንገድ ሰው ሰራሸ የነዳጅ እጥረት በመፍጠር ችግር እየፈጠሩ ባሉ አካላት ላይ እየተወሰደ ያለው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚገባው ነዳጅ ለዜጎች የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴና ለኢኮኖሚ ወሳኝ የመሆኑን ያህል ያለአግባብ ለመክበር በነዳጅ ላይ ሰው ሰራሽ የዋጋ ንረት የሚፈጥሩ አካላት መኖራቸውን ጠቅሰዋል።
ሚኒስቴሩ ባደረገው ክትትል በሕገወጥ የነዳጅ ግብይት ተሰማርተው ባገኛቸው 562 ነዳጅ ማደያዎች ላይ የተለያየ ደረጃ ያለው አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን ጠቁመዋል።
ከ222 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ቅጣት እንደተጣለባቸው ጠቅሰው÷ 54 ግለሰቦች በሕግ ቁጥጥር ሥር ውለው መጠየቃቸውንና በሕገወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ መወረሱን አንስተዋል።
በቀጣይ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ የነዳጅ ስርጭት በተጠናከረ ሁኔታ እንደሚተገበር ገልጸው፥ ሕግን አክብረው በመስራት የሀገር ባለውለታ የሆኑ ባለድርሻ አካላትን አመስግነዋል።
በዚህም በሀገሪቱ ነዳጅ እያቀረቡ ባሉት 60 የነዳጅ አቅራቢ ኩባንያዎች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በመግለፅ÷ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የጋራ ስራዎች ይተገበራሉ ነው ያሉት።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ ሀቢባ ሲራጅ በበኩላቸው÷ በመዲናዋ የነዳጅ አቅርቦት ላይ በየቀኑ ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።
በአግባቡ ሕዝቡን በማያገለግሉ አካላት እና ግብይቱን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማይፈጽሙት ላይ እየተወሰደ ያለው ሕጋዊ ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

Comments